cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

SPORT 365 🇪🇹™

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
286
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ⏰ እረፍት አትሌቲኮ ማድሪድ 0-0 ፖርቶ ክለብ ብሩጅ 1-1 ፒኤስጂ #ቫንከን 27' #ሄሬራ 15' ኢንተር ሚላን 0-0 ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑል 1-2 ኤሲ ሚላን #ቶሞሪ 9'OG #ሬቢች 42' #ዲያዝ 44' ማንችስተር ሲቲ 3-1 ሌፕዚሽ #አኬ 16' #ኑኩኩ 42' #ሙኬሌሌ 28'OG #ማህሬዝ 45+2' ስፖርቲንግ 1-3 አያክስ #ፓውሊንሆ 33' #ሀለር 2',9' #በርግዊስ 39'
نمایش همه...
ካልቪን ፊሊፕስ🗣 “ከጆርጊንሆ ጋር ተጫውቻለሁ በተለይ ለቼልሲ አስገራሚ ተጫዋች ነዉ ኳስ ለመንጠቅ ሰውነቱን በመጠቀም በኳሱ ላይ የበላይነት የሚወስድ ተጫዋች ነዉ። ምን አልባት ነገ ማታ ጣሊያን እኛ ለይ ሊያመጣብን የሚችለዉ ችግር እሱ ሊሆን ይችላል።
نمایش همه...
ኔይማር ለሜሲ ብለው በርካታ ብራዚላዊያን አርጀንቲናን መደገፋቸውን አልተቀበለም ለዝህም በኢንስታግራም ስቶሪው ስደብ አዘል ቃሎቶችን ለብራዚላውያን የአርጀንቲና ደጋፊዎች አድርሷል። ይህ ክስተት ለመጀመሪያ ግዜ አይደለም የብራዚላውያን በ1990 ለማራዶና ብለው በሀገራቸው ተቃራኒ አርጀንቲናን ደግፈው ነበር።
نمایش همه...
ዛሬ አርጀንቲና ከ ብራዚል በሚያደርጉት የፍፃሜ ጨዋታ የአርጀንቲና ግምታዊ አሰላለፍ ። [ LIVE SCORE ]
نمایش همه...
ዛሬ አርጀንቲና ከ ብራዚል በሚያደርጉት የፍፃሜ ጨዋታ የብራዚል ግምታዊ አሰላለፍ ። [ LIVE SCORE ]
نمایش همه...
🏆 ዛሬ ለሊት የሚደረግ የኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆 09:00 | 🇦🇷አርጀንቲና ከ ብራዚል 🇧🇷
نمایش همه...
🏆 የዩሮ 2020 የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታ ⏰ 15' ኔዘርላንድስ 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ
نمایش همه...
ሊዮኔል ሜሲ ዛሬ 34ተኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል። ይህ ምትሃታዊ ተጨዋች ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ካሳካቸው ክብሮች እና ዋንጫዎች በተወሰነ መልኩ ወደ እናንተ ላቅርብላችሁ። በክለብ ደረጃ ✅ 10 የላሊጋ ዋንጫ ✅ 7 የኮፓ ድላሬ ዋንጫ ✅ 7 የስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫ ✅ 4 የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ✅ 3 ዩፋ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ✅ 3 የአለም ክለቦች ዋንጫ በግል ደረጃ ያሳካቸው ክብሮች 🎯 6 ግዜ የባላንዶኦር ሽልማት 🎯 1 የአለም ዋንጫ ወርቅ ኳስ ሽልማት 🎯 1 ግዜ በፊፋ የአመቱ የአለም ምርጥ ተጫዋች 🎯 1 የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጨዋች 🎯 6 ግዜ የአውሮፓ ወርቅ ጫማ ሽልማት 🎯 1 የኮፓ አሜሪካ የወርቅ ኳስ ሽልማት 🎯 2 የዩፋ የወንዶች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች 🎯 1 የዩፋ የክለብ የአመቱ ምርጥ 🎯 2 የዩፋ ክለቦች የአመቱ ምርጥ አጥቂ 🎯 7 ግዜ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ 11 አሰላለፍ ተካቷል 🎯 6 ግዜ የላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች 🎯 7 ግዜ የላሊጋ ምርጥ አጥቂ 🎯 7 ግዜ በስፔን ውስጥ የሚሰጥ የአልፍረዶ ድስቲፋኖ ሽልማት 🎯 8 የፒቺቺ ሽልማት አሸነፈ 🎯 2 የፊፋ የአለም ክለቦች ወርቅ ኳስ 🎯 1 የፊፋ የአለም ክለቦች የነሐስ ኳስ 🎯 7 ግዜ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ 11 አሰላለፍ ተካቷል 🎯 4 ግዜ የIFFHS ምርጥ ተጨዋች 🎯 2 ግዜ የ10 አመት የIFFHS ምርጥ ተጨዋች 🎯 የ IFFHS የሁልግዜ ምርጥ ተጨዋች 🎯 2 ግዜ የIFFHS ኮኮብ ጎል አግቢ 🎯 12 የአርጀንቲና የአመቱ ምርጥ ተጨዋች 🎯 1 የኮፓ አሜሪካ ምርጥ ታዳጊ ተጨዋች 🎯 3 ግዜ የ FIFPro የአመቱ ወጣት ተጨዋች 🎯 1 የአውሮፓ የአመቱ ምርጥ ታዳጊ ተጨዋች መልካም ልደት ሜሲሲሲ 🐐
نمایش همه...
🏆 የዩሮ 2020 የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ⏰13' ክሮሺያ 0-0 ስኮትላንድ ቼክ ሪፐብሊክ 0-1 እንግሊዝ
نمایش همه...
የኮፓ አሜሪካ ተጠባቂ ጨዋታ ⏰Full-Time አርጀንቲና 1-0 ኡራጋይ ⚽️Rodriguez 13'
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.