Tech FaF
رفتن به کانال در Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
نمایش بیشتر4 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+9257 روز
+1 65430 روز
آرشیو پست ها
4 882
በእርግጥ የሳይበር ጥቃት ይደርስብን ይሆን?😳
..........................................
💢 አለም ተቀይሯል! የለት ተቀን ህይወታችንም ቢሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣ ነገር ነው። የዚህ ሁሉ ስር መሰረት ቴክኖሎጂ ነው!
💢 ቴክኖሎጂ ሲባል የግድ ስልክ፣ ኮምፒዩተር፣ ኢንተርኔት፣ ሮባቲክስ፣ እና የመሳሰሉት ብቻ አይደለም፣ ምንም እንኳ እነሱ ትልቁን የቴክኖሎጂ ዝና እና እውቅና ቢያገኙም። ቤታችን ውስጥ ያሉ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ ማንኪያ... ጭምር የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው!
💢 ስለዚህ፣ ሰዎች በቀላሉ ነገሮችን ከዚህ በፊት ሲጠቀምቧቸው ከነበረው መንገድ ይልቅ፣ በአዲሱ ሻል ባለው መንገድ በቀላሉ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ሁሉ ቴክኖሎጂ እንልዋለን።
💢 አለም ተቀይሯል ስንል፣ ቴክኖሎጂ አለምን ቀይሮታል ማለታችን ነው።
በህክምናው ዘርፍ፤ በትምህርት ዘርፍ፤ በፋይናንስ ዘርፍ፤ በግብርናው ዘርፍ፤...እና በወታደራዊው ዘርፍ ጭምርም።
💢 የወታደራዊ ዘርፍ ስንል፣ ዛሬ ላይ እንደ ጥንቱ የጦርነት battle መርጠህ ፊት ለፊት ወታደሮችህን አዝምተህ ጦርነት የምትከፍትበት ፋሽን እየቀረ የመጣ ነገር ነው። ይህም ቴክኖሎጂ ምንያህል በወታደራዊ ዘርፉ ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈበት የምናይበት ጥሩ ምሳሌ ነው። ከሚሰሩበት ቢሮዋቸው እንኳ ሳይወጡ በሰው አልባ ጄት/አውሮፕላን የሚፈለገውን ታርጌት በአመርቂ ሁኔታ(99%) መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ አሁን በምንኖርበት አለም እየተተገበረበት ይገኛል።
💢 ለዚህ ቴክኖሎጂ ቀዳሚዋ ሀገር፣ Russia፤ US፤ China፤ Israel እና አብዛኞቹ የአውሮፓ ሀገራትን ያካትታል። ወደፊት ታቅዶ እየተሰራበት የሚገኘው ደሞ ጦርነትን ምንም የሰው ደም ሳይፈስ በሮቦትች ብቻ የሚከናወን ይሆናል።
💢 የዘመኑን ቴክኖሎጂ ስናነሳ ስለ ሳይበር ደህንነት ሳያነሱ መሄድ ትንሽ ይከብዳል። ቴክኖሎጂ ባደገ ቁጥር፣ የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችም እያደጉ እየመጡ ይገኛሉ። የሳይበር ጥቃት በወታደራዊ ዘርፍ ላይ ከተፈጸመ፣ ውጤቱ እጅግ አስከፊ ይሆናል! ምሳሌ ብንወስድ፣ ሰው አልባ አውሮፕላን/ድሮን እንደሚታወቀው በኔትወርክ ግንኙነት መሰረቱን አድርጎ ነው የሚሰራው፣ ማለትም አዲስ አበባ ባለው ቢሮ ኮምፒዩተር ድሮኑ በኔትወርክ ይገናኙሉ(ይህ ኔትወርክ አይነት ሳተላይት አማካኝነት ሊሆን ይችላል)፣ ኮምፒዩተሩን የያዘው ሰውዬ በኮምፒዩተር ስክሪኑ እየታገዘ ድሮኑን ወደፈለገበት አቅጣጫ እያበረረ ይቆጣጠረዋል(ልክ ጌም እንደመጫወት)። እንበለንና ድሮኑን የሚቆጣጠረው ሰውዬ ድሮኑ ከሱ ቁጥጥር ስር ቢወጣስ? የተሳሳተ ሰው እጅ ጋር የድሮኑ ቁጥጥር ቢያደርግበትስ? ጥቃቱ የታለመለት ኢላማ ጋር ሳይሆን ወደራሳቸው ቢሮ ይሆናል ማለት ነው። አየህ ይህ ምን ያህል የከፋ እንደሚያደርገው?
