fa
Feedback
🅸NFO🅂SUR ቴክ

🅸NFO🅂SUR ቴክ

رفتن به کانال در Telegram

✅𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 𝐓𝐨 ቴክ ኮም 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅ ❓ ተወዳጅ የ 𝐓𝐞𝐜𝐡 ጥያቄና መልሶች 📺 የ𝐓𝐞𝐜𝐡 ዜናወች እና ትምህርቶች 🌏 የWebsite & software ጥቆማዎች 📱ሀሪፍ የሞባይል እና ኮምፒውተር App #ለጥያቄ

نمایش بیشتر
453
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
💰 Maximize your earnings with our referral program! 🔎 You currently have 9 referrals. Refer others to the bot by sharing this link: https://t.me/ClickBeeBot?start=285205523 💵 You will earn 15% of your friends earnings from tasks and 1% of their deposits Affiliate income can be withdrawn to any external wallet or can be spent on ADS!

በስልካችን ላይ ሊኖሩ የማይገቡ አደገኛ መተግበሪያዎች በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ በስልካችን ላይ ሊኖሩ የማይገቡ አደገኛ መተግበሪያዎች በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ ቀጥለው የተዘረዘሩ መተግበሪያዎች በስልኮቻችን ላይ ካሉ ልናጠፋቸው ይገባል በስማርት ስልካችን ላይ የምንጭናቸው መተግበሪያዎች (አፕሊኬሽኖች) በርካታ ነገሮችን በሚያቀሉለን ቢሆኑን አንዳንዶች ግን መረጃዎቻችን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ከመስጠት ጀምሮ ለሳይበር ጠላፊዎች እንድንጋለጥ ሊያደርጉን ይችላሉ። በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ የሚለን ፎን አሬና ድረ ገጽ፤ እንዚህን መተግበሪያዎች (አፕሊክሽኖች) ውለን ሳናድር ዛሬውኑ ከስልካችን ላይ እናጥፋቸው ሲልም ምክረ ቢጤ አክሏል። ቀጥለው የተዘረዘሩ አፕሊኬሽኖች በስልካችን ላይ ተጭነው ካሉ በፍጥነት ልናጠፋቸው ይገባል ዋለስ ላይት (Walls light - Wallpapers Pack ቢግ ኢሞጂ (Big Emoji – Keyboard) ግራድ ዋል ፔፐርስ (Grad Wallpapers - 3D Backdrops) ኢንጂን ዋል ፔፐርስ (Engine Wallpapers - Live & 3D) ኢፌክት ሚና (EffectMania - Photo Editor) አርት ፊልተር (Art Filter - Deep Photoeffect) ፋስት ኢሞጂ ኪቦርድ (Fast Emoji Keyboard) ከርኤት ስቲከር (Create Sticker for Whatsapp) ማትስ ሶልቨር (Math Solver - Camera Helper) ፎቶ ፊክስ ኢፌክት (Photopix Effects - Art Filter) ሊድ ቲም (Led Theme - Colorful Keyboard) ኪይ ቦርድ (Keyboard - Fun Emoji, Sticker) ስማር ዋይ ፋይ (Smart Wifi) ማይ ጂ.ፒ..ኤስ ሎኬሽን (My GPS Location) ኢሜጅ ወራፐ ካሜራ (Image Warp Camera) ስማርት ኪው.አር ክሬቶር (Smart QR Creator) ከለራይዝ ኦልድ ፎቶ (Colorize Old Photo) ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ፋይነደር (GPS Location Finder) ስማርት ኪው.አር ስካነር (QR Scanner) ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ማፕስ (GPS Location Maps) ቮልዩም ኮንትሮን (Volume Control) ሰክሪት ሆርስኮፕ (Secret Horoscope) ስማርት ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን (Smart GPS Location) አኒሜትድ ስቲከር ማስተር (Animated Sticker Master) ስሊፕ ሳውንድ (Sleep Sounds) አይ ሎቭ ፊልተር (I love Filter) ቤስት ካሜራ (Best camera) ቢዩቲፉል ካራ (Beautiful camera) ቻርሚንግ ካሜራ (Charming Camera) ታይድ ካሜራ (Tide Camera) ኬል ዴስክቶፕ (Cool Desktop) ዋይ ፋይ ቡስተር (Wifi Booster) ሲምፕል ካሜራ (Simple Camera) @tech_com

ይሄን መልክት ካየከው አግዘከን እለፍ አሁን ላይ 180+ ኦርቶዶክስ online ላይ አለ ከዚህ መሀከል 80 ኦርቶዶክስ ይሄን ቢያይ 80ው ቤተሰብ 10 አስር አስር ሰው ADD ብናደርግ በቀላሉ 800 ኦርቶዶክስ ቤተሰብ እንጨምራለን ስላገዙን እናመሰግናለን :: @ortodox777

ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው መንግስታት ኢንትኔትን በሚዘጉበት ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ መብታቸውን እየጋፉ እንደሆነም ኩብ
ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው መንግስታት ኢንትኔትን በሚዘጉበት ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ መብታቸውን እየጋፉ እንደሆነም ኩብንያው አስታውቋል  ተጠቃሚዎች መካከል የመልእክት ልውውጥ እንዲኖር የሚያስቸል አዲስ አገልግሎት ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። ዋትስአፕ በድምጽ የተላከ መልእክትን ወደ ጽሁፍ የሚቀይር አገልግሎት ስራ ላይ ሊያውል ነው ዋትስአፕ በፈረንጆቹ በ2023 በየትኞቹ ስልኮች ላይ መስራት ያቆማል? በሜታ ኩባያ ስር የሚተዳደረው ግዙፉ የመልክት መላላኪያ መተግበሪያ ዋትስአፕ ከዚህ በኋላ በቅርቡ በኢራን እንዲሁም በተለያዩ የዓለም ሀገራት ውስጥ የሚታዩ የኢንተርኔት መዘጋቶች በዋትስአፕ መልእክት መላላክን አያግዱም ብሏል። ኢንተርኔትን የሚዘጉ አካላት ሰብአዊ መብቶችን በመንፈግ ሰዎችን አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ እያደረጉ ነው ሲልም ዋትስአፕ ይከሳል። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ፕሮክሲ ሰርቨሮችን በፍቃደኝነት ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ያቀረበው ዋትስአፕ፤ ፕሮክሲ ሰርቨሮችን እንዴት ማዋቀር እንደሚቻል መመሪያ እሰጣለሁም ብሏል። በፕሮክሲ ሰርቨር በኩል የሚደረጉ ግንኙነቶች እና የመልእክት ልውውጦች ሚስጥራዊነት እና የመረጃ ደሀንነት በከፍተኛ ደረጃ የሚጠበቁ መሆኑነም ዋትስአፕ በብሎግ ፖስቱ አስታውቋል። ዋትስአፕ መተግበሪያ በዓለማችን ሁለት ቢሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ብዙ ተጠቃሚዎች እንዳሉት ይገለጻል።

sticker.webp0.21 KB

ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው መንግስታት ኢንትኔትን በሚዘጉበት ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ መብታቸውን እየጋፉ እንደሆነም ኩብ
ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው መንግስታት ኢንትኔትን በሚዘጉበት ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ መብታቸውን እየጋፉ እንደሆነም ኩብንያው አስታውቋል

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መ
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል። ማሳሰቢያ፡- • ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል። • ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል። ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎ

Ctrl + B used to ?
Anonymous voting

አንድ የሞባይል አገልግሎት ቁጥርን አሁን በአንድ ጊዜ በተለያዩ ስልኮች/ መሳሪያዎች መጠቀም ተችሏል! እጅዎ ላይ ባለው ቁጥር ወይም በአዲስ ቁጥር ለመጠቀም ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጐራ ብለ
አንድ የሞባይል አገልግሎት ቁጥርን አሁን በአንድ ጊዜ በተለያዩ ስልኮች/ መሳሪያዎች መጠቀም ተችሏል! እጅዎ ላይ ባለው ቁጥር ወይም በአዲስ ቁጥር ለመጠቀም ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጐራ ብለው መልቲ ሲም ብለው ይጠይቁ! አገልግሎቱ አንድን የሞባይል ቁጥር በመጠቀም በአንድ ጊዜ በተለያዩ ቀፎዎች/ዲቫይሶች በተመሳሳይ ጊዜ የድምጽ ጥሪ፣ መልዕክት እና ዳታ አገልግሎቶችን መጠቀም የሚያስችልዎ ሲሆን ለግለሰብ ደንበኞች እስከ 3 ለድርጅት ደንበኞች ደግሞ እስከ 10 ተመሳሳይ ቁጥር ያለው ሲም ካርድ በመግዛት መጠቀም ይቻላል።

sticker.webp0.21 KB

አሁን ላይ 140 ኦርቶዶክስ online ላይ ይታየኛል ከ140 ሀምሳወች ይሄን መልክት ቢያዩ 50ወቻችን 10 አድ ብናደርግ ማህበራችን ማስፋት እንችላለን......እስኪ አሁን እንጀምር 1603 አባላት አለን ለውጡን እንየው ከተባበርን @ortodox777 “ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።” — መዝሙር 118፥20

ሰላመ እግዚአብሄር ከእርስወ ጋር ይሁን አንድ ቻሌንጅ እንሞከር እስኪ ቤተሰቦቻችን ሚያበዛ ከተስማማቹህ አሁን ኦን ላይን ያላቹህ 👍ንኩ
Anonymous voting