cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፈገግታ Zone 😂

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ፈገግታ zone 😂 ] ° ° ° ° ° °

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 427
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🌼የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ😊🌼 🌼በአሉ የሠላም የጤና የአንድነት የመተሳሰብ ይሁልንላቹ ለሀገራችን #ፍቅርን #ሰላምን ያጡ #የሚያገኙበት የተራቡ #የሚጠግቡበት የተቸገሩ በበረከትህ #የሚትረፈረፉበት ያዘኑ #የሚፅናኑበት ያለቀሱ እንባቸው #የሚታበስበት አመት ይሁንልን !! 🙏#አሜን🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ😊🌼 🌼በአሉ የሠላም የጤና የአንድነት የመተሳሰብ ይሁልንላቹ ለሀገራችን #ፍቅርን #ሰላምን ያጡ #የሚያገኙበት የተራቡ #የሚጠግቡበት የተቸገሩ በበረከትህ #የሚትረፈረፉበት ያዘኑ #የሚፅናኑበት ያለቀሱ እንባቸው #የሚታበስበት አመት ይሁንልን !! 🙏#አሜን🙏
نمایش همه...
#እሷ••● የኔ ውድ ነገ ቤቴ ፓሪ አዘጋጅቻለሁ አስቀያሚ ሴቶች እንዳይገኙ ብያለሁ ትለዋለች። #እሱ••● እንዴ ውዴ አንቺ ካልተገኘሽማ ይደብራል🤣 ✭ ✭ ✭ Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
#አይ_ሰው.... እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።🤣🤣 Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
ጫት እንዴት ጀመርክ ስለው....? ምን ቢለኝ መጥፎ ነው ፡ ፡ የምች መድሃኒት ነው ብለውኝ🙊🙉🙈 Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
ሁሉም ሰው ሊወድክ አይችልም ምክኒያቱም አንተ ብር💶 አይደለክም። Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
"ለህፃናት ቦታ የለንም" ይላል የደረሱኝ ሶስቱም የሰርግ ካርዶች ላይ... ሁሉንም እኮ እርግዝና ነው የሚያጋባቸው ! ከ1 ወር ቡሃላ የሚያገኙትን ህፃን እኩያ ላይ ምንድነው እዲህ መጨከን🤔 Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
#እሱ ~ አይንሽን ጨፍኚ #እሷ ~ እሺ ግን ቶሎ በል #እሱ ~ በቃ ክፈቺ #እሷ ~ ስጦታው የት አለ እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሪዬን መልበስ ፈልጌ ነው😂 Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
አካሄድህ በቅንነት ከሆነ ፈልገህ ያጣከውን ፈልጎህ ይመጣል👍 Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...
ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ? Share \ Join:-@fegegitazon @fegegitazon
نمایش همه...