cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abdurrehim Kemal official

ዐብዱረሂም ከማል እባላለሁ አላማየ አሏህ በሰጠኝ ተሰጥኦ ዲኔን ማገልገልና የአሏህን ውዴታ ማግኘት!!!💎💎💎💎 💓💓💓💓💓 أحبك ربي 💎💎💎💎 💓💓💓💓💓 أحبك ربي @abdurrehim_official

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
253
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📕 የአማኞች ጋሻ 2ኛ ከለር እትም ስለ አስማዕ ወሲፋት ጠቃሚ መርሆዎችን የሚያብራራ የሚነዙ ብዥታዎችንም በመረጃ የሚመልስ ጠቃሚ መፅሐፍ @ustazilyas
نمایش همه...
የአማኞች_ጋሻ__ከለርእትም_2nd.pdf6.30 MB
መንዙማ ❤️♥️
ልብ ወለድ
ግጥም
አዳዲስ ነሽዳዎች 😘😍
ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ቻናል
ጆይን/join
Ademina Media በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን አነሳለሁ።አነቃቂ መልእክቶችን አስተላልፋለሁ።የተለያዩ ስራዎችን አቀርብበታለሁ። https://t.me/ademina
نمایش همه...
Ademina Media

በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን አነሳለሁ።አነቃቂ መልእክቶችን አስተላልፋለሁ።የተለያዩ ስራዎችን አቀርብበታለሁ።

https://youtu.be/zkPGzql23vI Ademina Media በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን አነሳለሁ።አነቃቂ መልእክቶችን አስተላልፋለሁ።የተለያዩ ስራዎችን አቀርብበታለሁ። https://t.me/ademina
نمایش همه...
ምን ልጠየቅ?|| የአህባሽና የሱፊ አንድነት እና ልዩነት || ክፍል 1|| ما الفرق بين الاحباش والصوفية

#ademina_media ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናል ጆይን ለማለት:

https://t.me/ademina

የፌስቡክ ፔጅ አድራሻ: fb.com//ademinamo ዋትሳፕ ቁጥር: +251938383802 ኢሜል: [email protected] የአልጀዚራውን ዶክሜንት ለማግኘት:

https://studies.aljazeera.net/ar/reports/2019/11/191118083556516.html

ስለ አህባሽ ተቃርኖ ለማንበብ:

https://salafcenter.org/4470/

ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ #ቁጥሮች (contacts) #ቢጠፋስ ብለው ይሰጋሉ ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ። 1,"የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.” 2,“Accounts and sync.” መጫን 3,“Add account” button መጫን 4,“Google.” የሚለው አማራጭ መጫን 5“Next” button መጫን የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር። “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል። “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን “Finish” button መጫን ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ። @abdurrehim_official
نمایش همه...
نمایش همه...
Allah Ke Arish Belay New | አላህ ከአርሽ በላይ ነው | Ustaz Abu Heyder | Part 01

نمایش همه...
የሱረቱል አዕላ ማብራሪያ ILYAS AHMED Ethio Qira'at

نمایش همه...
አላህ ከአርሽ በላይ ነው ካላችሁ አርሹን ከመስራቱ በፊት የት ነበር! ሸኽ ኤሊያስ አህመድ || sheikh Eliyas ahmed

#subscribe አጫጭር ኢስላማዊ መሰረታዊ ዳእዋወችን እና ፈትዋወችን ለምትፈልጉ ሙስሊሞች በሙሉ HAYATV ን ተቀላቀሉ !

نمایش همه...
01 አላህ ከአርሽ በላይ ነው (በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Ilyas Ahmed)

01 አላህ ከአርሽ በላይ ነው (በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Ilyas Ahmed) www.nesiha.com

نمایش همه...
5.56 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.