Tech FaF
رفتن به کانال در Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
نمایش بیشتر4 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+9257 روز
+1 65430 روز
آرشیو پست ها
4 882
[In reply to TIKVAH-ETHIOPIA]
[ Album ]
የቀጠለ ...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከመሠረተ ልማት ግንባታ በተጨማሪ ሌሎች የሰራቸው ስራዎች ፦
👉 የተሳካ አገልግሎት ለማቀረብ አንዲሁም የሙያ እና የክህሎት ሽግግርን ለማጠናከር ብቃት ያለው የአመራሮች ሰብስቦ አዋቅሯል።
👉 የሰው ኃብቱን ወደ 500 ያሳደገ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 320ዎቹ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። በቀጣይም ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የተውጣጡ ሠራተኞች እንዲኖሩት ለማድረግ እየሰራ ነው።
👉 50 አዲስ ተመራቂ ተማሪዎችን መልምሎ ጊዜውን የዋጁ ኃሳቦችን እና መፍትሔዎችን ሊጠቁም የሚችሉ ዲጂታል የፈጠራ ክህሎት ያላቸው ኢትዮጵያዊያንን ለመፍጠር ጥረት እያደረገ ሲሆን ተጨማሪ 100 አዲስ ተመራቂዎችን ለመመልመል በልዩ ልዩ ክልሎች ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር እየሠራ ነው።
👉 በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ሊያዳርሱ የሚችሉ 29 አከፋፋዮችን በአቅራቢነት በመያዝ ድርጅቶቹ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሰራ ነው።
👉 አገልግሎት መስጠት ለመጀመር ያዘጋጀነው ዕቅድ የችርቻሮ መደብሮችን እንዲያካትት በማድረግ በአቅርቦት ሰንሰለቱ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ጋር አጋርነት ለመፍጠር የሚያስችሉ ጨረታዎች አውጥቷል።
👉 ማህበራዊ ኮንትራቱን ማዘጋጀት የቀጠለ ሲሆን 'ዲጂታልን በመጠቀም ሕይወትን የማሻሻል' ርዕዩን በሚያሳካ መንገድ ለዚህ መሠረት ለመጣል የሚያስችሉ እቅዶችን አውጥቷል።
#SafaricomEthiopia
@tikvahethiopia
4 882
‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ
‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡
የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት÷ ‘በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን’ በሚል የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፅሙ አካላት ቁጥራቸው እየጨመረ በመምጣቱ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም ጋር በመተባበር የተለያዩ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡
‘ፊያስ’ እየተባለ የሚጠራው የኦንላይን ድርጊት እንደ ሌሎች በማህበራዊ እና በኦንላይን ሚዲያዎች በመጠቀም ከሚፈፀሙ የማጭበርበሪያ ድርጊቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ኃላፊው ጠቁመዋል።
ይህን ተግባር የሚፈፅሙ አካላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን በሚል እና የተለያዩ የሚያጓጉ ምክንያቶችን በማቅረብ ሰዎችን እያጭበረበሩ መሆናቸውን ጠቁመው÷ ማህበረሰቡም በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በሚል ሕጋዊነቱን ሳያረጋግጥ እና በሚያውቋቸው ሰዎች በመሳብ የወንጀሉ ሰለባ እየሆነ መምጣቱን ገልፀዋል።
በ ‘ፊያስ’ ተጭበረበሩ ሰዎች ባደረሱት ጥቆማ መሰረት የተለያዩ የክፍያ መንገዶችን በመጠቀም÷ የሰዎችን ገንዘብ የሰበሰቡ አካላትን ሁኔታው እስከሚጣራ ድረስ የባንክ ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚደረግበት አግባብ ይኖራል ብለዋል፡፡