💢 ጥሩ ዜና ግን እንዲው በቀላሉ ማንም ሰው ተነስቶ የድሮንኑ ቴክኖሎጂ ሰብሮ ገብቶ መጥለፍ አይችልም! በጣም ጠንካራ Encryption_Algorithm ነው የሚጠቀሙት!
💯የሳይበር ጥቃት VS ቴክኖሎጂ
አብዛኛውን ጊዜ የሳይበር ጥቃት በቴክኖሎጂው ክፍተት(vulnerability) በኩል ሆኖ የሚፈጽመው ጥቃት እምብዛም ነው፣ ምክንያቱም ከጊዜ ወደጊዜ የቴክኖሎጂው ድርጅት ሲስተማቸውን ከዘመኑ ቴክ ጋር ስለሚያዘምኑ(update)፣ በዚህም ሳቢያ እንብዛም ጥቃት አይፈጸምባቸውም።
✅ ባጭሩ፣ ቴክኖሎጂ የሳይበር ጥቃት መንስዔ የሚሆንበት ምክንያት በጣም(በጣም) አናሳ ነው!
💢 እንደዛ ከሆነ ታዲያ...?
አዎ፣ የሳይበር ጥቃት ይፈጸማል፣ እያየናቸው፣ እየሰማናቸው ጭምር እንገኛለን። ግን አጥቂዎቹ(Hackers) ቀጥታ ሲስተሙን ሳይሆን፣ Social_engineering ዘዴ በመጠቀም ኢላማ ያደረጉትን የድርጅት ሲስተም ቅጥረኛ/ሰራተኛ ማጥመድ ነው!(Phishing)፣ ይህን ዘዴ ነው በብዛት የሚጠቀሙት።
ጠመዳውን በሚያከናውንበት ሰዓት እንዲው ከመሬት ተነስተው አይደለም። ስለሰወዬው ጸባይ፣ ባህሪ፣ ስንት ልጅ እንዳለው፣ የሚወደው ነገር... ምናለፋህ አጠቃላይ ግላዊ ነገሮችን በጥልቀት ጊዜ ሰተው ያጠናሉ ይህም Social_Engineering ይባላል።
ጥናታቸውን ካጠናቀቁ በዃላ፣ ወደሚፈልጉት ሰው ጠመዳቸውን ይጀምራሉ:😜 ምሳሌ:-
-------------
"የ X ዩኒቨርስቲ የ Y Department ሀላፊ የሆነው 'አቤኒ'፣ ከታች የተቀመጡትን የተለያዩ ማሻሺያዎችን መፈጸም ይችላል (ብለን እናስብ):-
💯 የተማሪዎችን ውጤት ማስቀመጥ፤ ማጥፋት፤ ማስተካከል
💯 ተማሪዎችን መመዝገብ፤ ማባረር
💯 የዲፓርትመንት ሽግግር ማድረግ
..."
-----------
ይሄን ሰውዬ('አቤኒ') አጥቂዎች(Hackers) በሚገባ ካጠኑት በኋላ ጠመዳቸውን ይቅጥላሉ ማለት ነው፣ ምሳሌ:- ወደ አቤኒ Email መልዕክት ላኩለት:-
-----------
"ይደረስ ለ አቤኒ..፣ የ X ዩኒቨርሲቲ Y ዲፓርትመንት ሀላፊ፣ ባለፉት ሶስት ቀናት ወደ አንተ አካውንት ለመግባት ጥረት እያደረጉ ያሉ የመረጃ መንታፊዎች እንዳሉ ደርሰንባቸዋል። ስለዚህም የዩንቨርስቲያችንን ዲፓርትመነት ሀላፊዎችን ደህንንነት የማስጠበቅ ግዴታ ስላለብን የይለፍ ቃልህን ከታች በላክልንህ ማስፈንጠሪያ ገብተህ በፍጥነት አሁንኑ ወደ ጠንካራ የይለፍ ቃል እንድትቀይር ስንል በጽኑ እናሳስባለን። የዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ዋና ሀላፊ፣ አቶ ገመቹ።"
ፊርማ፣ ማህተብ...
