cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Bëlã with 2 brother✌️

Best pp 😎😎📷📸 Short funny videon😃😃 📽🎬🎥 Music 😉😉🎤🎧🎸🎻 Best funny pic😂😂📱📱 Sports 🥊🥋⚽🥇🏅 Short Story's 📖📃 & others BTECHEMARIM yemifelgut pic,pp💾,music🎺,video📹,story,📒.Endilekek kefelegu @Abel1121 lay ylaku

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
155
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል😜😂🤣
نمایش همه...
ከተማው በጠዋቱ ጭር ብሏል። ሰው ሁሉ ጉንፋን ይዞት ቤቱ ተኝቷል መሰለኝ። ጓዶች ባላችሁበት አይዟችሁ! ምንም አይነት ድርድር ከጉንፋን ጋር አይኖርም #መደምሰስ ብቻ !
نمایش همه...
ይቺ ደግሞ በጣም ነገረኛ ከመሆኗ የተነሳ... : የጀበና ቡና☕️ ለመጠጣት የእጅ ውሃ አምጡልኝ አላለችም። 😳😉😋
نمایش همه...
ውስጥ ለውስጥ እንሂድ ትለኛለች እንዴ... እናቱ ኮሚሽን አለሽ እንዴ?
نمایش همه...
#መልካም_ሰው_ሁን ነገርግን መልካም መሆንህን #ለማረጋገጥ ጊዜ አታባክን !
نمایش همه...
ጡቶቿ ከማነሳቸው የተነሳ ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ ሊመዘገቡ ነው 😜
نمایش همه...
ክትፎ ቤት ወስዶ ቡና ከሚጋብዝ ጓደኛ ይሰውራችሁ🙄😓
نمایش همه...
በጣም ይመቸኛል ሙድ እንያዝ በእኛ ቀልድ እጠብቃለው ልክ እንደ በረኛ
نمایش همه...
ድንግልና የትዳር ስጦታ ነበር 💑 ይሄ ትውልድ የልደት ስጦታ አደረገው🎂 እንጂ😂
نمایش همه...