Tech FaF
رفتن به کانال در Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
نمایش بیشتر4 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+9257 روز
+1 65430 روز
آرشیو پست ها
4 882
ፋይሎችን ከተበላሸ USB እና Memory ካርድ እንዴት መልሶ ማግኘት እንደሚቻል🔰
🌀 step 1 በመጀመሪያ M3 Data Recovery ሶፍትዌርን ያውርዱ እና በእርስዎ ዊንዶውስ ወይም ማክ ውስጥ ይጫኑ ፡፡
🌀 step 2 USB Drive ወይም Memory ካርድዎን ከኮምፒዩተርዎ ጋር ካገናኙ በኋላ ማውረድዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ፡፡
🌀 step 3 አሁን ፕሮግራሙን Run ያድርጉ እና click Data Recovery module ያድርጉ ።
🌀 step 4 USB Drive ወይም Memory ካርድዎን ይምረጡና ከዚያ የጠፋውን መረጃዎን ለመፈለግ ቀጣይ click Next=> to search your lost data.
🌀 step 5 Data Recovery የመረጣቹትን Drive እያንዳንዱን ዘርፍ ይተነትናል ከዚያም የጠፉ ፋይሎችን ያገኛል ፡፡
🌀 step 6 Scan ሲጠናቀቅ የተገኙትን ፋይሎች አስቀድመው ማየት ይችላሉ ፡፡ ከዚያ የሚፈልጓቸውን ፋይሎች ይምረጡ እና እነሱን save (ያስቀምጡ) ፡፡
🌍ዘመኑ 🔍የቴክኖሎጂ ነው 📲ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
አሁኑኑ Subscribe አድርጋችሁ እዚጋ በፅሁፍ መመለስ የማይቻሉ ጥያቄዎችን መልሶቻቸውን በ ቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ ።
4 882
🔰 How to hack whats app using MITM attack 🔰
WhatsTrapp uses a Man In the Middle (MITM) attack to establish a session with the WhatsApp's target: once the session has been established, actions for retrieving and collecting the data are executed in the browser context by using the very same WhatsApp Web's APIs (thank to a bit of reverse engineering).
REQUIREMENTS :
Docker
Docker Compose
git clone github.com/Wicker25/whatstrapp.git
1) $ cd whatstrapp/
2) Launch the WhatsTrapp server with:
$ docker-compose up
Then open your browser at http://127.0.0.1:8025/ and wait until the QR code has been loaded.
3) Launch the target's WhatsApp and, from the main menu, select "WhatsApp Web
4) If you are trying to use WhatsTrapp on a GNU/Linux operating system you might need to increase the kernel parameter max_map_count by running: 👇👇👇
@Ethio_techapp
4 882
🔯ዋይፋይ ኔትዎርክ እንዴት በቀላሉ መዘርጋት እንችላለን?
👌የሚያስፈልጉን እቃዎች ምን ምን ናቸው ?
በመጀመሪያ ማሟላት ያለብን እቃዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
☸ዋይፋይ ራውተር ፡- ብዙ አይነት አለ ለምሳሌ ሞደም እና ራውተር አንድ ላይ የሚሰሩ ወይንም በላያቸው ላይ 4 ፖርት ያላቸው አሉ ሌላኛው ደሞ ዋይፋይ ሚሰራ እንደገና ደሞ እንደ ፓወር ባንክ ሚጠቅም ይህም ማለት ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ ያስችለናል በተጨማሪም በ usb ሲም ካርድ በመጠቀም ዋይፋይ መተቀም እንችላለን
ወደ ስራ ስንገባ በመጀመሪያ ከቴሌ በምንፈልገው አይነት ፓኬጅ ገዝተን ወደ ቤታችን መስመር ያስገቡልናል በመቀጠል የገዛነውን ሞደም ወይንም ዋይፋይ ራውተር ላይ ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ እንሰካለን ከሰካን በኋላ በግራ በኩል 3 ላይቶች አሉ ።
✅ፖወር ነው፡- የሚያመለክተው የሞደሙን ወይንም ዋይፋይ ራውተሩን አዳብተር መሰካታችንን ነው
✅DSL ፡- ይሄ ሚያመለክተው ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ ስንሰካ ወደ ሞደሙ መድረሱን ሚያሳይ ነው
✅ INTERNET፡- ይሄ ደግሞ ኢንተርኔት በስልካችን ወይንም በኮምፒዩተር በምንጠቀምበት ወቅት የሚበራ ነው
ሌሎች 4 ፖርት አሉ እነዚህ ሚጠቅሙን ወደ ዴስክቶፕ ለማገናኘት እናም የዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር ይጠቅመናል
ስለዚህ ዋይፋይ ራውተር አዳፕተር ስንሰካ ፓወር ኢነዲኬተር ላይት ይበራል በመቀጠል በቀኝ በኩል ከሚገኙት 4 ፖርቶች በምንፈልገው ፖርት ላይ በመሰካት ወደ ዴስክቶፕ በማገናኘት የዋይፋይ ፓስዎርድ መቀየር እንዲሁም ስሙን ማስተካከል እንችላን፡፡
ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ በቅርቡ ንለቃለን ለበለጠ መረጃ👇👇👇
@Ethio_techapp
4 882
በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን?
