ما از کوکیها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده میکنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکیها موافقت میکنید.
በእምነት አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ☞በዋናነት ስለዘመናዊ መኪናዎች (EFI)ያተኩራል ♥️የመኪና ሁሉም ክፍሎች ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ☞ስለመኪና ክፍሎች:ሰርቪስ:ብልሽትና ጥገና ያደርጋል፡፡ ☞ አለም የደረሰችበትን የአውቶሞቲቭ የቴክኖሊጂ ዕድገት ያሳውቃል ። ♥️እንዲሁም ለ COC ተፈታኞች ናሙና ጥያቄዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል፡፡ @yikdem and @yemuka