cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አል ሀዲ ጀመአ ➾...

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
257
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ፊርደውስ ክፍል አንድ ✍ፀሀፊ :Abdu viva ከእንቅልፌ ላይ ሳለሁ ድምፅ ተሰማኝ በር ይንኳኳል ተነስ ቁርስ ደርሷል የሚል ነበር የተሰመኝ ድምፅ የእናቴ ነበረ እሺ መጣሁ ብዬ ከ አልጋዬ ላይ ተነስቼ ወደ መታጠቢያ አመራሁ ወጫው በጣም ይበርዳል ክረምትም ስለነበር ዳምኖ ገና የነጋም አይመስልም ተጣጠብኩ ና ወደ ሳሎን ቁርሴን ለመብላት ገባሁ..... ሀቢብ እባላለሁ የምኖረዉ አዲስ አበባ ሲሆን ለቤተሰቤ ብቸኛ እና የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ።ለዛም ይመስለኛል አሞላቀው ያሳደጉኝ።ሚኒስትሪ ጥሩ ወጤት ስላመጣሁ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም ተደስተናል። ማይደርስ የለምና ት/ቤት ተከፈተ ትምህርት ስለ ማይኖር ብዬ 3 ደብተር ብቻ ነው የያዝኩት ት/ቤት ስገባ ማንም የማቀው ተማሪ የለም በጣም ያስፈራል ጥግ ላይ ሄጄ ቁጭ አልኩ በር በር እያየሁ እያለ ብዙም ሳይቆይ አህመድ መጣ አህመድ ማለት 8ተኛ ክፍል አብረን የተማርኩት ልጅ ነው ሳየው ጠራሁትና ሰላም ተባብለን ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን ብዙም ሳንቆይ ዳይሬክተሩ ት/ት የለም ብሎን ወደ ቤት ሄድን። የገባሁት 9ኛ ክፍል ነው ት/ቤቱ በጣም ትልቅ ነው በዛ ላይ የዱርዬ መሰብሰቢያም ነው አብዛኛው ደግሞ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ናቸው በባህሪያቸው ሱሰኛ እና ፋሽን ተከታይ ናቸው በአጠቃላይ ት/ቤቱን አልወደድኩትም ነበር .... ትምህርት ከጀመርን 1 ሳምንት ሆነን ሰኞ ጠዋት ላይ ሀቢብ ተነስ የሚል ድምፅ ሰማሁ እናቴ ነበረች ስትሄድ እንቅልፍ አዳፍቶኝ በድጋሜ ተኛሁ አሁንም በድጋሚ መጥታ ቀሰቀሰችኝ እየተበሳጨሁም ቢሆን ተነሳሁ ሰአቱ 2ሰአት ሆኖል ት/ቤቱ ቅርብ ስለሆነ ብዙም አላሳሰበኝም ብቻ ምን አለፋችሁ ተዘጋጅቼ እስክጨርስ ድረስ 2:30 ሆኖል ደንግጬ ወጣሁ ት/ቤት ለመድረስ ግን 5 ደቂቃ አልፈጀብኝም ። አርፍጄ ነበር የመጣሁት ት/ቤት ስገባ በተማሪ ተሞልቶል የቀረም ያለ አይመስልም ከአረፋጆች ጋር እንድሰለፍ ጥበቃው ነገረኝ እና ተሰለፍኩ ተሰልፌ በአይኔ ዞር ዞር እያልኩ ተማሪዎችን ሳይ ድንገት አይኔ ወደ አንድ ቦታ ተመለከተ ያየሁትን ማመን አቃተኝ ምላሴ ተሳሰረ ልቤ በጣም በፍጥነት ይመታ ጀመረ እራሴን እስከ ማለቅ ድረስ ምስጥ ብዬ ቀረሁ በጣም ውብ ነበረች ፈገግታዋ ልብን ይስባል ... አጠገቤ ያለው ልጅ ዝም ብሎ ያየኛል እኔም እንዳይታወቅብኝ አይኔን ነቅዬ ወደ ሌላ ቦታ መመልከት ጀመርኩ። ሀሳቤ ግን እሷ ጋር ነው ማን ትሆን እያልኩ በውስጤ አሰላሰልኩ..... ማን ትሆን? ይቀጥላል ........ ቀጣዩን ክፍል ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me//fuadalhadra
نمایش همه...
የረሱል ወዳጅ (fuad alhadra)

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? {ፋሲለት:33}🍁🍁 የእውቀት መዓድ ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/fuadalhadra

