fa
Feedback
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

رفتن به کانال در Telegram

Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።

نمایش بیشتر
1 241
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
ስለ ኢየሱስ መወለድ የሚነግሩን የትኞቹ መጻሕፍት ናቸው?
Anonymous voting

ስንት ጠቢባን (ወይም ሰብአ ሰገል) ኢየሱስን ለማየት መጡ?
Anonymous voting

እስከዚያው ለቅምሻ እንዲሆነን በተወሰኑ ጥያቄዎች እንጀምራለን።

ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ ፤ እንኳን ለጌታችን የልደት መታሠቢያ በዓል በደህና አደረሳችሁ። ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ከጌታችን ልደት ጋር በተያያዘ የተለያዩ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ይዘት ያላቸውን ጥያቄዎች እንጠያየቃለን። ጥያቄዎቹን በሙሉ በፍጥነት እና በትክክል ለሚመልሱ ለከ 25 ብር ጀምሮ እስከ 100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል። መልካም በዓል። @hymnsofmes

#የሚመጣ song written by : Dr. Dereje Kebede ⚡️Rehearsal with kingdom sound band Join👉🏻 @hymnsofmes

ምሬዋ🙏🏾🙏🏾❤️❤️

እግዚአብሔር በ ቡሌሆራ ከተማ መልካም ጊዜ ሰጥቶናል 🤗😍
+7
እግዚአብሔር በ ቡሌሆራ ከተማ መልካም ጊዜ ሰጥቶናል 🤗😍