fa
Feedback
𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835

نمایش بیشتر
2 183
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
1/2 LIFE PER IPSUM(By Him)

1/2 Life ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የJIT ቤተሰብ አርብ ማለትም ዛሬ 07/09/2018 GF ፕሮግራም ከ3rd year batch ጋር እግዚአብሔርን የምናመሰግን ይሆናል☺☺። በማህበር በምንሰበሰብበ
1/2 Life ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የJIT ቤተሰብ አርብ ማለትም ዛሬ 07/09/2018 GF ፕሮግራም ከ3rd year batch ጋር እግዚአብሔርን የምናመሰግን ይሆናል☺☺። በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ #የፀሎት ጊዜ🧎‍➡️🧎‍➡️ #የአምልኮ🎹🎹 #የቃል 🎤🎤 👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን። 👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን። ⛪️መካነ ኢየሱስ ⏰11:30 በጌታ ፍቅር በጊዜ ተገኙ Seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram | TikTok

ፀጋ ይብዛላችሁ። ደም መለገስ ምትችሉ አሁን በZoe ደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ ስለሆንን እንድትመጡ ይሁን😍 Happening Now at zoe🙏
ፀጋ ይብዛላችሁ። ደም መለገስ ምትችሉ አሁን በZoe ደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ ስለሆንን እንድትመጡ ይሁን😍 Happening Now at zoe🙏

https://vt.tiktok.com/ZS9N7RKrpbQVw-633Eh/ Lamesgehn music concert Join TikTok live

🎉🎉ላመስግንህ🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ረድቶን ላመስግንህ የሚል ዝማሬ ተለቆል እንዲሁም ደግሞ በቅርቡ ለእኔ ነው የሚለው ሁለተኛው ዝማሬ ይለቀቃል። 👉ስለዚህም ይህንን ዝማሬ ልናስመረቅ እግዚአብ
🎉🎉ላመስግንህ🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ረድቶን ላመስግንህ የሚል ዝማሬ ተለቆል እንዲሁም ደግሞ በቅርቡ ለእኔ ነው የሚለው ሁለተኛው ዝማሬ ይለቀቃል። 👉ስለዚህም ይህንን ዝማሬ ልናስመረቅ እግዚአብሔር ልናመሰግን ነገ አርብ 23/08/18 ቀጠሮ ይዘናል። 👉የሶማ የዝማሬ ህብረት ዝማሬዎች እንዲሁም በተለያዩ ዝማሬዎች እግዚአብሔር እናመልካለን 👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን! 👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን። ⛪️መካነ ኢየሱስ ⏰11:30 በጌታ ፍቅር በጊዜ ተገኙ 👉Dressing Code :-White⬜️ #Seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram | TikTok

ይህን መነጽር zoe በማክሰኞ እለት ያየ ሰው ከባለቤቱ ስር ስለጠፋበትና በጣም ስለ ሚያስፈልገው በጌታ ፍቅር ከታች ባለው ስልክ በመደወል ይስጡን 😊 0954691560
ይህን መነጽር zoe በማክሰኞ እለት ያየ ሰው ከባለቤቱ ስር ስለጠፋበትና በጣም ስለ ሚያስፈልገው በጌታ ፍቅር ከታች ባለው ስልክ በመደወል ይስጡን 😊 0954691560

ስለ ነገረ - ስላሴ የተማርንበትን PPT ለማግኘት እንዲሁም ተጨማሪ መፅሀፍትን ለማግኘት በዚህ መስፈንጠሪያ (Link)🔗 በመግባት ማግኘት ይችላሉ።🙏 https://t.me/+2oOBE69JKc81YTNk

ስላሴ(Trinity)   Part - Two በወንድም ኤባ #Seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram | TikTok

ሰላም ቅዱሳን ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ 👉 #pure love ከ #action_team ጋር በመሆን ባዘጋጀው የልብስ ማሰባሰብ ፕሮግራም ሁላችንም ያለንን ልብሶች በመስጠት ድሆችን እናግዝ። 👉የሚሰበሰበ
ሰላም ቅዱሳን ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ 👉 #pure love ከ #action_team ጋር በመሆን ባዘጋጀው የልብስ ማሰባሰብ ፕሮግራም ሁላችንም ያለንን ልብሶች በመስጠት ድሆችን እናግዝ። 👉የሚሰበሰበው በፊታችን እስካለው አርብ ድረስ ይሆናል። 👉የሚሰበሰብበት መንገድ 👦ወንዶች ለሳሙኤል 0979259810 👧ሴቶች- ለቃልኪዳን 0970958827 ለቢታንያ 0969355938 #Seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram | TikTok