fa
Feedback
ማህደረ ጤና☞

ማህደረ ጤና☞

رفتن به کانال در Telegram

♣በዚ ቻናላችን የምናቀርባቸው ጠቅላላ ጤንነት ሰለ ኮሮና በየቀኑ መረጃ እንሰጣለን 💑 ጤና ነክ እውነታዎች🍇🍉2 : 4 ጤናማ አመጋገብ🍔 4 : 6 የጤና በረከቶች🍓 6 : 8 ልጆችና ጤና👪 8 : 10 ተላላፊ በሽታዎች💀10 : 12 እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ 12 : 2 ☞ተቀላቀሉን እና ተጠቀሙበት @mahderetena ለጥያቄዎ በአፋጣኝ መልስ ያገኛሉ 👇👇 @mahderetena_bot

نمایش بیشتر
2 911
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3230 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+8
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 772
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+2
20 دسامبر0
19 دسامبر0
18 دسامبر0
17 دسامبر0
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر+3
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر0
03 دسامبر+2
02 دسامبر+1
01 دسامبر0
پست‌های کانال
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ይነበብ ኢትዮጵያ ውስጥ የካንሠር በሽታ #የከፋ_ደረጃ ላይ እየደረሰ በመሆኑ ማኅበረሰቡ ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ አሳስቧል። የካንሠር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ
+1
#ይነበብ ኢትዮጵያ ውስጥ የካንሠር በሽታ #የከፋ_ደረጃ ላይ እየደረሰ በመሆኑ ማኅበረሰቡ ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ አሳስቧል። የካንሠር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ ያለው ለምንድነው ? የድርጅቱ ሜዲካል ዳይሬክተር ናትናኤል አለማየሁ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፤ የዓመቱ ወደ ከ60,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በካንሠር በሽታ ይያዛሉ። ከእነዚህ ውስጥ 44,000 በላይ የሚሆኑት የካንሠር ሕሙማን ሕይወታቸውን ያጣሉ። በበሽታው የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ያለበት ምክንያት ፦ - ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ መስፋፋት፣ - በቂ ያልሆነ የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ እና የአኗኗር ዘይቤ መቀየር - የሲጋራ ፣ ሽሻ አጫሾች መበራከት ፣ የአልኮል መጠቀም - ለተለያዩ ኬሚካሎች መጋለጥ፣ - ከተለያዩ #ኢንᎊክሽኖች ጋር የሚያያዙ የካንሰር አይነቶች መበራከት - በወቅቱ ሕክምና ሳያገኙ የኖሩ ሰዎች አሁን አሁን ወደ ሕክምና እየመጡ በመሆኑና ሌሎች መሰል ምክንያቶች ናቸው። ወደ ሕክምና የሚመጡት 70 በመቶ የሚሆኑት የካንሠር ሕሙማን የህመሙ ደረጃ ከፍ ካለ እና ስር ከሰደደ በኃላ ነው። ዶ/ር ናትናኤል ፤ " ከካንሠር ሕመም መዳን ይቻላል " ያሉ ሲሆን ይህም ተገቢዉን ምርመራ እና ህክምና በተገቢዉ ጊዜ ማድረግ ሲቻል ፣ ስር ሳይሰድ ህክምና ካገኘ እንደሆነ ጠቁመዋል። ለህሙማን ሁለንተናዊ የሆነ እንክብካቤ እና ድጋፍ ሁሉም ካለዉ ቀንሶ እንዲያደርግ ፣ ማህበረሰቡ በካንሰር ላለመያዝ አጋላጮቹን መከላከል እና ቅድመ ምርመራ ላይ እንዲያተኩር አሳስበዋል። @tikvahethiopia

2