▁▁▂▂▃▄▅▄▃▂▂▁▁
ዘዴው እንድሚከተለው አቅርበነዋል
በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የምንጠቀመበትን ቀፎ ናዘጋጃለን
■ የተዘጋውን ሲም ካርድ ቀፎ ውስጥ እናስገባለን ከዛ ስልኩን እናበራለን
ልክ PUK ሲጠይቀን ቀፏንን እናጠፋና ሲም ካርዱን ለሁለት ደቂቃ ያህል እናወጣለን
■ ከሁለት ደቂቃ በኅላ ሲም ካርዱን መልሰን በማስገባት ቀፏችንን እናበራለን
■ ልክ ቀፏችን ሲበራ
ይህንን *22233421# ሚስጥራዊ ኮድ እናስገባና ከዛ አዲስ ባለ ኣራት ቁጥር ፒንኮድ ስናስገባ ሲም ካርዳችን ይከፈታል ማለት ነው።
4 882
🗒 እስቲ ዛሬ ደሞ ትንሽ የሚያስገርሙ እና የሚደንቁ ከ Tech እና Hacking ጋር የተገናኙ መረጃዎችን እናቀብላቹ📚
🔖 White hat hackers እ.ኤ.አ. በ 2018 ከ 19 ሚሊዮን ዶላር በላይ አገኙ ፡፡የሚያስገርመው ነገር ደሞ ከነዚህ ውስጥ 81% የሚሆኑት Hacking የተማሩት በራሳቸው ከ Internet ላይ እና ከተለያዪ ምንጮች ነው።እና ደሞ ከነዚህ ውስጥ መደበኛ ክፍልን ያጠናቀቁት 6% ብቻ ናቸው።😇
🔖 የሳይበር ወንጀል ከዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ንግድ የበለጠ ትርፋማ ነው ፡፡በ አደንዛዥ እፅ በ አመት የሚገኘው ትርፍ 400 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል,የሳይበር ወንጀለኞች በ 2018 በድምሩ ወደ 600 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አጊንተዋል።
🔖 በአሜሪካ ውስጥ ብቻ ተቀጥረው የሚሰሩ ከ 715,000 በላይ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች አሉ።
🔖የሩሲያ ጠላፊዎች በ 18 ደቂቃ ውስጥ የኮምፒተርን መረብ ሰርገው ሊገቡ ይችላሉ ፡፡አስቡት በ 18 ደቂቃ ማለት በጣም ወይኔ ዘገየን እኮ ምናምን ብለው እራሱ 19 ደቂቃ ነው የፈጅባቸው🤣 በዚህ ብቻ ሳይሆን የ Russia hackers ከአለም በጣም ፈጣን የሚባሉት ናቸው።የሰሜን ኮሪያ ጠላፊዎች ከሁለት ሰዓት ተኩል በታች ያስፈልጋቸዋል ፡፡ ቻይናውያን ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳሉ - ወደ 4 ሰዓታት ያህል።
🔖 71% በሚሆኑ አሜሪካውያን ዘንድ Hackers በጣም ይፈራሉ።የማፈሯቸውም የ Credit card መረጃዎቻቸውን እንዳይሰርቁባቸው ነው።
🔖 ሀከሮች በቀን እስከ 300,000 አዳዲስ Malware ይፈጥራሉ።
🔖 በ 2021 3.5 ሚሊዮን የሳይበር ደህንነት ስራዎች ክፍት ቦታዎች ይኖራሉ
🔖 Dark Net/Web ላይ ገብታችሁ ቢያን በ 1.25$ ብቻ የ Netflix acc ማግኘት ትችላላቹ።
🔖 የ Tor Network በ 2017 2.2 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ ነበሩት። Tor ማለት Free Browser ሲሆን Dark web ለመግባት ላሰበ ሰው ትክክለኛ መንገድ ነው።
🔖 በ 6000 $ ብቻ የአሜሪካ ዜጋ መሆን ይችላሉ ፡፡😅 እንዲሁም በ 700 - 900 ዩሮ ብቻ የ ሀሰት ፓስፓርት, መንጃ ፍቃድ መታወቂያ ካርድ እና ሌሎችን ከተለያዪ ሀገሮች መግዛት ይችላሉ። ግን ምንም የማያጠራጥሩ ናቸው ጥልቅ ምርመራ ካልተደረገ በቀር የሀሰት መሆነቸው አይታወቅባችሁም። ጥቆማ ካልተደረገባቹ በቀር ደሞ በ አትኩሮት አትመረመሩም። እነዚህንም በ Dark web ላይ ነው ምታገኙት።
@Ethio_techapp
4 882
ስልኮ ላይ ቪዲዮ ቦታ እየያዘዘቦት ተቸግረዋል።
አንግዲያውስ ምርጥ አኘልኬሽን ይዤለችሁ መጥቻለሁ።
