𝕓𝕝𝕒𝕔𝕜 Gold 👈👈🖤🖤️️➫➬➪ ¢нαииєℓ
𝙗𝙡𝙖𝙘𝙠 𝔾𝕠𝕝𝕕 @Newblackl ሀሳብና አስተየት ካላችሁ Join us https://t.me/newblack09 Black love
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
በቦሌ ቡልቡላ ምዕራፈ ቅዱሳን ዋሻ ቅዱስ ጊዮርጊስወ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም ሲያገለግሉ ካህናት ዲያቆናት አስተዳዳሪው ላይ አምፀዋል የተባለው ነገር ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ነው ሮቤል ንጋቱ ነኝ የሚለው ሰውዬ ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ያለ ቤተክሕነት ፈቃድ ቤተክርስትያን በማሸግ ዲያቆናቱን በመደብደብ እና የቤተ ክርስቲያኒታን ባንዴራ በማውረድ የነገው የጊዬርጊስ በአል እንዳይከበር እያስተጋጎለ ስለሆነ ምእመናንም ከድያቆናት ጋር በመሆን ድምፃችሁን እንድታሰሙ እንማፀናለን የታሸገው ቤተክርስትያንም በፎቶ አስደግፌ እልካለው