የአእምሮ እድገት ውስንነት (Intellectual Developmental Disorder) ================= የአእምሮ እድገት ውስንነት ማለት አንድ ልጅ ያለው ትምህርት የመቀበልና የማስታወስ አቅም ፣ የማገናዘብ ፣ ውሳኔ የመወሰን ፣ ችግር የመፍታት ፣ ከሌሎች ጋር ያለው የመግባባት እና ራስን የመርዳት ክህሎት ከእድሜው ከሚጠበቀው በታች ሲሆን ነው። አንድ ሰው ጤናማ የሆነ የአእምሮ አቅም አለው የምንለው የማገናዝብ ፣ ነገሮች የመረዳትና የማስታወስ አቅም IQ=100 ሲሆን የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው IQ ከ 70 በታች ነው:: እነዚህ ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከልደት እስከ ትምህርት እድሜ ድረስ ሊታይ ይችላል። ለምሳሌ: 👉መቀመጥ፣መቆም፣መራመድ እና ማውራት ካልጀመሩ 👉 ነገሮችን የማስታወስ አቅማቸው ዝቅተኛ ሲሆን 👉የባህሪ ችግር ሲኖር 👉በየእለቱ የሚያዩት የህይወት እንቅስቃሴ የመረዳት እና የመተግበር ውስንነት ሲኖር የአእምሮ እድገት ውስነት መንስኤ👇 ምክንያት ሙሉ በሙሉ መንስኤው ይህ ነው ለማለት ቢከብድም አብዛኛዎቹ እንደመንስኤ የሚታዩት የሚከተሉት ናቸው 👉በዘር ሊከሰት ይችላል 👉 በፅንስ ወቅት እናት አልኮል እና በፅንስ ወቅት ሊወሰዱ የማይገባቸው መድሃኒቶች መውሰድ ፣ የምግብ እጥረት እና የተለያዩ ህመሞች በእናት ላይ ከነበሩ. 👉በወሊድ ወቅት የኦክስጂን እጥረት መከሰት እና ሊወለድ #ከሚገባ ጊዜ ቀድሞ መወለድ. 👉ልጅ ከተወለደ በሁዋላ በመውደቅ ወይም በግጭት የአእምሮ ጉዳት ሲያጋጥም. 👉ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት ፣ ሜኒጃይተስ በተባለ ህመም መጠቃት ፣ አእምሮን ሊጎዱ በሚችሉ ኢንፌክሽኖች መያዝ እና ለጎጅ ንጥረ ነገሮች ተጋላጭነት . ይቀጥላል! #የልጆች_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ ዮርዳኖስ ይሁን  (የስነ-አእምሮ ባለሙያ) #ጤናማ_አዕምሮ_ጤናማ_ህይወት!!!"
501
3
ስንፈተ ወሲብ ================ (Sexual Dysfunction). ስንፈተ ወሲብ ብዙ ጊዜ በወንዶች ላይ እንዲሁም በትንሹ በሴቶች ላይ የሚከሰት የአእምሮ ጤና ችግር ነው። ~ከነዚህም መካከል ሁለቱ በብዛት ተጠቃሽም ናቸዉ። 1. የወንድ ብልት አለመቆም (Male Erectile disorder. 2. የወንድ የዘር ፈሳሽ በቶሎ መፍሰስ(Male Premature Ejaculation disorder). ========================= #Male_Erectile_Dysfunction የወንድ የብልት ጡንቻ ጠንካራ ሆኖ የሴትን ብልት ወደዉስጥ ዘልቆ ያለማለፍ ችግር ወይም ያለመቆም ችግር ሲሆን ነው። ከ10-20% የሚሆኑ ወንዶች ለዚህ ችግር ሰለባ ናቸው ተብሎ ይገመታል። ======================= ዘላቂ የሆነ ያለመቆም ችግር ያልተለመደ ሲሆን ~1% ተብሎ ይገመታል። -------------------------------------------------- ከ50% በላይ የሚሆኑ ወንዶች በዚሁ ተቸግረው በህክምና ተቆም ስሞታ በማቅረብ ህክምናም አግኝተዋል። ========================= -የህመሙ መንስኤ ከሚባሉት መካከል ተፈጥሯዊ እና ስነ-ልቦናዊ በዋናነት ተጠቃሽ ናቸው። ------------------------ ~ጭንቀት( Anxiety) performance failure & ~(Communication difficulty) የተግባቦት ችግሮች ስነ-ልቦናዊ ችግሮች ናቸው። +በተጨማሪ ተጎዳኝ የውስጥ ደዌ ህመም 20-50% የሚሆነውን ይይዛሉ : እንደ ስኮር: የደም ግፊት: የልብ የኩላሊት ህመሞች ተጠቃሽ ናቸው ። ~እንደ Diagnosticsand Satstical Manual(DSM v)  የህመሙ ቁልፍ መገለጫዎች መካከልም የሚከተሉት ሲሆኑ ;- ሀ. ቢያንስ ከታች ካሉት 3 ምልክቶች 1ዱ በአብዛኛው ወይንም መሉ በሙሉ (በአንጻሩም 75-100%) በወሲባዊ ግንኙነት የሚፈጥር ከሆነ 1. ሙሉ በሙሉ ብልቱ የመቆም ወይም ያለመነሳት ችግር 2. ብልቱ ከቆመ ወይም ከተነሳ በኋላም ወሲባዊ ድርጊት እስከ መጨረሻ ሳያደርግ የብልት መርገብ 3. የብልት ጡንቻ ያለመጠንከር ችግር ለ.