fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
2 795
مشترکین
+124 ساعت
+67 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ስያሜ ምን ይባላል?
Anonymous voting

የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ስያሜ ምን ይባላል?
Anonymous voting

#ዜና_ዕረፍት ለበርካታ ዓመታት ከገጠር እስከ ከተማ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገራት ቅዱሱን ሕያው ወንጌል በታማኝነትና በትጋት ያለዕረፍት ያገለገሉት #መምህር_ዘለዓለም_ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከድካመ
+1
#ዜና_ዕረፍት ለበርካታ ዓመታት ከገጠር እስከ ከተማ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገራት ቅዱሱን ሕያው ወንጌል በታማኝነትና በትጋት ያለዕረፍት ያገለገሉት #መምህር_ዘለዓለም_ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከድካመ ሥጋ ዐረፉ። #ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ #ወልደ_ሰማዕት ሀገረ ሕይወት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤ በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ዕቅፍ ያኑርልን፤ ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service

'' አገልግሎት '' ክፍል - 3 በመ/ር ዲ/ን ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 28/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድ
'' አገልግሎት ''                   ክፍል - 3    በመ/ር ዲ/ን ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  ዛሬ  ቅዳሜ  የካቲት 28/2018 ዓ.ም ከምሽቱ  12:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✨✨✨ ቁርሴን ለወገኔ ✨✨✨ " ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። " ምሳ 19 : 17 በቅድሚያ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✨✨✨ ቁርሴን ለወገኔ ✨✨✨ " ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። " ምሳ 19 : 17 በቅድሚያ እንኳን ለታላቁ ጾም አደረሰን🙏 እያልን በዚህ ጾም ውስጥ "ቁርሴን ለወገኔ" የሚለውን ቻሌንጅ እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን። 🔹በገንዘብ 🔹አልባሳት በመስጠትና በመሳሰሉት        ቻሌጁን መቀላቀል ይቻላል። CBE: 1000658532921 (Tesefaye teshome & mulugeta seman & shewangzaw habte)
ለበለጠ መረጃ:- +2519-31-14-44-44 +2519-11-09-15-98 +2519-12-48-65-04 ይደውሉልን።
✞የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል✞

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ፲፫ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ይገኛል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የዛሬ 1
+1
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ፲፫ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ይገኛል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የዛሬ 13 ዓመት  የካቲት 24/2005 ዓ/ም ፓትርያርክ ሆነው እንደተሾሙ የሚታወስ ነው።