cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😂Ethio ቀልድ😂™

እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስቂኝ ቀልዶች በ video በ ፎቶ እንዲሁም በ ጽሁፍ እናቀርባለን ፈታ በሉ😘 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ እንዲሁም cross/ማስታወቂያ ለማሰራት @ethioqeldbot ላይ ያናግሩን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
602
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
FreelanceEthiopia (Afriwork)  በትርፍ ሰዓትዎ ከሚሰርዋቸው ሥራዎች ጀምሮ እንደ ትምህርት ደርጃዎ፣ የሥራ ልምድዎ እና ፍላጎትዎ በሁሉም አይነት ዘርፎች ሁሉንም አይነት ሥራዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
نمایش همه...
👉 አሁኑኑ ይሞክሩት 👈
نمایش همه...
Safaricom Ethiopia

safaricom በኢትዮጵያ ያሉ telegram ተጠቃሚዎችን ዕውቅና ለማግኘት ሽልማቶችን አዘጋጅቷል።የኛን ዕውቅና እያሰፉ ተሸላሚ ይሁኑ🎁

የ medicine ተማሪ ላይብረሪ ቁጭ ብሎ ለ 7 ሰዓት ካነበበ በኋላ... የት አባቱ ሺ አመት አይኖር ሽንት ቤት ድርሼ እመለሳለሁ🚶 😂 @ethio_qeld
نمایش همه...
😂 19
የ medicine ተማሪ ላይብረሪ ቁጭ ብሎ ለ 7 ሰዓት ካነበበ በኋላ... የት አባቱ ሺ አመት አይኖር ሽንት ቤት ድርሼ እመለሳለሁ🚶 😂 @ethio_qeld
نمایش همه...
ባል እና ሚስት እንትን ሲፈልጉ በኮድ መግባባት ፈለጉ ከዛም ከዛም ኮዱን ልብስ እንጠብ በሚለው ተስማሙ በሌኛው ቀንም ሚስት ጓዳ ስራ እየሰራች ሳለ ባል፦ ማሬ ዛሬ ልብስ አናጥብም እንዴ? ሚስት፦ አሁን ስራ ይዣለው በኋላ ትለዋለች ትንሽ ቆይታም ሚስት፦ ሆዴ ላውንደሪ ማሽኑን ላስነሳው ነው ና እና ልብስ እንጠብ? ባል፦ ባክሽ እኔ በእጄ አጥቤዋለው:: Join @ethio_qeld
نمایش همه...
😂 17
አንድ ቢሮ ለ ጸሀፊነት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ያወጣል እና 4 ሴቶች ለመቀጠር የ interview ፈተና በቢሮው ሀላፊ ይፈተናሉ ጥያቄው ለ 4ቱም ተመሳሳይ ነው። ጥያቄውም: "ሴቶች ሁለት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከንፈር አላቸው የሁለቱ ከንፈሮች ልዩነት ምንድነው?" ይላል። የመጀመሪያዋ ሴት: አንዱ ፀጉር አለው አንደኛው የለውም። ሀላፊው: ጥሩ ሁለተኛዋ ሴት:አንዱ መናገር ይችላል ሌላኛው አይችልም። ሀላፊው:በጣም ጥሩ ሶስተኛዋ ሴት:አንደኛው አግድም ነው ሁለተኛው የቆመ ነው። ሀላፊው: እጅግ በጣም ጥሩ። አራተኛዋ ሴት:አንደኛውን ምጠቀምበት እኔ ነኝ ሁለተኛውን ደሞ አለቃዬ😉 ሀላፊው: ሰኞ መጀመር ትችያለሽ። join @ethio_qeld
نمایش همه...
😂 17
...ጦርነቱ ከበረደ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡ አለቃውም "መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም" በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል፡፡ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤ አለቃውም "ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤" በማለት ይወቅሰዋል፡፡ ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር ፡፡ "አለቃዬ ይሄኮ ምንም ማለት አይደለም። ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር። አለቃው፦ "ምን አለህ?"ሲለው ወታደሩ፦ " # እንደምትመጣእርግጠኛነበርኩ " እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው!!! join us @ethio_qeld
نمایش همه...
❤️ 17
በብርድ አሳባችሁ ስህተት ከመስራታችሁ በፊት ይሄን አስታውሱ: ከዳይፐር ይልቅ ሻይ ርካሽ ነው😌 join @ethio_qeld
نمایش همه...
😂 8
"ብዙ ጊዜ sex ማድረግ የ ማስታወስ ችሎታን ይቀንሳል" ይህን ያነበብኩት ታህሳስ 3 2004 ከጠዋቱ 4 ሰአት ከ 42 ደቂቃ ላይ ነው😐 join @ethio_qeld
نمایش همه...
😂 12
normal ሰዎች: bro ብር ጥለሃል Me: 👞 @ethio_qeld
نمایش همه...
እኔም😂 12
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.