----------------
'አቤኒ' በዚህ ሰዓት የተባለውን ለማድረግ ማስፈንጠሪያውን ተጭኖት፣ ሀከሮቹ ባዘጋጁለት ተመሳሳይ ገጽ ይገባል፣ የይለፍ ቃሉን ይቀይራል:
>Old Password
>New Password
>Re-Type New Password
>>Reset Password>>
Boom!😎 አቤኒ ተበላ!
💢 የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ምን ማድርግ አለብኝ 💢
✅ ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም፣
ይህም የ brute force ጥቃት ከባድ ያደርገዋል
✅ በEmail የሚላከውን ማንኛውንም ሊንክ አለመክፈት ሳታረጋግጥ አትክፈት።
ለ phishing 🙄 ፍትሁን መድሀኒት ነው
✅ የይለፍ ቃልህን በወረቀት፣ በዲያሪ እና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ አለመጻፍ፣ ይልቁኑ በተለያዩ ፓስወርድ ማናጀር ቱሎች ማስቀመጥ።
✅ 2-Factor Authentication መጠቀም
💯Dont Copy Paste With Out Credit
📌SHARE
4 882
ብሉቱዝ(Bluetooth)
ብሉቱዝ በአጭር ርቀት ውስጥ ምንም አይነት ገመድ ሳይጠቀም ዝቅተኛ ፓወር ራዲዮ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ስልኮች፤ ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ ኔትወርክ ዲቫይሶች እንዲገናኙ( ኮሚኒኬሽን እንዲያደርጉ) ያስችላል፡፡ ብሉቱዝ ስታንደርድ IEEE 802.15.1 ሲሆን ስሙን የወሰደው 1000 ዓመት በፊት ከነበረ Harald Bluetooth ከተባለ ዴንማርክ ንጉስ ነው፡፡
ብሉቱዝ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲዛይን የተደረገው ቀላል ዋየርለስ ኔትወርክ ዲቫይሶችን፤ ስልኮችን እና ዋየርለስ ሄድሴት ሰፖርት ለማድረግ ሲሆን ዋየርለስ ሲግናል ትራንስሚትድ(የሚተላለፈው) በብሉቱዝ በአጭር ርቀት 10 ሜትር ውስጥ ነው እንዲሁም ብሉቱዝ ዲቫይሶች በአጠቃላይ ግንኙነት የሚያደርጉት 1 Mbps ያነሰ ነው፡፡
የብሉቱዝ ኔትወርክ ፒኮኔት(piconet) ወይም ፐርሰናል ኤርያ ኔትወርክ(PAN) ሲሆን ፒኮኔት ቢያንስ ቢያንስ 2 እና ከ8 ያልበለጡ ብሉቱዝ ዲቫይሶች የተገናኙበት የብሉቱዝ ኔትወርክ አይነት ነው፡፡ዲቫይሶች ግንኙነት ሲያደርጉ ፕሮቶኮል(ቐንቐ) ይጠቀማሉ ብሉቱዝ የተለያዩ ቨርዥን ሲኖሩት እነሱም 1.1, 1.2 and 2.0 ናቸው፡፡
ብሉቱዝ በተለያዩ ዲቫይሶች ላይ የምናገኘው ሲሆን ለምሳሌ፡- በኮምፒውተር፤ በስልክ፤ በጌም መጫወቻዎች፤ ሄድሴት፤ ወዘተ
ብሉቱዝ ዲቫይሶች ለማገናኘት ምንም አይነት ኢንስታሌሽን ወይም ኮንፊገሬሽን (ኔትወርክ ዝርጋታ) አያስፈልግም በቀላሉ ዲቫይሱን ብሉቱዝ ኢኔብል(መክፈት) ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡
📌SHARE
4 882
Dear Esteemed Customer,
Invite your family, friends & colleagues to register for telebirr service and get 300 Flexi Units bonus within 24 hours upon the invitee's registration.
Please visit https://bit.ly/3yt65KF for more
Ethio telecom
4 882
ቴሌብር የሞባይል መተግበሪያን የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ከፕሌይ ስቶር ወይም ከhttps://apps.ethiotelecom.et/ ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን የiOS ተጠቃሚዎች ደግሞ ከአፕስቶር በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ:: መተግበሪያውን አውርደው ሲመዘገቡ የ15 ብር እና 70 ሜ.ባ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
4 882
.cap file reader very amazing
Hacking reader application anybody have to download application
4 882
✅የሞባይላችን ባትሪ እድሜ የሚጨምርልን ምስጥራዊ CODE
1ኛ:- Airplane mode on ያድርጉ
2ኛ:- መደወያ button ሄዳቹ *#0228# አስገቡናደዉሉ ከዛ Quick start የሚለውን ነኩት
3ኛ:- በመጨረሻ ስልካቹሁን Switched off አድርጉትና ቻርጅ 100% እስክሞላ ያድርጉት አለቀ።
⚙ ለአንዳንድ ስልኮች አይሰራም
📌SHARE
4 882
ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!...
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
📱ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ 📱
💢 ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0911527962 ከሆነ ወደ
*21*091152796# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!
💢 ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው
ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
💢 ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
💢 ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
💢 ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
💢 ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
💢 ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል ሲፈልጉ #31#"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል
💢 አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል።
📌SHARE
4 882
ሰላም 🤗 ቤተሰቦች ሌላ ሁለተኛ አዲስ ቻናል ከፍተናል። ያው ሰሞኑን ዩቲዩብ ብዙ ቻናሎችን እየዘጋ ስለሆነ የኛም ቻናል ምንም ዋስትና ስለሌለው ሌላ አዲስ ቻናል ከፍተናል።
🔥ይህ አዲሱ ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን👇https://youtu.be/I62T3S8CyP4
4 882
በዚህ ሊንክ ፌስቡክ ላይ ብዙ ሺህ ተከታዮች ማግኘት ይቻላል በተላይ የ ፌስቡክ page መክፈት ላሰባቹ በጣም ይጠቅማቹሀል http://mercola.com.global.prod.fastly.net/aj.php?sponsore=&dir=/vRuPvS/&type=xx&orders=779314337&payment?f=ZZutPF
4 882
✳️Kinemaster
🔻ይህ App Video Edit ለማድረግ በጣም ተመራጭ የሆነ App ነው። በተለይ YouTuber ለሆናችሁ እጅግ አስፈላጊ App ነው watermark የለውም።
📌 ||| - - |||| 📌
4 882
#የዳታ_መቆጣጠሪያ_አፕሊኬሽን_ልጠቁማችሁ
በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት ስንጠቀም የሚያሳስበን ዋናውና ትልቁ ነገር የዓየር ሰዓት(የሞባይል ካርድ) ወጪ ነው፡፡ የሞባይል ካርድ እየሞላን #ፌስቡክ፤#ዩቲዩብ፤#ኢንስተግራም፤#ቴሌግራም እና አንድ አንድ መረጃዎችን ብራውዝ እናደርጋለን፡፡
ነገር ግን ይበቀኛል ብለን የሞላነው የሞባይል ካርድ(በጥቅል መልኩም ይሁን በመደበኛ) ድንገት ሙልጭ ብሎ ያልቅና ያበሳጨናል፡፡
ለምንድን ነው የሞላነው ሞባይል ካርድ ቶሎ የሚያልቅብን?
1ኛ፡- የዓየር ሰዓትና የኢንተርኔት ጥቅል ዋጋ ውድ በመሆኑ፣
2ኛ፡- የኛ የአጠቃቀም ችግር፦
የመጀመሪያው ችግር አሁን ለግዜው ምንም ማድረግ አንችልም፡፡ ሁለተኛው ምክንያት ማለትም የኛ የአጠቃቀም ችግር ግን ማስተካከል ይቻላል፡፡
የአጠቃቀም ችግር ማለት ምን ማለት ነው?
ኢንተርኔት ስንጠቀም ቢያንስ 4 ዓይነት ኮንተንቶችን ብራውዝ እናደርጋለን፡፡ እነሱም #ቪዲዮ፤#ፎቶ፤#ሙዚቃ(ድምፅ)፤#ፁሁፍ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡እነዚህ ኮንተንቶች ዳታ አጠቃቀማቸው ይለያያል፡፡ ለምሳሌ #ቪዲዮና #ፎቶ እኩል ዳታ አይጠቀሙም፡፡#ቪድዮ የበለጠ ዳታ ይጠቀማል፡፡ስለዚህ #ቪዲዮ ውድ ነው ማለት ነው፡፡በተመሳሳይ መልኩ በኢንተርኔት #ሙዚቃ ከማዳመጥ እና የተለያዩ #ፁሆፎች ከማንበብ፤ሙዚቃ ማዳማጥ ይበልጥ ሞባይል ካርዳችንን ይበላል፡፡
ስለዚህ ኢንተርኔት ስንጠቀም የሞላነውን ካርድ የሚበሉብን ኮንተንቶች በቅደም ተከተል የሚከተለውን ይመስላሉ፡-
1ኛ፡- #ቪዲዮ
2ኛ፡- #ፎቶ
3ኛ፡- #ፁሁፎች…
የሆነ ፁሁፍ ለማንበብ ብለን ሞባይል ካርድ ሞልተን ኢንተርኔት መጠቀም ስንጀምር ፁሁፉን ትተን ቪዲዮ ማየት ከጀመርን(ቪዲዮ ብዙ ይበላል) ካርዱ ሲያልቅ ያሰብነውን ስላላረግን ያበሳጨናል፡፡
ስለዚህ ማቀድ ያስፈልጋል፡፡ከዚያም ያቀድነውን ማድረግ ያስፈለጋል ማለት ነው፡፡
ሞባይል ካርድ ሞልተን ኢንተርኔት ብራውዝ ስናደርግ ያቀድነውን ለማድረግ ዳታችንን መቆጣጠር ይኖርብናል፡፡ዳታ መቆጣጠር ማለት ለምሳሌ 1Gb ኢንተርኔት ጥቅል ሞልታችሁ ከሆነ ኢንተርኔት መጠቀም ስትጀምሩ ለምሳሌ ፌስቡክ ብራውዝ አድርጋችሁ ስትጨርሱ ከ1Gb ውስጥ ምን ያህል ቀረኝ የሚለውን መቆጣጠር ማለት ነው፡፡
የሞላችሁት የኢንተርኔት ጥቀል ለመቆጣጠር “Internet Speed Meter Lite” የሚባል አፕሊኬሽን አለ፡፡ ነፃ ነው፡፡ አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ታደርጉታላችሁ፡፡ ከዚያ ስታስነሱት ዳታችሁን ይቆጣጠርላችኋል ፡፡
ይህ አፕሊኬሽን ፡-
1ኛ፡-ምን ያህል ዳታ እንደተጠቀማችሁ ወይም እየተጠቀማችሁ መሆኑን ይነግራችኋል፣
2ኛ፡-የትኛው አፕሊኬሽን ብዙ ዳታ እየበላባችሁ እንደ ሆነ ይነግራችኋል፡፡..ወዘተ
ስለዚህ በዚህ ዓይነት መልኩ ዳታችሁን እየተቆጣጠራችሁ እና እየቆጠባችሁ በመጠቀም ቢያንስ የሞላችሁትን ሞባይል ካርድ ድንገት ሙልጭ ብሎ ከማለቅ ትድናላችሁ፡፡
የአፕሊኬሽኑ ሊንክ ይሄው፡-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.internet.speed.meter.lite
4 882
✳️ዛሬ አንድ አሪፍ Application ልጠቁማችሁ።
🔻ይህ application PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን Scan አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡
🔻PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታ እና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
