cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጥሩን ለጥሩ ነው አላህ የኸለቀው (ሰበብ)

የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወጣቶችንና ሴቶችን ካላስፈላጊ ማጭበርበርና እንድሁም ከዚና በመጠበቅ በሀላሉ መንገድ ሸሪአዊዉ በሆነ የትዳር አጋርዎን ማገናኘት ነው እኛ ሰበብ ነን እንጅ ጥሩ ትዳር ከአላህ ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሰበብ ቻናል አባላት እንደት ናችሁ ሁለተኛ በጦርነቱ ምክንያት አቁመን የነበርነውን እንዳድስ ጀምረናል ና ለመመዝገብ የምትፈልጉ እህት ወንድሞቸ ፎርም መሙላት ትችላላችሁ ፎርም ለመሙላት @Halim1111 ይህን ይጠቀሙ (ይፃፉልን) #ማሳሰቢያ ለመሙላት ስታስቡ ስትፅፉ የቻናሉን ህግና ደንብ ማሙላትና መተግበር ይኖርባችኋል ፍቃደኛ ካልሆናችሁ አትፃፉ ልዩነታችን በሀቅ መስራታችን ነው @sebebun
نمایش همه...
ውዷ እህቴ *ለባልሽ* 17 ነገሮች!! 1/ ግትርነትን ተጠንቀቂ፣ መልካም ትዳርን ያናጋል። ባልሽን ወንድነቱን የተፈታተንሽው ይመስለዋል። 2/ ሙግትነትን ተጠንቀቂ፣ ሙግት ትልቅ በሽታ ነው። 3/ ሌሎችን አትመልከች እንደቤትሽ አብቃቅተሽ መኖር ልመጂ። 4/ አቀባበልሽን አሳምሪ፤ ዋናው የፍቅር ማጠንከሪያ ነው። (ከፍትፍቱ ፊቱ) 5/ ለስለስ ያለ ባህሪ ይኑርሽ። ተወዳጅ ያደርግሻልና። ጥሩ ስራ ስታይበት በደስታ ግለጪለት። 6/ ያየሽውንና የሰማሽውን ሁሉ አታውሪለት ወንድ ብዙ ወሬ አይወድምና። ሚስጥሩን ጠብቂለት በሁሉም በኩል ሚዛናዊ ሁኚ ዘውድ የተጫናት ንግስት ያደርግሻል። 7/ በሱ በኩል በሰጠሽ ፀጋ ፈጣሪን አመስግኚ። 8/ ምንግዜም ውበትሽን ጠብቂ። አንቺ ከባልሽ ብዙ ነገሮችን እንደምትፈልጊ እሱም ካንቺ ይሻል! ብዙ ጊዜ ሴት እቤቷ በምትውልበት ቀን የማድ-ቤት ስራ ይዞሽ ትውይ ይሆናል ባለቤትሽ ወደቤት ሲመጣ ተዘጋጅቶ የሚጠብቀው የሚበላ የሚጠጣ ነገሮች ብቻ ናቸው። የሚበላና የሚጠጣ እኮ እውጪም አይጠፋ እህቴ ነው ወጭ ለመቀነስ አይደለም ለሱ ከምግቡም ከምኑም ይልቅ ያንቺ ታጥቦና ተኩሎ ለሱ ከምንም በላይ ነው። 9/ ብዙ ግዜ ልብ የማንላቸው ነገሮች አሉ። ጡዋት ላይ ከመኝታ ተነስተን ልብስ ለብሰን የሆነ ነገር ቁርስ ሰርተሽ ባለቤትሽ ለስራ ከወጣ ቡሃላ አንቺም በቤቱ ስራ ጎንበስ ቀና ስትይ ያንኑ የበለበሽውን ልብስ ሳታወልቂው ማታ ተመልሶ ይመጣል። ያኡክቲ ይሄ አግባብ አይደለም። የበለጠ ውብ ሆነሽ ቆይው ባለቤትሽ አንቺን ሲያይሽ እንዲደሰት አርጊው። 10/ ወንድ ልጅ በውበት እንደሚማረክ እወቂ። እናም ባለቤትሽ ሌላውብ እንዳያይ አንቺ ውብ ሁኚ እራስሽን ጠብቂ። 11/ ሀዘንም ጭንቀትም ቢሆን ያንቺ እንደዛ መሆን ሁሉን ቻይ 12/ ከማግባትሽ በፊት ውብ ትሆኚ አልነበር አሁን ቤትሽን ብቻ ማስዋብ አይሁን ስራሽ አንቺም ውብ ሁኚ። ከበፊቱ ውብ መሆኛሽ አሁን ነው። 13/ ሀላፊነት አለብሽ ለባልሽ ማራኪ የመሆን። 14/ ቤትሽን (ትዳርሽን) የበለጠ የሚያደምቀው በቁሳቁስ አይደለም። አንቺ ባልሽን ስታስደስቺ ነው። 15/ ያጠፋውን ነገር ብቻውን ቀስ ብለሽ ንገሪው። ሀቁን ጠብቂ ተበሳጭቶ ሲገባ አረጋጊው። 16/ ደስተኛ በሆናችሁበት ሰዓት እንደምቶጂውም ንገሪው። 17/ ምንግዜም በፀሎትሽ እንዳትረሽው። ለዲኑም እንዲጠነክር እርጂው። ያገባችሁ ፈጣሪ ጥሩ ሚስት ያድርጋችሁ ያላገባችሁ ፍጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ።
نمایش همه...
