cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Amin Multimedia Production

አሚን መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን 👇🙏SUBSCRIBE🙏👇 https://youtube.com/channel/UC-AuCcH1MNXHZ0eek4DwVXQ

نمایش بیشتر
أثيوبيا8 034امهری6 797دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
469
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
ልዩ የረቢዕ መቀበያ (ኢሽቅ) 3 | በታላቁ አንዋር መስጂድ | #al_faruq_tube #ethiopia #menzuma #ebstv #as_sunnah_tv

እንኳን ለ1498ኛው የሰይዳችንﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መውሊድ ተናፋቂው የደስታ ቀናችን! የYou Tube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ያሉ መንዙማዎችን የመውሊድ ቪዲዮዎችን ደማማቅ ኢሽቆችን የሐድራ ላይ ቅጂዎችን በጥራት ማግኘት ይችላሉፌስቡክ #A#al_faruk_multimedia_production Al_Hadra_Tube #Menzuma​ #Engurguro​ #Ethiopian​ #Islamic​ #Nesheda​ #Mewlid #Dibe​ #Tekrar​ #Ramsa​ #Mewulid​ #Mejit​ #Alfaruqtube #Ethioneshedaandmenzuma #inayarecords #Mohammed​ #Muhammed​ #Mohamed​ #Awel​ #Amir #Hussen #Abret​ #Dana​ #Warida #Selehadinwedding​ #Alburda #Alfuselat #Muradina #Hadra​ #መንዙማ​ #እንጉርጉሮ​ #ኢትዮጵያን​ #ያኸይረልአናም #የሀይረልአናም #አዲስመንዙማ #ኢስላሚክ​ #ነሽዳ​ #ማህፉዝአብዱ #ሷሊህሙሐመድ #ሰለሀዲንሁሴን #ድቤ​ #አልፋሩቅቲዩብ #ኢናያሪከርድ #እንደልጅነቴ #ጡሀነብይ #ተክራር​ #ራምሳ​ #አርሂቡነቢ #መውሊድ​ #መጅት​ #መሀመድ​ #ሙሀመድ​ #አወል​ #አሚር #ሁሴን #አብሬት​ #ዳና​ #አልከሶ #ዋሪዳ #ሀድራ​ #ethiopian #menzuma #islamic​ #Neshida​ #abrat_pro

Photo unavailableShow in Telegram
የተራራቀ ልብ ⏬⏬⏬ሙሉ ክፍል⏬⏬⏬ https://youtu.be/heeQcnNiPSY
نمایش همه...

Photo unavailableShow in Telegram