አጠቃላይ የወንጀል ምርመራ ሂደቱ ገና በጅምር ላይ ያለ በመሆኑ ጉዳዩ ተጣርቶ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረብ እንደማይቻልም ነው የገለጹት።
ህብረተሰቡ የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ አብረው የሚሰሩት አካል በኢትዮጵያ ሕጋዊ እውቅና ያለው መሆኑንና ትክክለኛ ማንነት እንዲሁም አድራሻ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባ መጠቆማቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ያለምንም ስራ እንደቀልድ የሚሰበሰብ ሃብት ሊኖር እንደማይችል በመገንዘብ መሰል ስራዎች ላይ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ እና ህብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅም አሳስበዋል፡፡
FBC
4 882
Tikva አለም አቀፍ ሙሉ ወጪ ተችሎ የምትሄዱበትን (fully funded scholarship) ከ 8 ተኛ እስክ 12 ኛ ክፍል ነፃ የትምርት እድል ይለቃል ፍላጎት ያላቹ ውጭ ሄዶ ለመማር እድሎን ይሞክሩ
4 882
Repost from Tech FaF
🌐በ WiFi hotspot በመጠቀም chat, call ማድረግ ትችላላችሁ።
⚠️ያለምንም ክፍያ።
አዳዲስ አፕልኬሽን በዚህ ቻናል ይለቀቃል👇👇👇
@Ethio_termux
📌SHARE
4 882
አብዛኛው ሰው እየጠቀኝ ያለው ስልክ ላይ የሚደረጉ ነገሮችን ለመቆጣጠር የሚጠቅመውን RAT Software ከየት ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል ነው እና የምትፈልጉ ከዚህ ላይ ማውረድ ትችላላቹ
https://github.com/The404Hacking/AndroRAT/archive/master.zip
4 882
⚜️ Top 10 Android Apps That Turn Your Phone into a Hacking Device ⚜️
🔗Read full Article : https://bit.ly/3N1RaOx
4 882
ዛሬVIP የገቡት ስም ዝርዝር congratulation
Kulud
Zarkiyas
Brhanu
Gzashew
Tkele
Bruke
Shemles
Dawit fkadu
Yneneshe
Melat
4 882
አስደሳች ዜና VIP ለገቡ ከ ላይ በ ፎቶ እንደምትመለከቱት ነው እርግጠኛሁኑ ከሰራቹ እንደነሱ VIP ትገባላቹ ለሁላቹም መልካምን ነገር እመኛለው
4 882
አስደሳች ዜና ሁሉ ለተመዘገባቹ
ባለፈው ተመዝገቡ ብያቹ የተመዘገባቹ ልጆች ሁላቹም ሀሉ አካውንታቹ ላይ በ መግባት አካውንቱን SCREEN SHOOT አድርጋቹ ለ ላኩለት @BaseCamp88 ከዛ ሁሉ ላይ የላካቹት አሁንም SCREENSHOOT አድርጋቹ ለኔ በውስጥ ላኩልኝ @ethiolpiamoneymaker እኔ ለ ማናጀር ልክለታለዉ
$100 dollar reward እና vip 1 ትገባላቹ
4 882
አንድ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ fias የከፈለኝ ብር ከስር እንምትመለከቱት ነው ባይገርማቹ እንዚህ ሁሉ ብር በ አቢሲንያ ነው የላኩልኝ ባውን ገዜ በነፃ የ አስር ብር ካርድ ማግኘት ትለቅ ነገር ነው፡፡ የኔ ቻንል ተከታዮችም በፊያስ የሚከፈላቸው አሉ ሁላቹንም በርቱ እላለው
4 882
ዛሬ ስራቸውን የጨረሱ ሰዎች ያልተመዘገባቹ በነሱ ሊንክ ተመዝገቡ እርስ በ እርስ ተረዳዱ 👉👉 k41348 https://hulu61.com/#/pages/register?code=6496805
4 882
ዋይፋይ ሀክ ማድረጊያ አፕ ነው በአውን ሰአት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ አፕ ነው ይህንን አፕ ፖስት ያደረኩት የሰውን ዋይፋይ እንድሰብሩ አይደለም እንዲህም አለ እንዴ ብላቹ እንድትጠነቀቁ ነው
4 882
ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች HULU PLATFORM ላይ ሰውን invite ለማድረግ የተቸገራቹ ሊንካቹን እኔ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ እና ግሩፕ ላይ post አደርግላቹዋለው ነገር ግን ይህ የሚሆነው ለሁለት ተከታታይ ቀን ስትሰሩ ነው፡፡ ማን ይስራ ማን አይስራ አቃለው ለማጭበርበር የሞከረ ከኔ team ሰርዘዋለው እኔን ለማናገር በዚ ሊንክ ይግቡ
