fa
Feedback
Арбитражница dooradas

Арбитражница dooradas

رفتن به کانال در Telegram

Арбитраж трафика вместе с вашей Дашей 📈 На счет кураторства писать мне - @deangelsme! Пишете сразу с просьбой и попрошу вас быть вежливыми и культурными🙏☺️ Мой бесплатный курс специально для вас - @DashaDeAngelis_bot 💗

نمایش بیشتر
1 702
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ቅዳሜን ከኛጋር ያሳልፉ🔥
+1
ቅዳሜን ከኛጋር ያሳልፉ🔥

ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ? Player kit 4000 brr Fans 2600 brr
+5
ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ? Player kit 4000 brr Fans 2600 brr

ከአንድ አመት በፊት በዚች ቀን ፦ ካሪም The Dream ቤንዜማ በእግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ ባላንዶሩን ማሳካት ቻለ ።
ከአንድ አመት በፊት በዚች ቀን ፦ ካሪም The Dream ቤንዜማ በእግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ ባላንዶሩን ማሳካት ቻለ ።

ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ?
+5
ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ?

5.21 KB

ቼልሲዎች የብሬንትፎርዱን ኢቫን ቶኒን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ምንም እንኳን በቤቲንግ ህግ ጥሰት እገዳ ምክንያት እገዳ ላይ ቢገኝም ተጫዋቹን ይፈልጋሉ። እንግሊዛዊው አጥቂ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላ
ቼልሲዎች የብሬንትፎርዱን ኢቫን ቶኒን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ምንም እንኳን በቤቲንግ ህግ ጥሰት እገዳ ምክንያት እገዳ ላይ ቢገኝም ተጫዋቹን ይፈልጋሉ። እንግሊዛዊው አጥቂ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ወደ ልምምድ መመለስ ይችላል።[Football London]

የ24 አመቱ አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ በአርሰናል ስላለው የኮንትራት ማራዘሚያ ንግግር ላይ ብዙ የምናገረው ነገር የለኝም ነገርግን "በክለቡ በጣም ደስተኛ ነኝ" ሲል ተናግሯል
የ24 አመቱ አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ በአርሰናል ስላለው የኮንትራት ማራዘሚያ ንግግር ላይ ብዙ የምናገረው ነገር የለኝም ነገርግን "በክለቡ በጣም ደስተኛ ነኝ" ሲል ተናግሯል

🇪🇺 በዩሮ 2024 ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ⏰ 64' ቤልጅየም 4-0 ኢስቶኒያ እስራኤል 0-0 ቤላሩስ ጣልያን 2-1 ዩክሬን ማልታ 0-2 ሰሜን መቄዶንያ ኖርዌይ 2-0 ጆርጂያ ስፔን 2-0 ኮፕሩስ ስዊድን 0-2 ኦስትሪያ ስዊዘርላንድ 1-0 አንዶራ

BREAKING: ጄዶን ሳንቾ ስለ ደካማ የስልጠና አፈፃፀሙ ኤሪክ ቴን ሃግ ከሰጠው አስተያየት በኋላ የማህበራዊ ሚዲያ መግለጫውን ሰርዟል።
BREAKING: ጄዶን ሳንቾ ስለ ደካማ የስልጠና አፈፃፀሙ ኤሪክ ቴን ሃግ ከሰጠው አስተያየት በኋላ የማህበራዊ ሚዲያ መግለጫውን ሰርዟል።

ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ?
+5
ኦርጅናል ማልያዎችን ይፈልጋሉ ? ☎️ 0924442419 ይደውሉ?

🇪🇺 በዩሮ 2024 ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ⏰ እረፍት! ቤልጅየም 2-0 ኢስቶኒያ እስራኤል 0-0 ቤላሩስ ጣልያን 2-1 ዩክሬን ማልታ 0-2 ሰሜን መቄዶንያ ኖርዌይ 2-0 ጆርጂያ ስፔን 3-0 ኮፕሩ
🇪🇺 በዩሮ 2024 ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች       ⏰ እረፍት! ቤልጅየም 2-0 ኢስቶኒያ እስራኤል 0-0 ቤላሩስ ጣልያን 2-1 ዩክሬን ማልታ 0-2 ሰሜን መቄዶንያ ኖርዌይ 2-0 ጆርጂያ ስፔን 3-0 ኮፕሩስ ስዊድን 0-0 ኦስትሪያ ስዊዘርላንድ 0-0 አንዶራ

አርሰናል በክረምቱ የስፖርቲንግ ሊዝበኑን ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን ለማስፈረም ሞክሯል ነገር ግን ለተጫዋቹ €35 ሚሊዮን ዩሮ ብቻ ለማቅረብ ነበረ የፈለገው ነገርግን €80 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረ
አርሰናል በክረምቱ የስፖርቲንግ ሊዝበኑን ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን ለማስፈረም ሞክሯል ነገር ግን ለተጫዋቹ €35 ሚሊዮን ዩሮ ብቻ ለማቅረብ ነበረ የፈለገው ነገርግን €80 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ ተጠይቋል አርሰናል በሚቀጥለው ክረምት ወደ እሱን እንደሚያስፈርም ቃል ሰጥቷል። [Record_Portugal]