ትላልቅ ቦታ የሚይዙ ቪዲዮዎችን በእጥፍና ከዚያም በላይ ብዙም ጥራቱ ላይ ተፅእኖ ሳያመጣ የቪድዮውን ሳይዝ ይቀንስልናል።
አሪፍ አሪፍ አፕልኬችን ለማግኘት ከነ አጠቃቀሙ በ ቪድዮ ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
@Ethio_techapp
4 882
❤️Imo
😳ሙሉ ለሙሉ ከማስታወቂያ የፀዳ ነው እንደፈለጋቹ በቪድዮ መደወል ትችላላቹ
Share በማድረግ ለሎች እንዲደርስ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ አሪፍ አሪፍ አፕልኬችን ከነ አጠቃቀሙ ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
@Ethio_techapp
4 882
in this channel a compination of all
Technology thing
ማንኛውም ነገር ያልገባቹ ካለ inbox ላይ አናግሩኝ እንደዚሁም ደሞ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ https://t.me/Hackanomi
4 882
🎁Android 10 Update ካላቹ በዚህ አፕ የተሞላውን Password Show ማድረግ ትችላላቹ ::
Setting ውስጥ ገብታቹ WIFI የሚለው ውስጥ ከገባቹ በሁዋላ
የተገናኘው wifi ላይ ያለችውን የsetting ምልክት ስትጫኑ
ከታች የQR Code የሚል አለ እሱን በመንካት በዚህኛው አፕ Scan ስታደርጉት Wifi passwordun ከነ ስሙ ያመጣላችዋል
@Ethio_techapp
4 882
🎯10 ምርጥ የ hacking os የሚባሉት👇👇👇
1. Kali linux:-
🎯 ካሊ ሊኑክስ የላቀ የፔንቴሬቲንግ ፍተሻ እና የደህንነት ማረጋገጫ ኦፍ ሴተሮችን መሠረት ያደረገ Debian መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት ነው. ካሊ ለበርካታ የመረጃ ደህንነት ተግባራት ማለትም እንደ penetration testing, የደህንነት ምርምር, ኮምፕዩኒኬሽን እና የተራቀቀ ኢንጂነሪንግ ያሉ በርካታ መቶ መሳሪያዎችን ይዟል !
2. Black box
🎯 BackBox ኔትቡክን መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት እና የኔትወርክ እና ኢንፎርሜሽን ስርዓቶች ትንታኔ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ የዳሰሳ ጥናት እና የደህንነት ግምገማ ነው. ለደህንነት ምርመራዎች የሚያስፈልጉትን የተሟላ መሳሪያዎች ያካትታል.
3. Parrot security
🎯 parrot linux ኮምፒውተር ጥበቃ ላይ ትኩረት በማድረግ የደቢያን ስርጭት ስር ነው. ለዳሰሳ ሙከራ, ተጋላጭነት ግምገማ እና ማቃለያ, ኮምፒዩቲን ጠንቋዮች እና ስም-አልባ የድር አሰሳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው.
4. DEFT linux
🎯 ዲፋይ (ዲጂታል ፊይናሚል ኤንድ ፊክስስስ ቱልኪት/toolkit) የዲኤፍኤስ (Duplicum for Digital Evidence & Forensics Toolkit) ለኮምፒውተር ኮምፒዩቲንሲስ የተሰራጨ ማከፋፈያ ነው. ይህ ስርዓቱ በሂደት ላይ ያለ ስርጭት ወይም ብልሹ መሳሪያ (ትንንሽ ዲስኮች, ወዘተ ... ወዘተ ...) . የ DEFT ስርዓት በጂ.ኤ.ን.ዩ linux ላይ የተመሠረተ ነው, በቀጥታ ማጫወት ይችላል (በዲቪዲ ማጫወቻ በኩል ወይም በ USB pendrive በኩል), በ VMware ወይም ቨርቹዋል ቨርችዋል ላይ እንደ ቨርቹዋል ፑልኪት/Toolkit ተጭኖ ይሠራል.
🎯 DEFT L.X.D.E ን እንደ ዴስክቶፕ ሁኔታ ይጠቀማል እና በ Linux ዊንዶውስ በlinux ስርዓተ-መተግበሪያን ለመተግበር W.I.N.E. ለመሳሪያ አስተዳደር አመቺ የማሳያ አቀናባሪ አለው.