የተጠቀሱት ችግሮች ረዘም ላለ ጊዜ ቢያንስ ለ6 ወራት ሲሆን ሐ. ከፍተኛ ግለሰባዊ ጫና  ሲያመጣ መ. ይህ ወሲባዊ እክል በሌላ ተዛማጅነት ባላቸው የአዕምሮ ህመሞችና ሱሶች አለመምጣቱ ከተረጋገጠ። ~ህክምናው ========= (Treatment Modalities) ------------------------------------- A. Pharmacotherapy (የመድኃኒት ህክምና) SSRIs, TCAs, Antihypertensives በዋናነት PED-5 inhibitors sildnafil (viagra) ለ አጭር ጌዜ የሚሆን ከተጠቀሙት ከ1 ሰአት በሆላ የሚሆን. B. Mechanical Treatments ~Vaccum Pump ~Surgical Treatment C. Hormonal Treatment D. Psychotherapy (የንግግር ህክምና) Behavioural theraphy & Group theraphy. ለተመሳሳይ ወሲባዊ ችግሮች ( Sexual Dysfunction) ሌሎችም መፋትሄዎች A.Sensate Focus B.Squeeze Techniques & C.Start-Stop techniques for PE D.Couple Education ተመሳሳይ ችግር ከገጠመወ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቆም በመሄድ የ አዕምሮ ህክምና ባለሙያ ወይም የስነልቦና ባለሙያ ያማክሩ። Source - Synopsis of psychiatry 12th Edition Psychosexual Medicine ከሚለው የተወሰደ። አልዓዛር በየነ (የአዕምሮ ህክምና ባለሙያ )
627
4
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ? በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ። በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል። ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ ከታች ያለውን በመጫን ይመልከቱ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/QI-8oqW80uI
471
5
#MoE ሀገር አቀፉ የ " ጤና ኢግዚቢሽን " በአዲስ አበባ ፤ በብሔራዊ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል። የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ በጤናው ዘርፍ በሚኒስቴሩ እየተሰሩ የሚገኙ+7
#MoE ሀገር አቀፉ የ " ጤና ኢግዚቢሽን " በአዲስ አበባ ፤ በብሔራዊ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል። የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ በጤናው ዘርፍ በሚኒስቴሩ እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች በሚኒስቴሩ በኩል የቀረቡ ሲሆን ሌሎች የግል እንዲሁም የመንግስት ተቋማትም በኤግዚቢሽኑ ተገኝተዋል። ሰኔ 14 በተከፈተውና እስከ ሐምሌ 13 በሚቆየው በዚህ ኤግዚቢሽን ለህጻናትና ለተማሪዎች የሚሆኑ ዴስኮች፤ የኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምናን የሚያስረዱ በተለያዩ እጸዋት ላይ የተደረጉ ምርምሮች ማሳያ፤ ስለ አጠቃላይ የሆስፒታል አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል የጤና ሥርዓቶች ላይ ማብራሪያ እንዲሁም ጉብኝት ማድረግ ይቻላል። በተለይ በጤናው ዘርፍ ለተሰማሩ ፤ ወደፊት በጤና ትምህርት ውስጥ ማለፍ ለሚፈልጉና በትምህርት ላይ ለሚገኙ #ተማሪዎች እንዲሁም በሚኒስቴሩ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መረዳት ለሚፈልጉ ጎብኚዎች በኤግዚቢሽኑ ቢሳተፉ እንደሚያተርፉ የጤና ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። @tikvahethiopia
460
6
እነኝን አስገራም ምርጥ አስተማማኝ የልጆች እቃ በመላው አድስ አበባ እናደርሳለን ተጨማር የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1 የማማከር በማንኛውም የህፃናት እቃዎች ዙርያ የትኛው እቃ ለየትኛው እድሜ ይሆናል+9