ምርጥ ምርጥ የፍቅር ታሪኮችን በድምጽ እነ በጽሁፍ ለማግኛት
نمایش همه...
❤️❤️በድምጽ❤️❤️
❤️❤️በጽሁፍ❤️❤️
🍎🍎ለመግኘት ይህን ይጨኑ🍎🍎
ሴቶች ይሄን ተጠቀሙ 🌲ትዳር ፈላጊ 👤 💍💍💍 💍💍💍 ሴት 100% የከፈለች 1,🔐=ሥም/ኮድ?===ሰበብ 20=054 2,👨👩=ፆታ?====set 3,📅=የትውልድ ዘመን በኢትዮጵያ ?=-----እድሜ--22 4,👩=መልክ/የቆዳ ቀለም?=teym 5,📏=ቁመት?======1.6 6,📐=ክብደት?=====49 7,🌏=አሁን ያሉበት አድራሻ?===debre zeit 8,🙇‍♀=የተወለዱት ቦታ ===debre zeit 9,🎙=አቀላጥፈው የሚናገሩት ቋንቋ===amharic siltigna esemalew 10,📙=የትምህርት ደረጃ?==degree eyetemarku 11,💊=የጤና ሁኔታ?===Alhamdulillah mulu tenegna 12,📖=ቂራዓት/የዲን ትምህርት? ===Kitab bzum alkerahum 13,👪=ከዚህ ቀደም ትዳርና ልጅ አለዎት/የለዎትም?===yelegnim 14,💸=ሥራና አማካኝ ወርሃዊ ገቢ? ===temari 15,🏠=መኖሪያ ቤት አለዎት/ኪራይ? ===beteseb ga 16,🌉=ቀጣይ ለኑሮ የሚመርጡት ሀገር/ከተማ?===Addis abeba 17,🌆=ከሀገር ውጭ ከሆኑ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ መቸ ይመለሳሉ?===hager wst 18,🙎=ቁንጅና ከ10% ==8 💍💍ለትዳር የምፈልገው ወንድ (ባል) 🧕 ___💍💍💍💍 19=🌹እድሜው?=30_35 20=🌹የቆዳ ቀለሙ?=teym 21=🌹ቁመቱ?=1.60 belay 22=🌹ክብደቱ?=mekakelegna 23=🌹የትምህርት ደረጃው?=yetemare 24=🌹የዲን ትምህርት?=yeqera 25=🌹ሥራ/ገቢ?=mastedader yemichl 26=🌹ካሁን ቀደም ትዳር?=ahun lay yelelew 27=🌹ልጅ?=yelelew bihon 28=🌹መኖሪያ ቤት?=yalew bihon 29✍ መጨመር የፈለጉት ሃሳብ ካለ እዚህላይ ይፃፉ Allahn yemifera 💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍 👉መሥፈርቴን በትክክል የሚያሟላ ሠው ብቻ የስልክ☎️ አድራሻየን ከ ❤ @Halim1111 ❤ በመውሰድ ቢያናግረኝ ለመወያዬት ፍቃደኛ ነኝ 🌹🌹የኮድ ቁጥር 20*054🌹🌹 . ** ከ ደብረዘይት @sebebun '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
نمایش همه...
