KENNEL + 🐾
رفتن به کانال در Telegram
Welcome KENNEL + 🐾 🐾🐾🐾🐾🐾 🐕German shepherd 🐕boerboel 🐕Siberian husky 🐕Pitbulls 🐕Rottweiler 🐕Great Dan 🐕Salon dogs 👇 👇👇👇👇👇👇👇 @jassss1 0982411979 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEx7wYdy56XPWtRu8g
نمایش بیشتر750
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
750
ምክረ ሀሳብ
ለሰው ልጅ ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ መድሀኒቶች እና ቤታችን ውስጥ የሚገኙ አታክልቶች ለውሾቻችን ላይስማሙ ወይም ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ።
1)የህመም ማስታገሻ መድሀኒቶች ibuprofen, tylenol,advil,aspirin የመሳሰሉትን ለውሾች መስጠት ጉበታቸቸውን እና ኩላሊታቸውን በመጉዳት ሊገላቸው ይችላል
2)ካፊን እና ቸኮሌት :-ለስላሳ መጦች ቡና ሻይ ለውሾች አደገኛ ስለሆኑ መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው።
3)በኮልጌቶች እና ማስቲኮች እና ስኳር ነጻ ምርቶች ውስጥ የሚገኙ እንደ xylitol(አርቴፊሻል ማጣፈጫ) ያሉ ንጥረ ነገሮች የውሾችን የደም ስኳር መጠን በአደገኛ መጠን በማውረድ እሰከ ሞት የሚያደርስ ጉዳት ሊያስከትሉ ስለሚችሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል
4)ለሰው የተሰሩ የአካል መገንቢያ ፕሮቲኖች(creatine) ለውሾች መጠቀም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
5)ቤታችን ውስጥ የሚገኙ አትክልቶች ለውሾች መርዘኛ ሊሆኑ ይችላሉ ።አንዳንዶቹን በብዛት በአገራችን የሚገኙትን ከታች በፎቶው ላይ እዩአቸው......
6)ወይን ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት አቮካዶ የመሳሰሉትን መመገብ አያስፈልግም
