cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Danob bakery & pastry mix ing importer&supplier plc

የኬክ እና የዳቦ ግበአቶችን በአንድ ጥላ ስር ለማግኘት ዳኖብን ይጎብኙ *ከ 250 በላይ ጥራት ያላቸው እቃዎች *በተመጣጣኝ ዋጋ *ከ 10 ሀገሮች በላይ አስመጥተን *እርስዎ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን *በቤት ውስጥ የሚሰሩ ደምበኞችን እናበረታታለን ይምጡ ከ ዳኖብ ጋር ሂዎትን ቀለል ያድርጉ በምርቶቻችን እና መስተንግዷችን ይረካሉ! ጥራት ሁሌም መለያችን ነው! ለትዕዛዝዎ @Danobjmak1

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 026زبان مشخص نشده استغذا و نوشیدنی6 539
پست‌های تبلیغاتی
2 050
مشترکین
+324 ساعت
+57 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🌙 እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ወድ ደንበኞቻችን ተወዳጅ አና ታዋቂ የሆነው Cocoa Powder እና Corn Starch በ1Kg አና በ25Kg ያስገባን መሆኑን ሰንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው :: በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል:: አድራሻችን:- መገናኛ አደባባይ  22 በሚወስደው መንገድ አማረ አብራሀምና ቤተሰቦቹ ህንፃ ስር ስልክ:-0993822421 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ በሮዛ ዳቦ ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ:-0935986904 ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ያገኙናል ስልክ:-0965211897
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን ከመጋቢት 23 ጀምሮ - ግንቦት 08 በሁሉም የኬክ ግብአቶች እና የኬክ መስሪያ (ቱልሶች) ላይ የነበረው ታላቅ ቅናሽ እስከ ግንቦት 25/2016 ማራዘማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
نمایش همه...
ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን።🤠 ✨🌙  መልካም በዓል  🌙✨ Eid Mubarak
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለውድ ደንበኞቻችን በሁሉም የኬክ ግብአቶች እና የኬክ መስሪያ እቃዎች ላይ ከመጋቢት 23 እስከ ግንቦት 08 ለ45 ቀን የሚቆይ ቅናሽ ሲያደርግልዎ በታላቅ ደስታ ነው::
نمایش همه...
ውድ ደንበኞቻችን ግሌዞችን(ናቹራል፣ካራሜል እና ስትሮበሪ) እንዲሁም ብሎክ ቸኮሌት አስገብተናል።
نمایش همه...
ውድ ደንበኞቻችን በጥያቄያቹ መሰረት ተወዳጅ የሆነው የቤክሜት ምርት :- ክሬም ሻንቲ(Cream Chantille) ፣ ካስታርድ(Custerd)  እና ሱፐር ጋቶ(Super Gato) እንዲሁም ቫኒላ አይስክሬም ሚክስ (Vanilla Ice Cream Mix) ያስገባን መሆኑን ስንነገሮ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በሁሉም የሽያጭ ሱቆቻችን ያገኙታል። አድራሻችን:- መገናኛ አደባባይ  22 በሚወስደው መንገድ አማረ አብራሀምና ቤተሰቦቹ ህንፃ ስር ስልክ:-0993822421 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ በሮዛ ዳቦ ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ:-0935986904 ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ያገኙናል ስልክ:-0965211897
نمایش همه...
نمایش همه...
TikTok · danob jmak

Check out danob jmak’s video.

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.