cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Teddy Alene

This Is My Official Channel. Join For Truth Fell Free to Get Me 0911063880

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
140
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንዴት አድርገን የሞባይል ካርድ በCBE ሞባይል ባንኪንግ መሙላት እንችላለን? 1ኛ *889# በመጫን ~~~~~~~~~~~~~ 2ኛ Welcome to CBE Mobile Banking. Press * to navigate back any time, select one of the following options below: 1: Login 2: Exit 👉 1ን ይጫንኑ ~~~~~~~~~~~~~ 3ኛ Please enter your PIN to login: 👉 የPIN ቁጥር ያስገቡ። ~~~~~~~~~~~~~ 4ኛ Welcome to CBE Mobile Banking 1: My Accounts 2: Transfer to CBEBirr Wallet 3: Make Payment to Beneficiary 4: Payment to others 5: More options 👉 5 ይጫኑ More Options የሚለውን ~~~~~~~~~~~~~ 5ኛ Welcome to CBE Mobile Banking 1: Local Money Transfer 2: Manage Beneficiaries 3: Exchange Rates 4: Utility Payment 5: Previous options 6: More options 👉 6 ይጫኑ አሁንም More Options የሚለውን ~~~~~~~~~~~~~ 7ኛ Welcome to CBE Mobile Banking 1: Buy Airtime 2: Covid-19 Donation 3: Own Account Transfer 4: My Service 5: Exit 6: Previous options 👉1ን ይጫኑ Buy Airtime የሚለውን ~~~~~~~~~~~~~ 8ኛ Buy Airtime 1: የአካውንት አይነት - ETB -7000 👉1 ይጫኑ ~~~~~~~~~~~~~ 9ኛ የአካውንት አይነት- ETB-7000 Request Transfer from የአካውንት አይነት- ETB 7000 Please enter Recharged Mob No 09000000000(ምሳሌ ነው ይህ ቁጥር መላክ የምትፈልጉበትን ቁጥር ያስገቡ) 10ኛ የአካውንት አይነት-ETB- 7000 Request Transfer from የአካውንት አይነት- ETB-7000 Please enter Amount 👉50(መሙላት የምትፈልጉትን የብር ብዛት ያያገቡ) ~~~~~~~~~~~~~ 11ኛ Confirm request for የአካውንት አይነት- ETB-7000 Request Transfer from የአካውንት አይነት - ETB -7000 Recharged Mob No: 090000000(ምሳሌ ነው ካርድ የሚሞላበት ቁጥር ነው) Amount: 50 Please Confirm 1: Yes 2: No 👉1 ይጫኑ ከተስማሙ ይህንን ከተጫኑ ካርድ መሙላት ቻለዋል ማለት ነው። ~~~~~~~~~~~~~ ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር ይደረግ!
نمایش همه...
ሰበር ዜና ❗❗ በሰሜን ሸዋ ዞን በምትገኘው አጣዬ ከተማ አሁን ከቀኑ 8:10 በንጹሃን ወገኖቻችን ላይ ጥቃት እየተፈጸመ ነው ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ታጣቂዎች አጣዬ ከተማን እያነደዷት ነው ።#ሼር በማድረግ ድምጽ እንሁን አርብ,ሚያዝያ-08-2013 @hizbawid @hizbawi_dehninet
نمایش همه...
አጣዬ አሁን ከቀኑ 9:00 እንዲህ እየወደመች ነው ንጹሃን እየተገደሉ ነው እባካችሁ #ሼር በማድረግ ድምጽ እንሁንላቸው❗❗ አርብ,ሚያዝያ-08-2013 @hizbawid @hizbawi_dehninet
نمایش همه...
በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ በቆሪ በኩል አሁን 5:20 ከፍተኛ ተኩስ ተከፍቷል። እባካችሁ #ሼር በማድረግ ንጹሃን ወገኖቻችንን ከጥቃት እንከላከል ❗❗ @hizbawid @hizbawi_dehninet
نمایش همه...
نمایش همه...
Teddy Alene

best Ethiopian ortodox mezmurAmharic orthodox mezmur Ethiopian Orthodox song the best ever ......the ethiopian best orthodox song/orthodox church mezmur

