fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

رفتن به کانال در Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

نمایش بیشتر
3 819
مشترکین
-524 ساعت
+1617 روز
+15530 روز
آرشیو پست ها
የለተሞ መንጋ ~ እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን? ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው። = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የለተሞ መንጋ እባክህ ስርአት ያዝ

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 1 ~ ወንድማችን ሳዳት ከማል የነዚህን ከራሳቸው ጋር እንኳ የማይግባቡ ጉዶች የተሳከረ አካሄድ ሲነቅፍ ጊዜ "በጀርሕ እና ተዕዲል ዒልም ላይ ተሳለቀ" ብለው ላንቃቸው እስኪበጠስ ሲጮሁ ነበር። የተቸው የነሱን ቅጣንባሩ የጠፋው አካሄድ እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደለም። ሆነ ብለው ጩኸታቸው እንዲደምቅላቸው እና ቂላቂሎችን ለመጥለፍ አላማ ነው በዚያ መልኩ ያቀረቡት። ይሄው የራሳቸው ሰው በነብዩ ﷺ ሐዲሥ ላይ ሲሳለቅ ስሙት። (ሂሳቡ የራሳችሁ ነው።) ደግሞ አያፍሩም ይስቁለታል! = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የለተሞ መንጋ ~ እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን? ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው። = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የለተሞ መንጋ ~ እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን? ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው። = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

አዲስ ሙሀደራ ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ~ t.me/Darutewhide

ሰዎችን ከሀቅ ለማገድ ቁመህ ያደርግ ዘረኛ

አረ ምን አይነት ፍጥረት ነህ

ደግሞ ልታነሳ ተነሳህ አላህ ያንሳህ ኢሊያስ

ያኢብኑ ሙነወር ልጅ መንጋዎች ያአቋም መውደቃቸውን ያድሮ ጠላታቸው ስማሰክር
ያኢብኑ ሙነወር ልጅ መንጋዎች ያአቋም መውደቃቸውን ያድሮ ጠላታቸው ስማሰክር

*ዝም ብለህ ለመስላሀ ነው ብለህ ተቀበል!!!* https://t.me/selefyadawa *የነ ኢብኑ ሙነወር የነ ኸዲር ከሚሴ ዲፋዕ* *አሏህ ልቡ ለሃቅ ክፍት ያደረገለት ሃቅ ፈላጊ ለሆነ አካል ጉዳዩ ፍትው ብሎ እየታየ ነው!!!*

🔈#ከአህመድ አደም ጥመቶች እና ተመዩዑ ❴መሟሟቱ❵ 🔈 -من شطحات أحمد آدم وتميعه 2 شعبان , 1445 هـ الموافق12, فبراير , 2024 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ M
🔈#ከአህመድ አደም ጥመቶች እና ተመዩዑ ❴መሟሟቱ❵ 🔈 -من شطحات أحمد آدم وتميعه 2 شعبان , 1445 هـ الموافق12, فبراير  , 2024 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://shorturl.at/MPRT3 #ሶሓቦች በአቂዳ ነጥቦች ላይ ያለመግባባት ነበር ብለው ለሚሞግቱ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ ክፍል 1፦ https://t.me/shakirsultan/324 ክፍል 2፦ https://t.me/shakirsultan/327 ጥሩ ጥርጣሬና መስፈርቶቹ በሙስሊም ላይ እና ለአህመድ ኣደም የተሰጠ ምላሽ https://t.me/shakirsultan/479 🔶 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች በሚል ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

👆👆👆 🔈#ከአህመድ አደም ጥመቶች እና ተመዩዑ ❴መሟሟቱ❵ 🔶 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች በሚል ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan

ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን ክፍል 6 🌸በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሀፊዘሁሏህ🌸 https://t.me/menhagsalef