እነኝን አስገራም ምርጥ አስተማማኝ የልጆች እቃ በመላው አድስ አበባ እናደርሳለን ተጨማር የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1 የማማከር በማንኛውም የህፃናት እቃዎች ዙርያ የትኛው እቃ ለየትኛው እድሜ ይሆናል 2 አጠቃቀም 3 ማንኛውንም የድኮር እቃዎች ሽያጭ 4 ማንኛውንም የምርቃት የልደት የሰርግ ለቀለበት የምያገለግሉ እቃዎች ሽያጭ 5 ቀርበት ላላቸው ደንበኞች ቤት ለቤት በራይድ የማድረስ ስራ 6 በብዛት ለምገዙ ደንበኞች ለተለያዮ ድርጀቶች ልዮ ቅናሽ 7 ታማኝነት መገለጫችን ነው 8 በዘዙት ስረአት እና ወረፍ መሰረት እቃው ይዘጋጃል 9 ማዘዝ እና ማነኛውም የምክር አገልግሎት ከፈለጉ በ ስልክ መስመራችን 0965764106 በቴሌግራም ያናግሩን @Kiduhbvjbv127
538
7
help each others to help people
help each others to help people
465
8
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ? በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ። በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል። ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ
434
9
📍 What to make your diet from in order to get everything you need and lose weight comfortably: ➡️ Protein: fish, eggs, turke
📍 What to make your diet from in order to get everything you need and lose weight comfortably: ➡️ Protein: fish, eggs, turkey, chicken (white meat is best), cottage cheese, beef. ➡️ Carbohydrates: rice, wholemeal bread, oatmeal, buckwheat, bananas. ➡️ Fats: nuts, olive oil, fish, avocado. ➡️ Fibre: vegetables, fruit, cereals, berries. For more Join in Channel🙂 @HealthyLifestylle0✅️
408
10
#ማሳሰቢያ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ፤ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠ+3
#ማሳሰቢያ የኢትዮጵያ  የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ፤ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው አሳስቧል። ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለው ምርት መያዣ ዕቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ድብቅ ጽሁፍ (Barcode) ሲነበብ የምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜ እ.ኤ.አ 09/2021 የሚል ሲሆን ከምርት መያዣ እቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ደግሞ እ.ኤ.አ 01/2024 እንደሆነ ያሳያል፡፡ በመሆኑም በድብቅ ጽሁፉ (Barcode) የሚወጣው የምርቱ ሙሉ መረጃ ላይ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የሆነውን ምርት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል። @tikvahethiopia
1 754
11
How we breathe @Health
How we breathe @Health
1 756
12
Location and root cause of cancer Our own DNA☝🏻 Despite the myriad of triggering factors, an inadvertent error in DNA copyin
Location and root cause of cancer Our own DNA☝🏻 Despite the myriad of triggering factors, an inadvertent error in DNA copying remains the leading cause of cancer❗
1 560
13
