cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Foot ball meme and foot ball news

This channel to used to now about foot baller and foot ball news and meme and to watch short goal video

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
143
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

126 ኪ.ግ የሚመዝን ልጁ በየትኛውም የእግር ኳስ ክለብ ተፋላጊ ባለመሆኑ የተነሳ አባት ክለብ ገዝቷል የ35 ዓመቱ ቻይናዊ ባለሀብት ሂ ሺሁአ ለበርካታ ዓመታት ተጫዋች በመሆን እግር ኳስ መጫወት አለመቻሉ ሲፀፅተው ኖሯል።የእርሱም ብቻ ሳይሆን 126 ኪ.ግ የሚመዝነው ወንድ ልጁ በክብደቱ የተነሳ ፈላጊ አልባ ይሆናል። በነዚህ ገፊ ምክንያቶች በመነሳት ዚቦ ኩጁ የተባለ በሁለተኛ ደረጃ የሚጫወት ክለብን አባት ገዝቷል።በዚሁ ክለብ ውስጥ ወንድ ልጁ መሳተፍ የቻለ ሲሆን 10 ቁጥር ለክለቡ ባለቤት ክብር ሲባል ማንም እንዳይለብሰው ተወስኗል። 126 ኪ.ግ የሚመዝነው የባለሀብቱ ልጅ ጋር የሚጫወቱ አጋሮቹ ከክለቡ ላለመባረር በሚል በልጁ የሰውነት አቋምም ሆነ በብቃት ላይ ዝምታን መርጧል። ክለብ ዚቡ ካደረጋቸው 5 ጨዋታዎች 1 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠርዡ ግርጌ ላይ ይገኛል። በስምኦን ደረጄ @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
نمایش همه...
የማንችስተር ዩናይትድ ቡድን አባላት ለነገው ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ፖላንድ ግናስክ ደርሷል። የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከቡድን አባላቱ ጋር ወደ ፖላንድ ተጉዘዋል። @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
نمایش همه...
ማይክ ማይግናን ከሊል በቋሚ ዝውውር ኤሲ ሚላንን ለመቀላቀል አሁን ሚላን ይገኛል። ከስምምነት የተደረሰ ሲሆን ፈረንሳዊው ግብ ጠባቂ ውሉን ለመፈረም አሁን ሚላን ገብቷል ፡፡ FABRIZIO ROMANO @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
نمایش همه...
በ 2020/21 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት ብዙ ከሊን ሽት ያሰመዘገቡ በረኞች👇 🥇ኤደርሰን (19) 🥈ኤዶዋርድ ሜንዲ (16) 🥉ኤሚ ማርቲኔዝ (15) 4⃣ ሁጎ ሎሪስ (12) 5⃣ኒክ ፖፕ (11) 6⃣በርንድ ሌኖ (11) 7⃣ኢላን መስሊየር (11) 8⃣ካስፐር ሽማይክል (11) @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
نمایش همه...
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የ LMA MANAGER የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማት ማግኘት ችሏል ! @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
نمایش همه...
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማ 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ሪያል ማድሪድ 2-1 ቪላሪያል ሪያል ቫላዶሊድ 1-2 አትሌቲኮ ማድሪድ ኢባር 0-1 ባርሴሎና ሁዬስካ 0-0 ቫሌንሲያ ሴልታ ቪጎ 2-3 ሪያል ቤቲስ ኢልቼ 2-0 አትሌቲክ ቢልባኦ ኦሳሱና 0-1 ሪያል ሶሴዳድ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ ክሮቶኔ 0-0 ፊዮረንቲና ሳምፕዶሪያ 3-0 ፖርማ ካግሊያሪ 0-1 ጄኖዋ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ኮለን 1-0 ሻልክ ወልስቨርግ 2-3 ሜንዝ ስቱትጋርት 0-2 ቤልፊሌድ ባየር ሙኒክ 5-2 ኦግስበርግ ዶርትሙንድ 3-1 ሊቨርኩሰን ዩኒየን በርሊን 2-1 ሊፕዚንግ ፍራንክፈርት 3-1 ፍራይቡርግ ሆፈንየም 2-1 ኸርታ በርሊን ወርደር ብሬመን 2-4 ሞንቼግላድባህ @SkySportEthiopia @SkySportEthiopia
نمایش همه...
ዛሬ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 25ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር 09:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን 12:00 | ሊቨርፑል ከ ክሪስታል ፓላስ 12:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም 12:00 | አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ 12:00 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 12:00 | አርሰናል ከ ብራይተን 12:00 | ሺፊልድ ከ በርንሌይ 12:00 | ሊድስ ከ ዌስትብሮም 12:00 | ዌስትሀም ከ ሳውዝሀምፕተን 12:00 | ፉልሀም ከ ኒውካስትል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 01:30 | ግራናዳ ከ ሄታፌ 04:00 | ሲቪያ ከ አላቬስ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 10:00 | ኢንተር ሚላን ከ ዩዲኒዜ 03:45 | አታላንታ ከ ኤሲ ሚላን 03:45 | ቦሎኛ ከ ጁቬንቱስ 03:45 | ናፖሊ ከ ሄላስ ቬሮና 03:45 | ቶሪኖ ከ ቤኔቬንቶ 03:45 | ስፔዚያ ከ ሮማ 03:45 | ሳሱኦሎ ከ ላዚዮ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ብረስት ከ ፒኤስጂ 04:00 | አንገርስ ከ ሊል 04:00 | ናንትስ ከ ሞንፔሌ 04:00 | ሊዮን ከ ኒስ 04:00 | ስትራርቡርግ ከ ሎረንት 04:00 | ሬምስ ከ ቦርዶ 04:00 | ሊንስ ከ ሞናኮ 04:00 | ሴንት ኤቲን ከ ዲጆን 04:00 | ሬንስ ከ ኒምስ 04:00 | ሜትዝ ከ ማርሴ @Skysportethiopia @Skysportethiopia
نمایش همه...
ጆዳን ሳንች በዶርትሙንድ ቤት ያለው ቁጥራዊ መረጃ። - 137 ጨዋታዎች አከናወነ - 50 ግቦችን አስቆጠረ - 65 አሲስት አደረገ እንግሊዛዊው ኮከብ ገና 21 አመቱ ነው 👏 @Skysportethiopia @Skysportethiopia
نمایش همه...
የኦኪኪ አፎላቢ ጎል 6' ሲዳማ ቡና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር @Skysportethiopia @Skysportethiopia
نمایش همه...
ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ይጠናቀቃል #ከፍተኛ_ግቦች_ግብ_አስቆጣሪዎች 1, ሃሪ ኬን 22 1,ሞሃመድ ሳላህ 22 3, ብሩኖ ፈርናንዴስ 18 4, ሰን ሄንግ-ደቂቃ 17 #በርካታ_አሲስት_ያደረጉ 1. ሃሪ ኬን 13 2. ብሩኖ ፈርናንዴስ 12 3. ኬቪን ዴብሩይን 11 4. ጃክ ግሪሊሽ 10 4. ሰን ሄንግ-ሚን 10 ኬን በሁለቱም ያሸንፍ ይሆን 🤯 @Skysportethiopia @Skysportethiopia
نمایش همه...