------------💞------------- ★🎁ለፍቅር ፊዳ🎁★ ------------💞------------- ክፍል ሁለት «በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ» …የክረምቱ ወር አልፎ የበጋው ወቅት የገባበት ተማሪው የናፈቀውን ት/ቤቱን የሚያገኝበት ባስራው ከእረፍቱ የሚኳረፍበት ጊዜ ነው የሚፍታህ እህት ሀፍሳም ዛሬ የአጎቷ ልጅ በአሁኑ አመት ት/ቤት ቀይራ እነሱ ሚማሩበት ት/ቤት ገብታለች ዘመዷም ጓደኛዋም ስለሆነች ደስ ብሏታል ልጅቷ ስሟ ማያ ያባላል ውበት ከማንም ሴት በላይ በጣም ቆንጆ ናት ሚያምር መካከለኛ አቋም ነው ያላት  አባቷ አቶ ኢያድ  ከቤተሰቦቹ የወረሰውን ድርጅት ስለሚያስተዳድር ለስራ ወደ አሜሪካ በሄደበት ወቅት ሊንሳ ምትባል አሜሪካዊ አስልሞ ካገባት ቡሀላ ነው ማያን የወለዱት ማያ የአሜሪካ ተወላጅ ናት ማያ ያለቻት እናቷ ናት ያለችበት ምክኒያትም 1 አመት ሳይወልዱ ቆይተው ከ1አመት ቡሀላ ስትወለድ አላህ ለኔ ብሎሻል ብላ ከኢንጊሊዘኛው mine  ከሚለው ወስዳ ማያ አለቻት እናቷ በመኪና አደጋ ነው በሞት የተለየቻት  ማያ  እናቷ ከሞተች አሜሪካ ለ2 አመታት ኖራለች ማለትም ባጠቃላይ ለአምስት አመታት ኖራለች ከዛ ቡሀላ ግን አባቷ የሚያፈቅራትን ሚስቱን ካጣ ቡሀላ እዛ ሀገር መኖር ስላልፈለገ ሀገሩ ኢትዮጲያ መኖር ጀምሯል የማያ አባት ያደጉት ማደጎ ነው አንድ ሀብታም ሙስሊም ሰዎች ወስደው አስተምረው አስመርቀውት ነው ከዱኒያ የተለዩት ሌላ ልጅ ስለሌላቸው ቤተመንግስት የሚመስለው ትልቁና የሚያምረውን ፎቅ ቤት የወረሰው እሱ ስለሆነ ከማያ ጋር እዛ ነው ከሁለት ሰራተኛ ጋር የሚኖሩት ድረጅታቸውንም እሱ ነው ሚያስተዳድረው ማያንም ብቻውን አቀባሮ ነው ያሳደጋት በኢማኗም ጠንካራ እድቶን አድርጎ ነው ያሳደጋት በዚም ሰበብ እንደ ሀብታም መቅበጥ አይመቻትም ሁሌም ሰፋፊ ጥቁር እና ረዣዥም አባያ ነው ምትለብሰው ሁሌም ብቸኝነት ያስደስታታል ጩሀት ነገር አይመቻትም ወዳው ራስምታት ይይዛታል ፀጥታ የበዛበት ቦታ በጣም ያስደስታታል ሰው መቅረብ አትፈልግም በተለይ ወንድ የተባለ ፍጡር ከአባቷ ውጪ የውድቀቷ ምክኒያት የሚሆኑ  ስለሚመስላት ትፈራለች አትቀርባቸውም በውበቷ ምክኒያት ጓደኛዋ መሆን የሚፈልጉ ብዙ ወንዶች አሉ እሷ ግን የድሮው ጠባሳዋ ስላልሻራ ወንድ ሲባል ያንቀጠቅጣታል ሰውን መቅረብ ባትፈልግም ሀፍሳን ግን አባቷ ስላላት ነው ጓደኛ የሆነቻት ከቀረበቻት ቡሀላ ግን ወዳታለች ሁሉንም ሚስጥሯን ነግራታለች ሰውን መቅረብ ከፈራችበት ምክኒያት ውጪ እሱንም በደንብ ስትግባባት ነው ልትነግራት የፈለገችው…አምስቱን ፔሬድ ተምረው ምሳ ሰአት ሲደርስ ሀፍሳ ማያ ጋር ወደ መስጂድ ሊሄዱ ወጡ ሰግደው ከመስጂድ እንደወጡ ሀፍሳ ወደቤት ሄደን ምሳ ካልበላን ብላ ያዘቻት የነሀፍሳ ቤትና