✍️ #ኬሎይድ #ጠባሳ/ Keloid Scar 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን ⏩ #ኬሎይድ ጠባሳ የምንለው ቆዳችን በሚጎዳ ጊዜ ፋይብረስ ቲሹ የሚባል ክፍል ሰውነታችን ራሱን በራሱ እንዲጠግን ይረዳዋል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ይህ ጠባሳ ጠጋኝ ህብረ ህዋስ ከልክ በላይ ይበዛና ጠንካራ የሆነ እና ልሙጥ የሆነ ጠባሳን ይፈጥራል። ይህ የኬሎይድ ጠባሳ መጀመሪያ ከደረሰብን የጉዳት ጠባሳ በእጅጉ ሊበልጥ ይችላል። በአብዛኛው በደረት፣ ትከሻ፣ ጆሮ እና ጉንጭ አካባቢ ይገኛል። I⏩ #የኬሎይድ #ምልክቶች 🔺 በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚወጣ ጠንካራ እና የቆዳ ቀለም ያለው እባጭ መኖር 🔺 የሚያሳክክ የቆዳ እና እድገቱ እየጨመረ የሚሄድ ጠባሳ 🔺 የኬሎይድ ጠባሳ የሚያሳክክ ቢሆንም ተጨማሪ የጤና ችግሮችን ግን አያስከትልም ⏩ #የኬሎይድ #ጠባሳ #እንዴት #ይከሰታል? 🔺 የብጉር ጠባሳ 🔺 የኩፍኝ ጠባሳ 🔺 ጆሮን መበሳት 🔺 ማሳከክ 🔺 የቀዶ ህክምና ጠባሳ 🔺 የክትባት ጠባሳ ⏩ #ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ይህ አይነት ችግር ሊገጥማቸው የሚችል ሲሆን የቆዳ ቀለማቸው ጥቁር የሆኑ ሰዋች ላይ ደግሞ በይበልጥ ይከሰታል። ⏩ #ባለሙያ #ማማከር #የሚገባን #መቼ #ነው? 🔺 የኬሎይድ ጠባሳ ህክምና የሚያስፈልገው ባይሆንም እድገቱ እየጨመረ ከመጣና ሌሎች የህመም ስሜቶች ከመጡ ወደ ሀኪም መሄድ ያስፈልጋል። ⏩ #የኬሎይድ #ጠባሳ #ህክምና #ምንድን #ነው? 🔺 ኬሎይድን ማከም በጣም አስቸጋሪ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ኬሎይድ ጠባሳ በመጀመሪያም የሚፈጠረው ሰውነታችን ራሱን ለማከም በሚያደረገው ሂደት ስለሆነ በቀዶ ጥገና ጠባሳውን ማስወገድ ተመልሶ እንደተካና ከበፊቱ በበለጠ እድገቱ እንዲጨምር ያደርገዋል። ⏩ #ከቀዶ #ህክምና #ውጭ #ያሉ #ህክምናዎች: - 🔺 ኮርቲኮስቴሪዮድ መወጋት፡ የቆዳ መቆጣቱን እንዲቀንስልን ያደርጋል 🔺 ለስላሳ ሆኖ እንዲቆይልን ቅባት መቀባት 🔺 የቆዳ ሴሎቹ እንዲሞቱ በቅዝቃዜ የማድረቅ ህክምና 🔺 የሌዘር ህክምና እና የጨረር ህክምና ናቸው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @mahderetena
2 297
14
የሚጥል በሽታ? በሚጥል በሽታ ጊዜ ማድረግ ያለብዎት👇 👉ሌሎች ሰዎችን ከመንገድ ያርቁ 👉በሽተኛውን ከውሃ፣ ከእሳት፣ ከትራፊክ ያርቁ 👉 በሽተኛውን ሊጎዳ የሚችል ማንኛውንም ዕቃ ይውሰዱ 👉 ጥብቅ ልብሶችን ይፍቱ, የዓይን መነፅሮችን ያስወግዱ 👉 ክብሪት አያበራ 👉 ለስላሳ ነገር ከጭንቅላቱ ስር ያድርጉት 👉 በሽተኛውን ወደ ጎኑ አዙር 👉 ወደ ንቃተ ህሊናው እስኪመለስ ድረስ ከታካሚው ጋር ይቆዩ 👉ምንም የሚጠጣ ነገር አትስጡ 👉መንቀጥቀጥዎን ለማቆም አይሞክሩ ወይም እነሱን ለመያዝ ወይም እንቅስቃሴዎቹን ለማቆም አይሞክሩ. Yordanos Y.(Psychiatry prof) 🙏🙏እባክዎ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ🙏🙏 https://t.me/ethiopsychiatry
2 877
15
🧠 💀 How a Neurosurgeon drills through your skull and doesn't damage your brain. @Health
🧠 💀 How a Neurosurgeon drills through your skull and doesn't damage your brain. @Health
2 174
16
It's hard to believe, but.. The DNA of all living people could fit in one teaspoon and would weigh less than 1.2 grams🧬 @Hea
It's hard to believe, but.. The DNA of all living people could fit in one teaspoon and would weigh less than 1.2 grams🧬 @Health #funfact
2 145
17
Macro photography of the blood vessels of the human eye @Health
Macro photography of the blood vessels of the human eye @Health
1 859
18
✅ተጠንቀቁ🥲 👉በምናስነጥስበት ጊዜ አፍንጫችንን ማፈን ግፊቱ በጭንቅላታችን ዉስጥ ደም እንዲፈስ ያረጋል፣ አንዲሁም ለአንገት ህመም ያጋልጣል። @amazing_fact_433