▪️|| አሁን እየተደረገ ባለ የኖርዌይ እና ጆርጂያ ጨዋታ የክለባችን ኮከብ ማርቲን ኦዴጋርድ ጎል ማስቆጠር ችሏል ።
▪️|| አሁን እየተደረገ ባለ የኖርዌይ እና ጆርጂያ ጨዋታ የክለባችን ኮከብ ማርቲን ኦዴጋርድ ጎል ማስቆጠር ችሏል ።

🚨GOAL | Italy 1-0 Ukraine | Davide Frattesi

ጋሪ ኦድሪስኮል ከ15 አመታት ቆይታ በኋላ አርሰናልን ለቆ በማንቸስተር ዩናይትድ የስፖርት ህክምና ሃላፊ በመሆን አዲሱን ስራውን ሰኞ ይጀምራል።
ጋሪ ኦድሪስኮል ከ15 አመታት ቆይታ በኋላ አርሰናልን ለቆ በማንቸስተር ዩናይትድ የስፖርት ህክምና ሃላፊ በመሆን አዲሱን ስራውን ሰኞ ይጀምራል።

የጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ፖል ፖግባ ከኡዲኔዝ - ጁቬንቱስ በኋላ በነሀሴ 20 በቴስቶስትሮን 💉 ምርመራ ማለፍ ባለመቻሉ የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል በሚል እገዳ ተ
የጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ፖል ፖግባ ከኡዲኔዝ - ጁቬንቱስ በኋላ በነሀሴ 20 በቴስቶስትሮን 💉 ምርመራ ማለፍ ባለመቻሉ የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል በሚል እገዳ ተጥሎበታል። የጣልያን ብሔራዊ የፀረ-አበረታች መድሐኒቶች ባለስልጣን ፖል ፖግባ አበረታች ንጥረ ነገሩን መጠቀሙ በተጨማሪ ምርመራዎች እስኪረጋገጥ ድረስ እገዳ እንደተጣለበት አስታውቋል። ፖግባ ተጨማሪ ምርመራ አድርጎ አበረታች ንጥረ ነገር መጠቀሙ የሚረጋገጥ ከሆነ ለአራት አመታት ከማንኛውም ስፖርት ሊታገድ እንደሚችል ተነግሯል።

የጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ፖል ፖግባ ከኡዲኔዝ - ጁቬንቱስ በኋላ በነሀሴ 20 በቴስቶስትሮን 💉 ምርመራ ማለፍ ባለመቻሉ የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል በሚል እገዳ ተ
የጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ፖል ፖግባ ከኡዲኔዝ - ጁቬንቱስ በኋላ በነሀሴ 20 በቴስቶስትሮን 💉 ምርመራ ማለፍ ባለመቻሉ የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል በሚል እገዳ ተጥሎበታል። የጣልያን ብሔራዊ የፀረ-አበረታች መድሐኒቶች ባለስልጣን ፖል ፖግባ አበረታች ንጥረ ነገሩን መጠቀሙ በተጨማሪ ምርመራዎች እስኪረጋገጥ ድረስ እገዳ እንደተጣለበት አስታውቋል። ፖግባ ተጨማሪ ምርመራ አድርጎ አበረታች ንጥረ ነገር መጠቀሙ የሚረጋገጥ ከሆነ ለአራት አመታት ከማንኛውም ስፖርት ሊታገድ እንደሚችል ተነግሯል። ሎጬ የናንተው! Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et @ https://t.me/loche_et

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:- ከደራስያን እና ገጣሚያን ጋር የጨዋታ ቆይታ የዕለቱ እንግዳ:- ደራሲ እና ገጣሚ ዮሐንስ ሀብተ ማርያም ተጋባዥ: ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ደ
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።  (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:-  ከደራስያን እና ገጣሚያን   ጋር የጨዋታ  ቆይታ የዕለቱ እንግዳ:-       ደራሲ እና  ገጣሚ ዮሐንስ  ሀብተ ማርያም ተጋባዥ:         ገጣሚ ረድኤት ተረፈ         ደራሲ እና  ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም         ገጣሚ   ሰለሞን  ሳህል የተመረጠው መጽሐፍ:-  ፍቅር                                    ሰው                                   ማህሌት የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:  ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት:: ቀን:- ቅዳሜ: ነሐሴ    13 2015:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:30 ድረስ:: ማስታወሻ:: 1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት   ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። ( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw