cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👑JESUS IS LOVE👑👑👑

" ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።" (የዮሐንስ ወንጌል 15:13) ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇👇 @Jesusislove12bot እንዲሁም መዝሙር ለመላክ 👇👇👇👇👇👇 @Holy_spritt Group 👇👇👇👇👇👇 @jesus_is_love1

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
531
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Daily Meditation
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 5) ---------- 41፤ ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ። 42፤ ለሚለምንህ ስጥ፥ ከአንተም ይበደር ዘንድ ከሚወደው ፈቀቅ አትበል። 43፤ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። 44-45፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። 46፤ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? 47፤ ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? 48፤ እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።
نمایش همه...
😮 እውነተኛ የመዝሙር ማዕከል ቻናል መዝሙር ፈልጠው አተዋልን? ሙሉ አልበም ፈልገው ተቸግረዋልን? 🤔 MB እየበዛ ተሰላችተዋልን? 🤔 ✔️ እነሆ ይህን ችግር ሁሉ በአንድ ላይ የሚቀርፍ ቻናል😀፦ ከርሶ የምጠበቀውም መምረጥ ና መምረጥ ብቻ ነው።😘 👇👇👇
نمایش همه...
🎶አዳዲስ የአምልኮ መዝሙሮችን🎶
🎶ቆየት ያሉ የዱሮ ዝማሬዎችን🎶
🎶አስደናቂ የአምልኮ መዝሙሮችን🎶
🎶Live Worshipዎችን🎶
🎶ሙሉ አልበሞችን🎶
🎶Cover Songs🎶
🎵የኢንግሊዘኛ አዳዲስናቆየት ያሉ መዝሙር 🎵
🎗ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት🎗
🎯Channelሉን ይቀላቀላሉ🎯
የእለቱ ቃል 🗞 ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ¹⁷ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
نمایش همه...
የእለቱ ቃል 🗞 ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ¹⁷ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
نمایش همه...
نمایش همه...
✝ Spirit Way International Church - SWIC✝

(የዮሐንስ ወንጌል �?ዕራ�?? 1) ---------- 4፤ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። 5፤ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈው። @Gu_yo @EYAGAN1

📖የቃል ጊዜ📖
🎵🎶መዝሙር🎵🎶
📖Bible verses📖
📝Teaching 📝and Preachings 🎤
✝🔘Join us 🔘✝
ይ🀄ላ🀄ሉን
#አረሳውም ለኔ የከፈልከውን ዋጋ እየሱስዬ❤️ @JESUSlovingly143 @JESUSlovingly143
نمایش همه...
Musicብቻውን ትልቅ ደጋፊ የማይፈልግ የውስጥ የሚረዳ የማያስምስ እሱ ብቻውን ትልቅ በሬን ከፍተህ የገባህው እንባዬንም ካአይኔ ያበስከው እውነተኛ አፍቃሪዬ ያባበልከኝ መጽናኜ🔥😭🔥😭🔥😭🔥 ጌታ ትልቅነት በቃል አይገለጽ አንተ ከምዘምርህ ከቃላት በላይ ነህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 @k_youth_forGod @k_youth_forGod
نمایش همه...
. ሰው ያረገኝ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ|Live Worship ⌚8:18 ደቂቃ | 💾 7.1 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ✅ @adadisemezemur ✅ ✅ @adadisemezemur ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
نمایش همه...
የልቤ ምት||-ዘማሪ እዮብ አሊ 🚩|New amazing Gospel song ይለያል❤️‍🔥 ⏰6:18📥62.3 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 🗣ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ 🚩@JESUSlovingly143 🚩@JESUSlovingly143 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ── ❖ ── ✦ ── ❖
نمایش همه...