ት/ቤቱ ብዙ አይራራቅም አንደምንም ተከራክራ ይዛት ሄደች… ምሳ ሰአት ላይ ሚፍታህ ላፍቶፑን ጠረጴዛ ላይ አስቀምጦ የውጪው ኮሊደር ላይ እየተንጎራደደ አዲስ ስለገቡ መድሀኒቶች እያወራ ነው በመሀል በር ተንኳኳ ሰራተኛቸው ሄዳ ከፈተች ሀፍሳ ነበረች ከማያ ጋር የመጣችው ከዛም ማያን ማማ ሰርፕራይዝ ላርጋት አንዴ ቁሚ አለቻት ና ኩሽና ፊትለፊት ያለችዋን እናቷን እያፈጠጠችባት  ትስቃለች <<ወይ ጉድ ደሞ ምን መጣ ልትበይኝ ነው አሰላሙ አለይኩም የለም እንዳይረፍድብሽ ቶሎ በልተሽ ውጪ ምን ይገትርሻል>>በሳቅ እያዋዙ ነገሯት <<ሃሃሃ ኡሚዬ ዛሬ ሰርፕራይዝ አለሽ እንግዳ ይዤ ነው የመጣውት  ገምቺ ማንን ነው>> <<ልዕልቴን ይዣት መጣው እንዳትይኚ ዞር በይ እንጂ ትግባበት>>አሏት ቆንጆ ስለሆነች ልዕልቴ ብለው ነው ሚጠሯት ግን በአካል አንድ ጊዜ ብቻ ነው ቤታቸው ሄደው ያዩዋት ሌሎቹ ጋር አትተዋወቅም <<ጎበዝ ገማች እኮ ነሽ ኡሚ ሰርፕራይዝ… ነይ ግቢ ውዴ>>ሄዳ እናትየውን ሰላም ብላ ስትዞር <<አው እነሱን መዳኒቶች በሱ……በ……በ……በ…>>ለመጨረስ ከበደው አይኑ ፊት ለፊት የሚመለከተው ነገር ቅዠት መስሎታል ሀፍሳም የሱን ምፍጠጥ አይታ <<ሚፍቱ ማያ ትባላለች ተዋወቃት የአጎታችን ልጅ ናት>>አለችው ሳቅ እያለች ማያ ግን ቀና ብላ አላየችውም አንገቷን እንደደፋች ነው ሚፍታህ ከያዘው ስልክ በተደጋጋሚ ሄለው የሚል ድምፅ ይመላለሳል የሚመለከተው ነገር ላይ አይኑ እንደፈጠጠ እጁ ከዳው የያዘውን ስልክ በቁሙ ለቀቀው… ሼር ★★ይቀጥላል★★ @miracule_quote_and_pic
نمایش همه...
-----------💞------------ ★🎁ለፍቅር ፊዳ🎁★ -----------💞------------- ክፍል አንድ «በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ» …ቀኑ ጁመዓ ነው ወቅቱ ደሞ ክረምቱ ሊገባደድ የደረሰበት ነው በጠዋቱ ቀኑ ጨልሟል ለመዝነብ እየዳዳው ነበር ሁሉም ጃኬት ደርቦ መጓዝን መርጧል ሚፍታህም ቡኒው ጀለቢያው ላይ እርሳሳማ ከለሩን ጃኬት ደርቦ አምሮበታል ከኮሌጅ በጥሩ ነጥብ ሲመረቅ አባቱ እንደ ስጦታ የገዙለትን መኪናውን  አስነስቶ እናቱን እና እህቶቹን ጀሞ ያለችው አክስቱ ስለወለደች አቂቃ ጠርታቸው ለመጠየቅ ስለሚሄዱ እሷ ቤት አድርሷቸው  ጁመዓን ለመስገድ ወደ በኒ መስጂድ አቀና ሚፍታህ ቀይ የፊት መልክ ያለው በአለባበሱ በአረማመዱና በፈርጣማ ሰውነቱ ወንዳወንድነቱን የሚያስመሰክር በዲኑ በትንሹም ቢሆን ጠንከር ያለ ልጅ ነው ቤተሰቦቹ ሀብታም የሚባል አይነት ኑሮ ነው ሚኖሩት እሱም ቢሆን በፋርመሲስትነት ተመርቆ የራሱን ፋርማሲ ከፍቶ እየሰራ ይገኛል ከቤተሰቦቹ እሱ የመጀመሪያ ልጅ ነው  ወንድ ልጅም እሱ ብቻ ነው እናቱ ወ/ሮ ካሚላ አባቱ ደሞ አቶ ያሲን ይባላሉ 3 እህቶች አሉት ሀፍሳ፣ሶፊያ እና ኢልሀም ይባላሉ ሀፍሳ ሁለተኛ ልጅ ስትሆን የ11 ክፍል ተማሪ ናት ሶፊያ ደሞ የ7 ክፍል ተማሪ ናት ኢልሀም ግን ገና 4 አመቷ ነው በተፈጥሮ እግሮቿ ተጠላልፎ ነው የተወለደችው ቁማ መራመድ አትችልም በዚም ሰበብ ትምርት አልገባችም ነገር ግን ውበት አላብሷታል በዚ ምድር እንደሷ ቆንጆ ያለ አይመስል የፊቷ ቅላት የቅንድቦቿ መብዛት የከንፈሯ መቅላት የአይኗ መተለቅ የፀጉራ ሉጫት ብቻ ሁሉንም ሰቷታል ቁሞ መራመድን ከለከላት እንጂ… ሚፍታህ ጁመዓን ሰግዶ ወደ አክስቱ ቤት ሄዶ እስኪወጡ ዳር ይዞ መኪና ውስጥ ተቀምጦ እየጠበቃቸው ነው በመሀል ግን  ድንገት ግን አንድ ነገር ላይ አይኑ አረፈ ፈዞ ቀረ ጥልቅ የሀሳብ በሀር ውስጥ ገባ እንዲ ያለ ውበት አይቶ ሚያቅ አልመሰለውም አንዲት ልጅ ጥቁር አባያ ለብሳ ወፍራም ጃኬት ደርባ ሸምገል ያሉ አባት አቅፈዋት እያሳቋት ከአክስቱ ቤት ሲወጡ ነበር ይሄን ውበቷን የተመለከተው ለነገሩ የሷ ውበት እሱን ብቻ አልነበረም ሚያፈዘው ያያት ሁሉ ይመሰጥባታል ከውበትም ውበት ተላብሳለች ችምችም ያለው ቅንድቧን ወጣ ወጣ ያሉት አይኖቿ ብቻ ሁሉ ነገሯ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ውብ ነበረች እሷ ላይ እንደተመሰጠ አንዲት እናት በመስኮቱ በኩል መተው "ልጄ እባክህ ልጄ ታማብኛለች ማሳከሚያ የለኝም እንደው ትንሽ ብር ስጠኝ"አሉት እሱም ልጅቷ ላይ ተመስጦ ስለነበር ጁመዓ ሰግዶ ሲወጣ ከባንክ ያወጣውን አስር ሺህ ብር ሳያስበው ሰጣቸው እናትየውም አመስግነው መርቀውት ሄዱ አሚን እንኳን አላላቸው ስትራመድ ዝም ብሎ እየተመለከታት ነበር ምናልባት የወደፊት ሀላሌ ትሆን አላህ ከወደደኝ እሷን አይሰጠኝም  ይሆን እያለ ያስባል ልክ አንድ መኪናውስጥ ገብተው ሲሄዱ ነበር ከሀሳቡ የነቃው አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጂም ብሎ ባነነ በሰራው ስራ ኢስቲግፋር ማድረግ ጀመረ በመሀል የሰጠውን ብር አሁን ገና ልብ አለው ከመኪናው ወርዶ ቢፈልጋቸውም የሉም አላህ ሰደቃ ያርገው ብሎ ትቶ ወደ መኪናው ገብቶ ኢስቲግፋር ማድረጉን ቀጠለ ነገር ግን ከሀሳቡ ልትወጣ አልቻለችም ደጋግሞ ኢስቲግፋር ቢያረግም አሁን ፈገግታዋ መቶበት ፈገግ ያስብለዋል እናቱናእህቱ በሀሳብ ከሄደበት አባነኑት <<ወዴት ነው ባክህ ወይስ አዲሷ ፋሪማሲ መድሀኒት የገዛችህ ናት እንዲ ወንድሜን ብውው አርጋ የወሰደችህ>>ሀፍሳ የተለመደውን ነቆራዋን ጀመረች <<ኡፍ አንቺ ደሞ ምታወሪው አታጪም ወረኛ ነይ ግቢ አሁን አስጠበቃቹኝ እኮ>> ሀፍሳ እናቷ ልታወራ ስትል ቶሎ ቀምታ <<አስጠበቀችኝ አትልም ምን አለፋህ እረዳሀለው  እኮ አፍረህ ነው አሁን ምን አለበት ዳሩኝ ብትል ከሩቅ ከምትናፍቃት…>> <<ሀፍሳ…>>እናቷ ተቆጧት <<ዝም በይ መሪ ይዞ ያለው ምን ያሳብድሻል>>እናቷ ተቆጥተው ዝም አስባሏት ሚፍታህ ግን"ምን አለበት ዳሩኝ ብትል ከሩቅ ከምትናፍቃት" ያለችው ፈገግ አስብሎታል መሪ መያዙን ረስቶ ሀሳቡን እሷ ጋር ጥሎ በደመነፍስ ይነዳል በመሀል አንድ ሆስፒታል አከባቢ ሲደርሱ አንዲትን እናት ሊገጫት ሲል ፍሬኑን በሀይል ይዞ አስቆመው ሁሉም ደንግጠዋል እሱም አንድ ነገር የሆኑ መስሎት ወረደ እሳቸው ደንግጠው ክርናቸውን ፊታቸው ላይ አድርገው ቆመዋል <<ደና ኖት እማማ ጎዳዎት እንዴ>> <<ቀስ ብለህ አትነዳም ልጄ ጥሩ አይደለም እኮ ፍጥነት>>ብለው ካጎነበሱበት ቀና ሲሉ ያዩት ነገር አስደሰታቸው <<ውይ…ውይ…ውይ ልጄ አንተነህ እንዴ ውይ እንደው ብገጨኝ ራሱ ይቅር እልህ ነበር ልጄን እኮ ነው ከሞት ያተረፍክልኝ እግዜር ወዶኝ አንተን ላከልኝ ተመስገን>>አገላብጠው ይስሙታል ቅድም አስርሺ ብር የሰጣቸው እናት ነበሩ እናቱ እና እህቱ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ አልገባቸውም እንዳይወርዱ መሀል መንገድ ነው ያቆመው ሰው የገጫት መስሏቸው ክላክስ ሳያረጉ ያልፋሉ ሚፍታህ ግን ሀሳቡ ልጅቷ ጋር ስለነበር እናቲቱን ብዙም አላስታወሳቸውም ግራ ተጋብቷል <<እንዴ እማማ ምን አርጌሎት ነው ይሄን ያህል>>ግራ በመጋባት ጠየቃቸው <<እንዴ ልጄ አንተኮ ነህ ቅድም አስር ሺ ብር ሰጠሀኝ ልጄን ያዳንክልኝ ረሳሀኝ እንዴ?>> <<አሀ አሁን አስታወስኮት ልጆ ዳነችሎት>> <<አዎ ልጄ እግዜር ያሰብከውን ያሳክልህ እድሜ ይስጥህ…>>የምርቃት መአት አዥጎደጎዱበት እሱም በሷ ሰበብ ሰደቃ ስለሰጠና የሰው ደስታ ማየት ምን ያህል እንደሚያስደስት አስቦ ይበልጥ ሳያውቃት ወደዳት ሊያደርሳቸው ሲጠይቃቸው ቤታቸው እዚው እንደሆነ ነግረውት ተሰናብቷቸው ወደ መኪናው ተመልሶ ሲገባ እናቱ ና እህቱ በጥያቄ ያፋጥጡት ጀመር እሱም ስላሰባት ልጅ ሳይነግራቸው ስለ እናትየው ብቻ ነግሮ ዝም አስባላቸው እናቱም የሴትየዋን መደሰት ከልክ በላይ ስላዩ ልጃቸው በሰራወረ ስራ ተደሰቱ ሚፍታህም ቀልቡ ወደ ተሰረቀበት አውላላ ሜዳ ጉዞውን ቀጠለ…… ከወደዳችሁት ሼር ★★ይቀጥላል★★ Join👇👇👇 @miracule_quote_and_pic
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ልጅነቴ👳‍♀️🧕| ሙሉ ክፍል| ልብ አንጠልጣ የፍቅር ታሪክ
#እብዷ_ጅልባቢስት_ክፍል_4_ልብ_አንጠልጣይ_የፍቅር_ታሪክ_#አሚን_መልቲሚዲያ_ፕሮዳክሽን.m4a8.84 MB