✅ተጠንቀቁ🥲 👉በምናስነጥስበት ጊዜ አፍንጫችንን ማፈን ግፊቱ በጭንቅላታችን ዉስጥ ደም እንዲፈስ ያረጋል፣ አንዲሁም ለአንገት ህመም ያጋልጣል። @amazing_fact_433
684
19
እባካችሁ ለልጆቿ እንድትኖር እንድረስላት ስሟ ወይንሸት ፀጋዬ ይባላል፡፡ ነዋሪነቷ በሀዋሳ ከተማ ባህል አዳራሽ ክፍለከተማ ሀረር ቀበሌ ውስጥ በኪራይ ቤት ውስጥ ነው፡፡ በየሰው ቤት በእሳት እንጀራ በ+3
እባካችሁ ለልጆቿ እንድትኖር እንድረስላት ስሟ ወይንሸት ፀጋዬ ይባላል፡፡ ነዋሪነቷ በሀዋሳ ከተማ ባህል አዳራሽ ክፍለከተማ ሀረር ቀበሌ ውስጥ በኪራይ ቤት ውስጥ ነው፡፡ በየሰው ቤት በእሳት እንጀራ በመጋገር እና ምሽት ላይ በየ መንገድ ዳር ቆሎ በመሸጥ የ11 እና የ10 አመት ልጆቿን እያሳደገች አልፎም ደግሞ እያስተማረች የነበረችው ወይንሸት አሁን አቅም ከድቷት በአልጋ ላይ ስቃይ እያሳለፈች ትገኛለች፡፡ በገጠማት የጡት እና የአጥንት ካንሰር ለልጆቿ በእሳት ተቃጥላ የዕለት ጉርሳቸውን ታቀርብ የነበረችሁ እናት ዛሬ ግን አይደለም ለልጆቿ ለራሷ መሆን አቅቷት ህክምና እንዳገኝ እርዱኝ ስትል ለኢትዮጵያ ህዝብ ተማፅኖዋን እያቀረበች ትገኛለች፡፡ እኔም እናንተ ደጋግ የሀገሬ ልጆች ወይንሸትን እንድትደግፏት እና ቢያንስ ለልጆቿ እንድትኖርላቸው ስል በእግዚአብሔር ስም ጥሪዬን አቀርብላችዋለሁ፡፡ ወይንሸት ፀጋዬን መርዳት የምትፈልጉ "በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስሟ በተከፈተው የሂሳብ ቀጥር 1000256462528 እንዲሁም በቀጥታ በመደወል ወይንሸት በስልክ ማግኘት የፈለገ በ0934720273 እና የቅርብ አስታማሚዋ ማርታ መጃ ስልክ 0926044328 በመደወል ማግኘትም ሆነ መርዳት ይችላሉ፡፡ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ታከለ #ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ለምስኪኗ እናት እንድረስላት !
677
20
👉👉 • ልጆች ከተወለዱ ጀምሮ እስከ 6 ወር ድረስ ምን እንመግባቸው? 👉👉• ልጆቻችን ምግብ ከጀመሩ በኋላ ምን ያህል በቀን ውስጥ መመገብ ይኖርባቸዋል? 👉👉• ልጆች እንዴት እና ምን ያህል ሰአት መተኛት ይኖርባቸዋል? 👉👉• ልጆች የፎርሙላ ወተት መጠቀም ካለባቸው በምን ያህል መጠን እንስጥ? 👉👉• ህፃናት ልጆች ሲያማቸው እንዴት መመገብ ይኖርብናል? 👉👉• በጡት ማጥባት ወቅት የህፃናት አቀማመጥ እና የጡት አሰጣጥ ? 👉👉#ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ! ✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ። 🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ። 🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን? 🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት? 🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን? በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ። ♥️9102 OK ♥️♥️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡ ✅የዶክተር አለ የአጭር መልእክት 👉👉👉 9102 OK ✅የዶክተር አለ የስልክ ምክክር 👉👉👉 8809 ✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦ 👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y ✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦ 👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809 ✅ የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉 https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ Icon for this message Doctor Alle , ዶክተር አለ 8809 Health & wellness website
716