👉ሳዳት ከማል ማለት ከልጅነቱ ጀምሮ ስድብን ሲያፍዝ ኖሮ ልክ ለአቅመ አዳም ሲደርስ የስድብ ሂፍዙን የበተነ ሰው ነው ። ምክር ለሳዳት ከማል✍ ↗️ሳዳት ሆይ ወደ ሀቅ ተመለስ በቃህ አሏህን እላይ ነው እያልክ ሰውን አታጭበርብር አሏህ በቦታ አይገለፅም እባክህ ወደ ሀቅ ልጥራህ ስድብህን አቁም ነብዩን በመናምክ ሆነ በእውኑ ወደ ሚያሳይህ የነብዩ እምነት ልውሰድህ ኻቲማህን አታበላሽ በስድብ ። ↗️ተው የቀብርን ቅጣት ፍራ ወደ ቀብር ስትሄድ አንተና ስራህ ብቻ ናችሁ ምትጓዙትና ስድብክም ተማሪዎችክም አይጓዙም እባክህ ሀቅን ያዝ ። ልዩ መልእክት ለሳዳት ከሀምዛ ሙደሲር t.me/fuadalhadra ☝️☝️

..«ሺርክ!».. ________ ስለ ሽርክ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ........ ...... ................... ሺርክ የሚለው ቃል ፍቹ : በአሏህ ማጋራት ማለት ነው። ይህም ከኃጥያቶች ሁሉ የከፋ ነው:: በዚህ ላይ የሞተን ሰው አላህ አይምረውም። አላህም በቁርአኑ እንዲህ ሲል ገልፆልናል፦ { ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﻳﻐﻔﺮ ﺃﻥ ﻳﺸﺮﻙ ﺑﻪ } በዚህ ዘመን ለአሏህ አጋር ማድረግ ወይም ከአሏህ ውጭ ያለን መገዛት እጅግ በዝቷል። እንደ ቀላል ነገርም ታይቶ በርካቶች ይሰሩታል። ያ ማለት ግን «ሽርክ»የሚለውን ቃል ለየትኛውም አይነት ኃጥያት እየተጠቀመን የትኛውንም የሙስሊም ስራ በሽርክ እንፈርጃለን ማለት አይደለም። ለምሳሌ፦ በአሁኑ ሰዓት ለሆነ ላልሆነው "ሽርክ ሽርክ.." ማለትን የሚያበዙ አንጃዎች ይታያሉ። ነገር ግን ሽርክ ጋር ግንኙነት የሌለውና ሙስሊሞች ዘንድ እንደ መልካም ሆኖ የሚታየውን በጎ ስራ ነው በሽርክ የሚፈርጁት። ይህም በእስልምና የሌለን አክራሪነት ከማንገብ የሚመነጭ በሽታ ነው። በኡለሞች በጎ ተብለው የተዘረዘሩ መውሊድ፣ ተወሱል፣ ተበሩክ፣ ቀብር ዚያራ የመሰሉ ኢስላማዊ ጉዳዮች ለአጥባቂው ክፍል ባለ መመጠናቸው እኚህ አንጃዎች በሺርክ ይፈርጁታል። ነብዩ ግን በሐዲሳቸው እንዲህ ብለዋል፦ «ﻣﺎ ﺭﺀﺍﻩ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻮﻥ ﺣﺴﻨﺎ ﻓﻬﻮ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺣﺴﻦ» . "ሙስሊሞች ዘንድ መልካም ሆኖ የታየ ነገር አለህ ዘንድም መልካም ነው።" ✔ ለነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] መውሊድን ምክኒያት በማድረግ ተሰብስቦ ቁርዓን ሰለዋት ማድረግ እና ኸይር ነገሮችን መስራት በምን በኩል ነው ሺርክ ሚሆነው?! በአሏህ ማጋራትስ እንዴት ይሆናል? ወይስ ተሰብስቦ ኸይርን መስራት ሽርክ ሆነ! አዑዙቢልላህ..! ይህን ሽርክ ማለትማ አደገኛ ነው!!! ✔ሌላ ደግሞ የነቢዩንሙሐመድ [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ቀብራቸውን ለመዘየር መጓዝ ሽርክ ነው የሚሉ አሉ። ነገር ግን እሳቸውን መዘየር በሸሪዓ የተደነገገ መልካም ነገር ነው። በዚህ ዙሪያም ነብያዊ ሐዲሶች በዝርዝር ቀርበውልናል። መረጃውን ከሰሙ ከአንዳንድ ከልካዮችም {መስጂዳቸውን ብቻ ዘይረን ለአንዴ ብቻ ሰላምታ ማቅረብ ይቻላል። ነገር ግን ብዙ መቆም ወደ ቀብራቸው መቅጣጨት፣ እዛው ቆመን አሏህን መለመንና መሰል ተግባሮችን መፈፀም አይቻልም።] በማለት ነገሩን አደባብሰው ለማሳለፍ ይሞክራሉ። ግን ምን ችግር አለው? እንዴት ሁኖ ነው በተከበረው ቦታ አላህን መለመን ሽርክ የሚሆነው? እንዴት ይሆናል? ✔ ሌላው በተወሱል መልኩ የነብያትን የታታላቆችን ስም በማውሳት አላህን መለመን በጎና መልዕክተኛው ያስተማሩት ተግባር ነው። ሺርክ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ሽርክ የሚሆነው "ከአላህ ውጭ ነቢያቶች ሓጃን ይፈፅማሉ ወይም ጠቀሜታን ይፈጥራሉ ማለት ነው።" ነገር ግን ነቢያቶች አሏህ ዘንድ ባለቸው ክብር አሏህን መለመን ወይም «በነቢዩ ይሁንብህ» ማለት አላህን መለመን ነው እንጂ ነብዩን መለመን አይደለም:: ሽርክ ጋር የሚያገናኘው ነገርም የለም!!! ★ በሐዲስ (ኢብኑ ሒባን ሰሒሓቸው በዘገቡት) ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ከሻም ሀገር ሲመጡ ለነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] ሱጁድ ወርደዋል። አክብሮታቸውን ለመግለፅ ከዛም ረሱል «ይህን አትስራ! አንዱ ለአንዱ ሱጁድ እንዲያደርግ ባዝ ኖሮ ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንዲታደርግ ኣዝ ነበር።" አሏቸው። ☞ከዚህ ምንረደው ሙዓዝ ትልቅ የመተናነስ መገለጫ የሆነው ሱጁድን ቢተገብሩም ረሱል ኣሻርከሃል ወይም ከፍረሃል አላሉም ግን አታድርግ ብቻ ነው ያሏቸው:: ሐራም ብቻ መሆኑን ለመግለፅ! ▶አንድ ሰው አሏህ ውጭ ያለውን ኣመለከ (ኢባዳ) አደረገ ሚባለው የመጨረሻ የሆነው መተናነስና የበታችነትን ካሳየ ነው:: ይህም ለአሏህ ብቻ ነው መሆን ያለበት ለሰው ለክብር ብቻ ሱጁድ ማድረግ ትልቅ መተናነስን ያሳያል ግን የመጨረሻ መተናነስ ስላልሆነ ነብዩ ሙዓዝን አሻርከሃል አላሉም:: ስለዚህ ሽርክ ነው ለማለት መቸኮልና መጣደፍ አያስፈልግም!!!! ሽርክ ያልሆኑ ሸሪዓዊ በጎ ተግባሮችን የአጥባቂነት ጎን በመያዝ ሽርክ ነው ማለት ፅንፈኝነት ነው። በዚህ ተልዕኳቸው አለምን ያተራመሱ፣ ሙስሊሞች የጨፈጨፉ፣ የመጤ አስተሳሰብ ባለቤት የሆኑት ወሀቢያም ይህን ቃል መች እና እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ያውቁ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን።። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇t.me/fuadalhadra
نمایش همه...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ፡፡ ወድ የአህለ ሱና ወልጀመአ (ሱፍያ)ቤተሰቦች እነሆ ዲናችን በተለያዩ አለማት ያራቡ ብዙ መሻኺኮች አሉ ከነዛም መካከል ከሀበሻ አለምን በአንድ ቋንቋ ያናገሩት አብዱላሂል ሀረርይ ናቸው ፡፡እና እስኪ ማንን ነው ጀግና ኢስላም ለነሱ ክብር ያለው፡፡👇👇👇👇
نمایش همه...
👌👌ክብር ለሀበሻ ኡለሞች👌👌
😘😘ክብር ለአብደላሂልሀረርይ😘😘
😍😍ክብር ለዲነል ኢስላም😍😍
🙏🙏ሁሉንም አላህ ይዘንላቸው🙏🙏

