cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅርን በቃላት💘💔💗

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ ፍቅርን በቃላት ቻናል ገራሚ pic😍 ምርጥ ምርጥ የፍቅር ታሪኮች አሪፍ የፍቅር ጥቅሶች ወደ እናንተ እናደርሳለን ይመቻቹ ውዶቼ Any comment @fhmlovee JOIN AS @fikirnbekalat

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
206
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር አባባል ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ጥቅሶች ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ልቦለድ ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ጥያቄ ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ግጥም ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ምክር ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ምሽት ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ዘፈን ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ የፍቅር ቃና ♣️🍀🦋♥️
♥️🦋🍀♣️ BROKEN HEART ♣️🍀🦋♥️
🕋🕌 ኢድ ሙባረክ! 🌙⭐ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ @XTamratDestaX
نمایش همه...
ንገሯት """""""""" ፍቅርን ጥሎ ማለፍ በለመደች ነብሷ፣ አውድቃኝ ስትነጉድ ሲሸሸኝ መንፈሷ፥ ፅናት በሞገተው በናፋቂው ህልሜ፣ በግራ መጋባት "እጠብቃታለሁ" ባለሁበት ቆሜ። ንገሯት... ሴትነቷ አይደለም የፅናት ሰበቤ፣ የሄደን መጠበቅ የመረጠው ልቤ። እፍፍፍ ባለ ፍቅር ፥ በዘንባባ ቅጠል ያሰርኩት ቀለበት፣ ናፍቆት እየረጨ ፥ቃል የሚፈጀኝ እንደ ሰደድ እሳት። ብቻ ግን ንገሯት... ተለያየን ብዬ ቃሌን እንደማላጥፍ፣ "ሄጂያለሁ" ስላለች ትዕግስቴ እንደማይነጥፍ። መቆየት ደግ ነው፦ አንደ አማና ካቻምና ያው እንዲያው እንዳለሁ፣ ብትመጣም ባትመጣም እጠብቃታለሁ። አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...