1 608
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2030 روز
آرشیو پست ها
My new project in Jigjiga U can contact U'r special painter by this number 👉0912336391 "yekedeme home designer "🙏🙏🙏
ይደውሉ 0912336391 ለመኖሪያ ቤት, ለድርጅቶች ,ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ ሴንተር እኛ ጋር መፍትሄ አለ "የቀደመ አርቆ ያያል "👌
የተከበራችሁ የቀደመ ሆም ዲዛይነር ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው ድርጅታችን አሉ ከሚባሉ የፊንሽንግ ባለሞያዎች ግንባር ቀደምና በፈጠራ ስራ የተካነ ስለመሆኑ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናችሁ ሆኖም አንዳንድ ደንበኞቻችን ስራ ካለቀላችሁ በሗላ ተገቢውን ክፍያ ለመክፈል ፈቃደኞች አይደላችሁም ይህ ደግሞ ለድርጅታችን ሰራተኞች ተስፋ አስቆራጭ እና መጓዝ ባለብን የፍጥነት ጎዳና እንዳንጓዝ እንቅፋት ነው ስለሆነም ስራችሁን ተረክባችሁ ክፍያ ያልከፈላችሁ ደንበኞች ስማችሁን ከነማስረጃው ከማውጣታችን በፊት በጨዋ ደንብ ክፍያችሁን አጠናቁልን። " በዚህ አጋጣሚ የሰራተኛ ዋጋ የሚገባችሁ አስተዋይና ጨዋ ደንበኞቻችን ከናንተ ጋር በመስራታችን ኩራት ይሰማናል "🙏 " የቀደመ አርቆ ያያል"