የነ ሰዳት ከማል የተሳሳተ አስተምህሮት በመረጃ ሲጋለጥ ሳዳት ከማል እና መሰሎቹ ነሽዳን እና መንዙማን ለመከልከል ሲፈልግ የሰወችን ድክመት ይጠቀማል ነሽዳን እና መንዙማን በሸሪአዉ ሚዛን ላይ ሊፈትሽ እና ሀቁን ከመናገር እከሌ አደዚህ ብሎ እከሌ እደዚህ አድርጎ በማለት ሰወችን በቴልግራም ያማቸዉ ተያይዞታል የግለሰቦች ድክመት የዲነል ኢስላም ድክመት አደለም ሙአዝ ወይም ሀያት እና ለሎች ግለሰቦች ስህትተ ከሰሩ ድክመት ካለባቸዉ ስህተቱ እና ድክመታቸዉ ለራሳቸዉ እንጅ የሀይማኖቱ አደለም በሰወች ድክመት እየገባህ ሰወችን በማወዛገብ ህልቁን ወደ ጥሜት እና ወደ ጀሀነም አትምራ አንተ የህዋሀቱን ጌታቸዉ እረዳን ይመስል ተደብቀህ በሶሻል ሚዲያ መለፍለፍ እና መዋሸት እንጅ ቀርበህ ፊትለፊት መወያየት እደማይሆንልህ አስመስክረሀል መንዙማ ነሽዳ እያልክ ጡሩንባህን ከምትነፋ ና እና ከአሊሞች ጋር ተወያይ የዘወትር ጥሪያችን ነዉ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.