Electronics Assesement schudle
رفتن به کانال در Telegram
1 392
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
Telegram channel ቅያሬ ማስታወቂ
ለደንበኞቻችን በሙሉ ይህ Telegram channel @lidetaelectronics ወደ @LIDETAELECTRONICSASSESSMENTSCHED ስለተቀየረ ከተዋወቀበት ቀን ጀምሮ ማለትም {ከ06/06/2016 } ዓ.ም ጀምሮ የተቀየረውን Telegram channel እነድተጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
የተቀየረው @LIDETAELECTRONICSASSESSMENTSCHED
ማሰሰቢያ፡-ማንኛውም ተገልጋይ የተቀየረውን Telegram channel እንደከታተል እያሳሰብን ፕሮግራም ወጥቶ ስለተቀየረ አላየሁትም የሚል ተገልጋይ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
በኤሌክትሮኒክስ ሙያ MIS LEVEL 4 ተመዛኞች በቀን11/4/16 ተግባረድ የምዘና ፕሮግራም የወጣላቹ
ተመዛኞች የምዘና ጣቢያ እድሳት ላይ በመሆኑ ምክንያት የተሰረዘ ስለሆነ ፕሮግራማችሁን ቴሌግራም ላይ እንድትከታተሉ
ስንል በትህትና እናሳውቃለን፡፡
ከይቅርታ ጋር
MIS L4 በ09/04/2016 ወጥቶላችሁ የነበራችሁ ተመዛኞች ምዘናው ወደ 11/09/2016 የተዛወር መሆኑን አውቃችሁ በምዘና ጣቢያ እነድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