አገላለፃቼው ገራሚ ነው

لو جلست ألف سنة مع #القصاصين ، أمثال : يوسف القرضاوي، عمر عبدالكافي، محمد راتب النابلسي، محمد حسن الددو، عبدالحميد كشك، محمد
لو جلست ألف سنة مع #القصاصين ، أمثال : يوسف القرضاوي، عمر عبدالكافي، محمد راتب النابلسي، محمد حسن الددو، عبدالحميد كشك، محمد متولي الشعراوي، وسيم يوسف، حسن البنا، محمود الحسنات، محمد حسين يعقوب، محمد حسان، أبو إسحاق الحويني، وغيرهم من دعاة الضلال ممن على شاكلتهم .. لن تعرف معنى #التوحيد ولا أهميته ، ولن تعرف شيئًا عن #العقيدة ؛ لأن كل محاضراتهم قصص : - مرة رحت لندن وقابلني شاب - مرة رحت الهند وقابلتني شابة - مرة شاب مهموم يبكي أمامي - مرة شابة اتصلت بي باكية - أمااااااه أنا مع أختاه - الثورة يا شباب ووووو فإن أردت العلم والعزة فيه؛ فاسمع لهؤلاء، وكل من على #منهجهم : - عبدالعزيز بن باز - محمد بن عثيمين - محمد ناصر الدين الألباني - صالح اللحيدان - عبدالمحسن العباد - ربيع المدخلي - عبيد الجابري - صالح الفوزان - عبدالعزيز آل الشيخ خلال سنة واحدة فقط تكون عالمًا في عباداتك وأصول دينك فيجب أن تفرق يا عبد الله بين #الثرى_والثريا‌ .

«ይሔው ነው እቅዴ!!»
አጠር ያለች. ግጥም
ወንድም ኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

እኽቲ መልካምን ታሪክ ፀፈሽ እለፊ ለልጆችሽ መልካም እናት ሆንሽ ልጆችሽን በተርቢያ አሳዳጊ ከሆንሽ ያንችም ታሪክ ልክ እንደ ታላቁ ዓሊም እንደነ ኢማሙ አህመድ እናት ታሪክ ታሪክሽ ይቀመጣል https
እኽቲ መልካምን ታሪክ ፀፈሽ እለፊ ለልጆችሽ መልካም እናት ሆንሽ ልጆችሽን በተርቢያ አሳዳጊ ከሆንሽ ያንችም ታሪክ ልክ እንደ ታላቁ ዓሊም እንደነ ኢማሙ አህመድ እናት ታሪክ ታሪክሽ ይቀመጣል https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk

ነአህባሽ ነሽዳ ሽርክና ሙዚቃ ነው የምንለውኮ በምክናየት ነው

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች! ክፍል - 2 ~ ሰለፎች ሙብተዲዕ ጋር አብሮ ከመቀማመጥ የከለከሉባቸው መረጃዎች በተጨባጭ አሉ። በርግጥ ከሰለፎች ከዚህ የተለየ ይዘት ያላቸው መረጃዎችም በተጨባጭ አሉ። ይህም ጉዳዩ 2 ሲደመር 2 ይሆናል አራት አይነት በጥሬው የሚያዝ እንዳልሆነ ይጠቁማል። (ራሱን ችሎ እመለስበታለሁ ኢንሻአላህ። እስከዚያ እንደለመዱት ይጩሁ።) ለጊዜው ግን አንድ ነገር ላቅርብ። ያያዝኳቸውን ምስሎች ተመልከቱ። የመጀመሪያው ምስል ላይ በሰማያዊ የተጠቆመው፣ 2ኛው ላይ ደግሞ በቀይ የተጠቆመው የነሱ ሰዎች ናቸው። ሙብተዲዕ ጋር ስለ መቀማመጥ ሰርክ የሚጮሁ ሰዎች የራሳቸው መስለሐ ያለበት ቦታ ግን እንዲህ ይጣዳሉ። የመጀመሪያው የባለፈው ረመዷን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በቅርቡ የተደገመ ነው። ምስሉ ሲሰራጭ ጊዜ "ሸይኽ ፉላን ሰርግ ላይ መገኘት ይቻላል ብለዋል" የሚል ማመሀኛ አምጥተዋል። 1ኛ ነገር ይሄ ሰርግ አይደለም አታምታቱ። 2ኛ ነገር ሰርግስ ቢሆን ሴቶች ጋር ተቀላቅሎ መቀመጥ ይቻላል? (በቀይ የሸፈንኩት ሴቶች ናቸው። ቪዲየዎቹ ላይ ደግሞ በሰፊው ማየት ይቻላል።) ደግሞ አያፍሩም ይህንን ዘገባ ግድግዳቸው ላይ ይለጥፋሉ። በተጨማሪም ዩሱፍ አሕመድም (ባህር ዳር) ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር ተቃቅፎ ሞቅ አድርጎ ሰላምታ ሲለዋወጥ ነበር። ቀደም ብሎም ከላይ ከሚታዩት ጋር ባንድ ላይ ፎቶ ተነስቷል። በነገራችን ላይ ክፍለ ሃገር ላይ የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። እሱን የምመጣበት ጊዜ አለኝ ፣ ኢንሻአላህ። እና ቀመራችሁ እንዴት ነው? መለኪያችሁ ስሜት ብቻ ነው። የሰለፎች ንግግሮች የሚጠቀሱት እንዲሁ ለሽፋን ያህል ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor