cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

FROM THE RIVER TO THE SEA PALESTINE WILL BE FREE.INSHALLAH

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 066
مشترکین
-1324 ساعت
+147 روز
+39930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በራሳችን የመከወን ችሎታ እንደማንጠራጠረው ሁሉ ጥቂት በአላህ ሁሉን የማድረግ ችሎታ ያለጥርጥር ብናምን ብዙ ችግሮቻችን ያለአሻራ ይጠፉ ነበር ። አላህ ሁሉን ቻይ ጌታ ነውና ። ✍ ባለዕዳው
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዴ መኖር አይደክማቹም? ባዶነት ...መተኛት መነሳት መብላት መጠጣት መቀመጥ መነሳት መልበስ  መስራት መንፃት መቆሸሽ ማረፍ ማውራት ማድመጥ  መጫወት  ማንበብ መዝናናት ማለም መመኘት መደሰት ማዘን ማልቀስ ቤተሰብ ጓደኛ ማፍቀር መውደድ መጥላት  ...
نمایش همه...
😢 1
ወይ አንቺ አትረጂኝ😔 ወይ እኔ አላስረዳሽ🥰
نمایش همه...
በአለም ላይ ማብቂያ የሌለው አንድ ጦርነት አለ ያለቀ ሲመስለን ደግሞ የሚቀሰቀስ እሱም ልብ❤️
نمایش همه...
ለሰዎች ብለህ በፍፁም አላህን እንዳታስቆጣ!!
نمایش همه...
🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትክክለኛውን ሰው ስታገኝ፣ ለምን ከማንም ጋር እንዳልተሳካ ይገባሀል…..
نمایش همه...
2
Photo unavailableShow in Telegram
በጌታህ ደጃፍ ላይ ለማኝ ሆነህ ስትቆም ልብህን እንጂ ቃላቶችህን አታዘጋጅ
نمایش همه...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
በአሁን ግዜ በቴሌግራም ላይ በተደጋጋሚ እየሰማነው ያለ ቃል አለ።እርሱም ክሪፕቶ፣airdrop የተሰኙ የኦንላይን ስራዎች።ክሪፕቶ ምንድነው??ኤርድሮፕስ??ሰፊ የሆነ ማብራሪያ ለማግኘት እንዲሁም አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለማግኘት አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
نمایش همه...
Binance
Crypto
https://t.me/Halal_bio https://t.me/Halal_Bio https://t.me/Halal_Bio አህባብ ግቡና ተመልከቱት ከወደዳችሁት ተቀላቀሉት ❤️
نمایش همه...
ለአመታት ሲያፈቅራት የኖረችው የዱንያ መልአኩን መንገድ ላይ ግርማ ከተላበሰው አረማመዷ ጋር ይመለከታታል።ነገር ግን ማንነቷን እስካሁን አለየም፤ምክንያቱም ያ ሁል ግዜ በጅልባብ የሚመለከተው እንደጨረቃ የሚያበራው ፊቷ በኒቃብ ተሸፍኖ ነበር።ስለተፈጠረው ነገር ሚያውቀው ነገር የለም፤ነገር ግን ልጅቷ የሆነ ነገሯ ስቦታል።ድሮስ ፍቅር አይደል፤ዋና መዲናዋ አድርጋ ቤተ መንግስቷን የሰራችበት ልቡ ሀሳቡን ወደርሷ አድርጓል።ልጅቷ ከፊት ለፊቱ እርሱ በሚነጉድበት አቅጣጫ አድርጋ እየተጓዘች ነው።ነገሩ ያላማረው አሺቅ ሀሳቡና ልቡ ልጅቷ ላይ ተንጠልጥሏል። ውስጡ ላይ ብዙ ሀሳቦች እየተመላለሱ ነው።አንድ የፈራው ነገር አለ፤ እርሱም መንደራቸው ላይ በእርሷ ቁመና ላይ ያለ ኒቃቢስት አለመኖሩ ነው።እንደፈራውም ልጅቷ መንገዷን ሳትቀይር ተፈቃሪውና እርሱ ወደሚኖሩበት መንደር መዝለቅ ጀመረች።በአጋጣሚ ከበስተጀርባው የርሷ ስም ተጠርቶ ስትዞር በቅፅበት ደንዝዞ ቀር።አዎ!እራሷ የርሱ ተፈቃሪ ነበረች፤ትላንት የተመለከተው ጨረቃ ፊቷ ዛሬ በኒቃብ ተሸፍኗል።ቤተሰቦቿ ለትዳር ሁለት ግዜ ቢከለክሉትም አላህ ብሎለት የነሱ ልብ እስከሚለሳለስለት እለት ድርስ ናፍቆቱን እየተወጣ ሚታገሰው እርሷን በመመልከት ነበር።ካሁን በኋላ ግን የም ቀርቷል አይቶ ያልጠገበው ናፍቆቱን ያለተወጣበት ፊቷ ተሸፍኖ ሲመለከተው ገና ያየሽ መች ዳነ ሲል ለራሱ ተቀኘ ፤ልክ ከናፍቆት በሽታ መሻርን ያለሙት ሸይኽ ሰኢድ አርባ(ራህመቱላህ አለይህ)የልብ ሀኪም የሆኑትን ነብይ(ሰ.ዐ.ወ) መመልከት ያድነኛል ብለው እንደተቀኙት የሸውቁ እስረኛ ኗሪ ከሀበሻው፣ ሁብ ያየለብኝ ነኝ ሆደ ባሻ፣ ከምንገበገብ ጠፍቶኝ መዳረሻው፣ አይኑን አይቼ ያርገኝ እንዳሻው። ይኸው እንዲው ሳይመለከታት እንዳፈቀራት አመታትን እየቆጠረ እኛው ሀገር ላይ ይኖራል። 07/01/2014 አ.ል #sifetureha
نمایش همه...
1