نمایش همه...
Teddy Alene

best Ethiopian ortodox mezmurAmharic orthodox mezmur Ethiopian Orthodox song the best ever ......the ethiopian best orthodox song/orthodox church mezmur

نمایش همه...
Teddy Alene

best Ethiopian ortodox mezmurAmharic orthodox mezmur Ethiopian Orthodox song the best ever ......the ethiopian best orthodox song/orthodox church mezmur

ስዎች ከእኛ የሚጠብቁት ነገሮች ማለቂያ እንደሌላቸው ለማሳየት የቀረበ አጭር ታሪክ # መጠበቅ በአንድ ምሽት ነው፥ ባለሱቅ ሱቁን ሊዘጋ እያለ በነበረበት ሰዓት አንድ ውሻ ወደ ሱቁ መጣ። በአፉ ውስጥ አንድ ሻንጣ ነበር ፡፡ ሻንጣው የሚገዙ ዕቃዎች እና ገንዘብ ዝርዝር ነበረው ባለሱቁ ገንዘቡን ወስዶ እቃዎቹን በከረጢቱ ውስጥ አስቀመጠ፡፡ወዲያው ውሻው የእቃዎቹን ከረጢት አንስቶ ሄደ ፡፡ ባለሱቁ በመገረም ባለቤቱን ማን እንደሆነ ለማየት ከውሻው ጀርባ ሄደ። ውሻው በአውቶቡስ ማቆሚያ ላይ ቆየ፤ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ አንድ አውቶቡስ መጥቶ ውሻው ወደ አውቶቡሱ ገባ፡፡አስተላላፊው እንደመጣ ገንዘብ እና አድራሻም ያለው የአንገቱን ቀበቶ ለማሳየት ወደ ፊት ተጓዘ። አስተላላፊው ገንዘቡን ወስዶ ትኬቱን እንደገና በአንገቱ ቀበቶ ውስጥ አስቀመጠ። መድረሻው ላይ ሲደርስ ውሻው ወደ ግንባሩ በመሄድ መውረድ እንደሚፈልግ በማሳየት ጅራቱን ይነቅላል ፡፡ አውቶቡሱ በቆመበት ቅጽበት ወረደ ፡፡ ባለሱቁ አሁንም እየተከተለው ነበር ውሻው የቤቱን በር በእግሩ አንኳኳ ፡፡ ባለቤቱ ከውስጥ መጥቶ በዱላ መታው። ደንግጦ የነበረው ባለሱቁ “ውሻውን ለምን ትመታዋለህ?” ሲል ጠየቀው ፣ ባለቤቱም መልሶ “ከጣፋጭ እንቅልፌ ቀስቅሶ አስጨነቀኝ፤ ቁልፎቹን ይዞ መሄድ ይችል ነበር” ሲል መለሰለት። Moral: ይህ የሕይወት እውነት ነው፡፡ ሰዎች ከእኛ የሚጠብቁት ነገር መጨረሻ የለውም ፡፡ በተሳሳትን ቅጽበት እነሱ ወደ ስህተቶቻችን መጠቆም ይጀምራሉ ፡፡ ቀደም ሲል የተደረጉት እነዛ መልካም ነገሮች ሁሉ ተረስተው፤ከዚያ በኋላ የተፈጸመ ማንኛውም ትንሽ ስህተት ግን ይጎላሉ። ፨ይሄ ታድያ የዚህ ቁሳዊ ዓለም ተፈጥሮ ነው።
نمایش همه...
ትግራይ፣ መብራትም፣ ዉኃም የለም የኤሌክትሪክ ኃይል በመቋረጡ ምክንያት ርዕሠ-ከተማ መቀሌን ጨምሮ በመላዉ ትግራይ የሚገኙ ተለያዩ አገልግሎት መስጪያ ተቋማት ሥራቸዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለማቆም ተገድደዋል Via DW
نمایش همه...