cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከወጣቶች አንደበት🌹

ቢስሚላህ በአላህዬ ስም ይህ ፔጃችን ያው ኢስላማዊ ትምህርት እናም ሀዲስ ቁርአን ሳይንሳዊ ነክ እናም ብዙ ብዙ ኢንሻአላህ ቢኢዝኒ ኢላሂል አለሚን የምንቀሳሰምበት ፔጅ ይሆናል ብዬ አሰባለው በአላህዬ ፍቃድ እናም እናንተም ያው በደንብ እንድትከታተሉን እንወዳለን ውዶች

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
183
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢማን የሌለው ሰው ከልቡ መልካምን ንግግር ማውጣት አይችልም። ከሰዎች ጋር ለመስማማትም ይሁን ለመጣላት የምላስ ሚና ከፍተኛ ነው። ምላሳቸው ከአእምሮአቸው የፈጠነባቸው ሰዎች ስድብ፣ ሀሜትና ነውር እንጅ ሌላን አይናገሩም። ምላሳቸው ከመናገሩ በፊት አእምሮአቸው ስለሚናገረው ነገር ውጤት ቀድሞ ካሰበ ከንግግራቸው ውስጥ መልካምነት፣ ታጋሽነት፣ እውነተኝነትና ሌሎችም ይዘንባሉ። ስለዚህም ከልባችን ውስጥ ከመናገራችን በፊት ምላሳችን ወይንም አእምሮአችን የትኛው መቅደም እንዳለበት እናስተውል ዘንድ አደራ!!! "የአንድ ሰው ኢማን አይስተካከልም ልቡ እስካልተስተካከለች ድረስ፣ ልቡ አትስተካከልም ምላሱ እስካልተስተካከለች ድረስ" (ረሱል ሰዐወ) ለመልካምነት ክፍያው መልካም ብቻ ነው!!! .......ማሻ አላህ👍 ዉድ የቻናላችን ትከታዬች ምርጥ ምርጡን ለእናንተ ማቅረባችነን ቀጥልና ▶️▶️ @kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat
نمایش همه...
ከወጣቶች አንደበት🌹

ቢስሚላህ በአላህዬ ስም ይህ ፔጃችን ያው ኢስላማዊ ትምህርት እናም ሀዲስ ቁርአን ሳይንሳዊ ነክ እናም ብዙ ብዙ ኢንሻአላህ ቢኢዝኒ ኢላሂል አለሚን የምንቀሳሰምበት ፔጅ ይሆናል ብዬ አሰባለው በአላህዬ ፍቃድ እናም እናንተም ያው በደንብ እንድትከታተሉን እንወዳለን ውዶች

ﻳﺎ ﺃﺧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟشرق ﺃﻭ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻐﺮﺏي ﺃﻧﺎ ﻣﻨﻚ ﺃﻧﺖ ﻣﻨﻲ ﺃﻧﺖ ﺑﻲ ﻻ ﺗﺴﻞ ﻋﻦ ﻋﻨﺼﺮﻱ ﺃﻭ ﻧﺴﺒﻲ ﺇﻧﻪ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺃﻣﻲ ﻭﺃﺑﻲ ﺍﺧﻮﺓ ﻧﺤﻦ ﺑﻪ ﻣﺆﺗﻠﻔﻮﻥ ﻣﺴﻠﻤﻮﻥ ﻣﺴﻠﻤﻮﻥ ﻣﺴﻠﻤﻮﻥ @kawtatocanedabat @islamiyyun https://telegram.me/kawtatocanedabat
نمایش همه...
ከወጣቶች አንደበት🌹

ቢስሚላህ በአላህዬ ስም ይህ ፔጃችን ያው ኢስላማዊ ትምህርት እናም ሀዲስ ቁርአን ሳይንሳዊ ነክ እናም ብዙ ብዙ ኢንሻአላህ ቢኢዝኒ ኢላሂል አለሚን የምንቀሳሰምበት ፔጅ ይሆናል ብዬ አሰባለው በአላህዬ ፍቃድ እናም እናንተም ያው በደንብ እንድትከታተሉን እንወዳለን ውዶች