ሴቶች ይሄን ተጠቀሙ 🌲ትዳር ፈላጊ 👤 💍💍💍 💍💍💍 ሴት 100% የከፈለች 1,🔐=ሥም/ኮድ?===ሰበብ 20= 053 2,👨👩=ፆታ?====ሴት 3,📅=የትውልድ ዘመን በኢትዮጵያ ?=-----እድሜ--29 4,👩=መልክ/የቆዳ ቀለም?=ፀይም 5,📏=ቁመት?======1.60 6,📐=ክብደት?=====47 7,🌏=አሁን ያሉበት አድራሻ?===አ.አ 8,🙇‍♀=የተወለዱት ቦታ ===ደሴ 9,🎙=አቀላጥፈው የሚናገሩት ቋንቋ===አማርኛ 10,📙=የትምህርት ደረጃ?==10 11,💊=የጤና ሁኔታ?===አልሃምዱሊላህ ጤነኛ 12,📖=ቂራዓት/የዲን ትምህርት? ===ቀርቻለሁ 13,👪=ከዚህ ቀደም ትዳርና ልጅ አለዎት/የለዎትም?===የለም 14,💸=ሥራና አማካኝ ወርሃዊ ገቢ? === ለጊዜው የለኝም 15,🏠=መኖሪያ ቤት አለዎት/ኪራይ? === ከቤተሰብ ጋር 16,🌉=ቀጣይ ለኑሮ የሚመርጡት ሀገር/ከተማ?===በስምምነት 17,🌆=ከሀገር ውጭ ከሆኑ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ መቸ ይመለሳሉ?=== ሀገር ውስጥ 18,🙎=ቁንጅና ከ10% ==8 💍💍ለትዳር የምፈልገው ወንድ (ባል) 🧕 ___💍💍💍💍 19=🌹እድሜው?=ከ34_39 20=🌹የቆዳ ቀለሙ?=ቀይ /ቀይዳማ 21=🌹ቁመቱ?= 1.65+ 22=🌹ክብደቱ?=55+ 23=🌹የትምህርት ደረጃው?=የተማረ 24=🌹የዲን ትምህርት?=የቀራ 25=🌹ሥራ/ገቢ?=ያለው ማስተዳደር የሚችል 26=🌹ካሁን ቀደም ትዳር?= የለለው 27=🌹ልጅ?=የለለው 28=🌹መኖሪያ ቤት?= ቢኖረው ጥረ ከሌለው ችግር የለም ጥሩ አህላቅ ያለው 💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍 👉መሥፈርቴን በትክክል የሚያሟላ ሠው ብቻ የስልክ☎️ አድራሻየን ከ ❤ @Halim1111 ❤ በመውሰድ ቢያናግረኝ ለመወያዬት ፍቃደኛ ነኝ 🌹🌹የኮድ ቁጥር 20*053🌹🌹 . ** ከ አ.አ @sebebun '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
نمایش همه...
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሰበብ ቻናል አባላት እንደ አድስ ሁለተኛ ዙር መመዝገብ ጀምረናል ና ለመመዝገብ የምትፈልጉ እህት ወንድሞቸ ፎርም መሙላት ትችላላችሁ ፎርም ለመሙላት @Halim1111 ይህን ይጠቀሙ (ይፃፉልን) #ማሳሰቢያ ለመሙላት ስታስቡ ስትፅፉ የቻናሉን ህግና ደንብ ማሙላትና መተግበር ይኖርባችኋል ፍቃደኛ ካልሆናችሁ አትፃፉ ልዩነታችን በሀቅ መስራታችን ነው @sebebun
نمایش همه...
🍃ህይወት እንደ ምግብ ናት ✍ ☞ ሁሉም ቀን ጥሩ ምግብ አንበላም አንድ አንዴ የሻገተ እንጀራ እንበላለን ። ✍ህይወት ቀለማት ናት በአንድ ቀለም ብቻ ልንኖራት አንችልም ☞አንዴ ደስታ ... ☞አንዴ ሀዘን ... አንዴ ህመም 👈ነት በይወታችን ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ሶብር/ትዕግስት አስፈለጊ ነዉ ።👌 😊ዛሬ ጁምአ ነው ውዶቼ የተጨነቁ ልቦች የታመሙትንም እንዲሁ አላህ ለሁላችንም ሀጃችንን ያሳካልን። አሚንንንን🌸 ❤️ በሰላዋት የደመቀ በኢባዳ የፈካን ጁምአ ተመኘሁ 😍 صلى الله عليه وسلم ❤️ https://t.me/joinchat/amirelMueminin
نمایش همه...
ኮድ 20=50 እና 10=53 ተዋውቀዋል እነሱን መጠቆም አይቻልም
نمایش همه...
የ 500 ብር የሞባይ ካርድ ተሸላሚ ማነው? ሽልማቱ እያደገ ነው! ብዙዎች አየተሸለሙ ነው! እርሰዎስ!? ይወዳደሩ ይሸለሙ!! 🚫 ነሲሃ ጥያቄ ❓ ቁጥር (11) 🚫 ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዱንያ ላይ ለስንት አመት ያክል ነው የቆዩት? ሀ) 45 አመት ሐ) 63 አመት ለ) 54 አመት መ) 71 አመት
نمایش همه...
ሀ 45 አመት
ለ 54 አመት
ሐ 63 አመት
መ 71 አመት
ለመወደድ እዚህ ይጫኑት!!
ሽልማት መቀበያ እና መልስ መስጫ bot
ምርጥ ምርጥ የፍቅር ታሪኮችን በድምጽ እነ በጽሁፍ ለማግኛት
نمایش همه...
❤️❤️በድምጽ❤️❤️
❤️❤️በጽሁፍ❤️❤️
🍎🍎ለመግኘት ይህን ይጨኑ🍎🍎
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.