5. Samurai web testing frame work
🎯 የsamurai web-testing framework. የSamurai ድህረ መመርመሪያ ማዕቀፍ እንደ ዌብ ፔን-መመርያ(pen-testing) አካባቢ ለመተግበር ቅድመ-መዋቅር በ ቨርቹዋል ቦክስ እና ቪ.ኤ.ም ዌር የተደገፈ ምናባዊ ማሽን ነው።
🎯 ቪ.ኤ.ም ምርጥ ምንጭ እና ነፃ ድር ጣቢያዎችን በመሞከር እና ድር ጣቢያዎች ላይ የሚያተኩሩ ነጻ መሳሪያዎችን ይዟል.
6. network security toolkit
🎯 የአውታረ መረብ ደህንነት መሣሪያ ስብስብ (NST) መደበኛውን ደህንነት እና አውታረ መረብ ምርመራ እና ቁጥጥር ተግባሮችን ለማከናወን ነጻ እና ክፍት ምንጭ የኮምፒተር ደህንነት እና አውታረ መረብ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ ሊነክስ ሊኖረን የሚችል የቀጥታ ዲቪዲ / ዩኤስቢ ፍላሽ አንጻር ነው.
🎯 ስርጭቱ እንደ ኔት machinesን ሰርቨር (Server) አስተናጋጅ በሆኑ አውታረመረብ ሴኪዩሪቲ ትንተና, ማረጋገጫ እና ቁጥጥር መሳሪያ መጠቀም ይቻላል.
7. Black Arch
🎯 BlackArch ከፍተኛ መጠን ያላቸው የሳይበር ደህንነት መሳሪያዎችን በArch linux ላይ በመመርኮዝ የግጥም ጣልቃገብነት ስርጭት ስርጭት ነው. ለስለላ ሙከራዎች እና ለደህንነት ተመራማሪዎች የተፈጠረ ክፍት ምንጭ ማሰራጫ ነው።
8. cyborg hawk linux
🎯Cyborg Hawk Linux በ unbuntu ላይ የተመሠረተ የሊንክስ Hacking Distro እንደ ፔንታስቲን ሊንክስ cyborg አውታር ተብሎም ይታወቃል።
🎯 Cyberg Hawk Distro ለኔትወርክ ደህንነት እና ለግምገማ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል በተጨማሪም ለዲጂታል የወንጀል ምርመራዎች.
9. Gnack track
🎯 Gnack track የቅጥያው ሙከራ መሳሪያዎችን እና የጂኖም ዴስክቶፕን ለማዋሃድ ክፍት እና ነፃ ፕሮጀክት ነው. GnackTrack ለፔኔትቴሽን ሙከራ የተቀረፀ እና በunbuntu ላይ የተመሠረተ የቀጥታ (ሊጫን የሚችል) ስርጭት ነው።
10. NodeZero
🎯 NodeZero እንደ የዲንፕልቲንግ ፍተሻ ሊያገለግል ይችላል ይህም እንደ ሙሉ ስርዓት (ኢንተርስቲ) የተሠራው unbuntu መሰረት ነው።
🎯 NodeZero ስርዓትዎ ሁልጊዜ የዘመነ ሆኖ እንዲቀጥል የዩቡዱን የውሂብ ማከማቻዎችን ይጠቀማል. NodeZero ከሌሎች የንዑስ ምድብ, የአውታረ መረብ እና በይነመረብ ምድብ ነፃ ሶፍትዌር ነው።
____
🚩10 የሀኪንግ አይነቶች አሉ እነሱም:-
1. Bait and switch
2. Cookie theft
3. click jacking attack
4. virus, Trojan
5. Phishing
6. Eaves Dropping (Passive attacks)
7. Fake WAP
8. Water hole attacks
9. Denial of service(Dos) and Distributed Denial Of Service(DDOS). እና
10. Keylogger ናቸው !
@Ethio_techapp
4 882
የ ራሳችሁን App ለ መስራት የሚጠቅም ሶፍትዌር
እንዴት እንደምንሰራ ሙሉ ለሙሉ
Ethio tech
in this channel a compination of all
Technology thing
https://t.me/Ethio_techapp
4 882
ይህ አፕልኬችን ጥቅሙ wifi የሚጠቀሙ ሰዎችን facebook password hack ማድረግ email password hack ማድረግ በውስጡ በጣም ብዙ ሀክ ማድረጊያ ነገሮችን ይዞል ከላይ 👆👆 ያለውን ቪድዮ ካላያቹ ላይሰራላቹ ስለሚችል ከመጀመሪ እስከመጨረቻ ተከታተሉት እንላለን