« በጣም ጠቃሚ ስለ ሆነ ልብ ብለው ያንብቡ » !! ሼር አድርጉ አንድ መምህር የሀምሳ ብር ኖት ወደ ላይ ከፍ አድርጎ በመያዝ ለተማሪዎቹ ማን ነው ይህን የሚፈልግ አላቸው። ሁሉም እጃቸውን በማውጣት ቲቸር እኔ...እኔ ማለት ጀመሩ መምህሩ ብሯን በእጁ ጭምድድ ካደረጋት በኋላ ዳግም ወደላይ ከፍ አድርጎ አሁንስ ማነው መውሰድ የሚፈልግ አላቸው ሁሉም ተማሪዎች አሁንም እጃቸውን በማውጣት ልክ እንደመጀመሪያው እኔ...እኔ እያሉ ጩኸታቸውን ቀጠሉ መምህሩ ብሯን መሬት ላይ ከጣላት በኋላ በጫማው እየረጋገጠ አቆሸሻት ከዚያ ወደ ላይ ከፍ በማድረግ አሁንስ ማነው መውሰድ የሚፈልግ አላቸው ተማሪዎቹ ብሯን በዋዛ ሊያሳልፏት ስላልፈለጉ ልክ እንደመጀመሪያዎቹ ጊዜያት እጆቻቸውን በማውለብለብ ቲቸር እኔ..... እኔ.... ማለታቸውን ቀጠሉ መምህሩ ብሯን ወደ ኪሱ በመመለስ የዛሬው ትምህርታችሁ እዚህ ላይ ያበቃል። ቀዳደህ ካልጣልካት በስተቀር በማሸት፡ በማቆሸሽና በመረጋገጥ የዚህችን ወረቀት ዋጋ መቀነስ እንደማይቻለው ሁሉ እናንተንም ሰዎች ሊያንቋሽሿችሁ፡ ሊያሳንሷችሁ፡ ሊያዋርዷችሁ፡ ሊያፌዙባችሁ፡....... ጥረት ቢያደርጉም ትክክለኛ ዋጋችሁን ሊቀንሱ እንደማይችሉ እወቁ። ይህን ካወቃችሁ ከውድቀት በኋላም መነሳት ትችላላችሁ። ሁሉም ትክክለኛ ዋጋችሁን እንዲያውቅ ማድረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን ትክክለኛ ዋጋችሁን የረሳችሁ እና በራስ መተማመናችሁን ያጣችሁ ቀን ሁሉንም ነገር ማጣታችሁን እወቁ !! ሼር አድርጉ https://telegram.me/islamiyyun
نمایش همه...
Our solution

As Al wr wb የ ረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ለ አላህ ብዬ እወዳቹዋለው 🙄😆😉 ምንም አይነት ሀሳብ ለማቅረብ @ibra14ah Pls share this chan to all people in the world

《ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ ጥንካሬህን ትተው በአንዷ ድክመትህ ይንቁሃል።》 ኢማሙ አሸዕቢይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ 💎"በአላህ እምላለሁ! ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ መልካም ነገሮች ቢኖሩኝ እነርሱን በመተው አንዷን ስሕተት ብቻ ይቆጥሯታል።" 📚【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ (4/308)】 @kawtatocanedabat
نمایش همه...
☘ ለራሱ ያለውን መብት ያክል አንተ እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር መወዳጀት መልካም አይደለም። ነቢዩ ሙሐመድ (ስ.ዐ.ወ)ዠ
نمایش همه...
Ay... ⇝ አላህን ጠብቀው ከፊትህ ታገኘዋለህና ። ⇝ ከአላህ ጋር በሰላም ግዜ ቀዋወቅ በችግር ግዜ እውቅና ይሰጠሃልና ። ⇝ ያላጋጠመህ ነገር ሊደርስብህ ያልነበረና የደረሰብህ ነገር ደግሞ የሚያልፍህ እንዳል ነበር አወቅ ። ⇝ ድል ከትግዕስት ጋር እርካታ ከጭንቅ ጋር ችግርም ከምቾት ጋር መኖሩን ዕወቅ 🌺…☘…🌺 ✍ @kawtatocanedabat https://telegram.me/kawtatocanedabat
نمایش همه...
ከወጣቶች አንደበት🌹

ቢስሚላህ በአላህዬ ስም ይህ ፔጃችን ያው ኢስላማዊ ትምህርት እናም ሀዲስ ቁርአን ሳይንሳዊ ነክ እናም ብዙ ብዙ ኢንሻአላህ ቢኢዝኒ ኢላሂል አለሚን የምንቀሳሰምበት ፔጅ ይሆናል ብዬ አሰባለው በአላህዬ ፍቃድ እናም እናንተም ያው በደንብ እንድትከታተሉን እንወዳለን ውዶች

《ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ ጥንካሬህን ትተው በአንዷ ድክመትህ ይንቁሃል።》 ኢማሙ አሸዕቢይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ 💎"በአላህ እምላለሁ! ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ መልካም ነገሮች ቢኖሩኝ እነርሱን በመተው አንዷን ስሕተት ብቻ ይቆጥሯታል።" 📚【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ (4/308)】 ✍ @kawtatocanedabat
نمایش همه...
የሰው ልጅ ትንሽ ስህተት ከሰራህ ያሳለፍካቸውን ውብ ነገሮችን እንዳለ እንዳልሰራህ አድርገው ያፈርሱታል‥ 🍁… ๏ ከአላህ (ሱ.ወ) እዝነት ስፋት ደግሞ አንዴ ባደረግካት እውነተኛ ተውባ ሰበብ ያሳለፍካቸውን መጥፎ ወንጀሎችህን ሁሉ እንዳልነበሩ ያብሳቸዋል/ወደ መልካምም ይቀይራቸዋል.. 💕💕 ✍ @kawtatocanedabat
نمایش همه...
📒ኢብን ዐባስ (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ 🔖‹‹የገሃነምን እሳት እንዳየው ተደርጓል፡፡ ከሐዲ ሴቶች በብዛት (የእሳት) ጓደኛ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ ‹‹በአላህ ይክዳሉን?›› የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ ‹‹ባሎቻቸውን ነው የሚክዱት፡፡ ለነርሱ የተዋለላቸውን መልካም ነገር ያስተባብላሉ፡፡ (ምስጋና ቢስ ይሆናሉ፡፡) ለብዙ ጊዜ ፀጋ የዋልክላትን አንዲት ሴት ከዚያ ካንተ (የማትፈልገውን) አንድ ነገር ካየች፡- ‹‹ምን አድርገህልኝ ታውቃለህ፡፡›› ትላለች፡፡ 📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚 📒ኢብን ዐባስ (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ 🔖‹‹የገሃነምን እሳት እንዳየው ተደርጓል፡፡ ከሐዲ ሴቶች በብዛት (የእሳት) ጓደኛ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ ‹‹በአላህ ይክዳሉን?›› የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ ‹‹ባሎቻቸውን ነው የሚክዱት፡፡ ለነርሱ የተዋለላቸውን መልካም ነገር ያስተባብላሉ፡፡ (ምስጋና ቢስ ይሆናሉ፡፡) ለብዙ ጊዜ ፀጋ የዋልክላትን አንዲት ሴት ከዚያ ካንተ (የማትፈልገውን) አንድ ነገር ካየች፡- ‹‹ምን አድርገህልኝ ታውቃለህ፡፡›› ትላለች፡፡ 📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚 https://telegram.me/kawtatocanedabat
نمایش همه...
ከወጣቶች አንደበት🌹

ቢስሚላህ በአላህዬ ስም ይህ ፔጃችን ያው ኢስላማዊ ትምህርት እናም ሀዲስ ቁርአን ሳይንሳዊ ነክ እናም ብዙ ብዙ ኢንሻአላህ ቢኢዝኒ ኢላሂል አለሚን የምንቀሳሰምበት ፔጅ ይሆናል ብዬ አሰባለው በአላህዬ ፍቃድ እናም እናንተም ያው በደንብ እንድትከታተሉን እንወዳለን ውዶች

💕 (ውስጥህን አስተካክል ውጭህ ያምርልሀል: 🔗 በአንተና በአላህ ያለውን ነገር አሳምር አላህ በአንተና በሰዎች መካከል ያለውን ያሳምርልሀል ! 🔎 ለአኼራህ ስራ የዱንያ ነገሮችን አላህ ያስተካክልልሃል! 📌 ዱንያህን ለአኼራ ሽጥ ሁለቱንም አላህ ትርፋማ ያደርግልሃል! 📌 አኼራህን በዱንያ አትሺጥ ሁለቱንም ትከስራለህ ! •(ሱፈያና ሰውሪ ( ረሂመሁሙሏህ )• ✍ @kawtatocanedabat
نمایش همه...