cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አል ፉርቃን የኪታቦች PDF

ينشر في هذا المجموعة كتب الرساائل كتب الكبائر من كتب السلف والخلف اهل السنة والجماعة 📎 t.me/Al_Furqan_pdf

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 744
مشترکین
-624 ساعت
+147 روز
+12430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሂባን ዐብድሰሚዕ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
نمایش همه...
👇دليل الحاج 👇 📚 ٥٤ - الأربعون في صفة الحج 🔷 يحتوي على حديث جابر والسنن التي لم ترد فيه🔷 🌿لشيخنا💺/أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري🌿 💡للاستفادة من قناة الشيخ اضغط هنا @AbulYamman
نمایش همه...
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ ቢን ግርግቦ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:25 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:25 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️ 🎁 ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ማክሰኞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው ካልታየች ግን ነገ የረመዷን 30ኛው ፆም ሲሆን ከነገ ወዲያ እሮብ ደግሞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...
🚨የቁርአን ታላቅነትና ቁርአንን ባልደረባ አድርጎ መያዝ⤵️ 📮በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዓብዱልናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 08/07/2016E.C 📅 🌙رمضان ١٤٤٥/٧هجري🌙 🕌 አንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/154 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:30 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat
نمایش همه...
ሰበር ዜና ስለ ረመዷን ፆም ⤵️ ✴️ 🌙 *عاجل* .. *تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير* *غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك* *{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}* *✍ "الراصد نيوز" 📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ የረመዷን ፆም ይሆናል። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️ 🎁 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...