cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል ! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋታዎችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን 🌀ለማስታወቂያ ስራ - @symit_j

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
28 322
مشترکین
-924 ساعت
+1 0097 روز
+2 06730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

منابع ترافیک
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
✨#ቀጣይ_ጨዋታ✨ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🔴አስቶንቪላ 🆚 ሊቨርፑል ⚪ 🗓️ ሰኞ ⏰ ማታ 4:00 🏟️ ቪላ ፓርክ ስታድየም 🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥
1 1550Loading...
02
የትላንት ጨዋታ ምስሎችን ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን
3610Loading...
03
📊 𝗹 ሊቨርፑል በክሎፕ ዘመን በሊጉ BIG-6 ከሚባሉ ክለቦች ጋር ያደረጋቸው ጨዋታዎች ቁጥራዊ መረጃ:- • ከ ቶተንሃም፡ 12 ድል ✅ 2 ሽንፈት ❌ • ከ አርሰናል: 11 ድል 3 ሽንፈት ❌ • ከማንሲቲ: 10 ድል ✅ 6 ሽንፈት❌ • ከ ቼልሲ: 8 ድል ✅ 4 ሽንፈት ❌ • ከ ዩናይትድ: 7 ድል ✅ 5 ሽንፈት ❌ WHAT A RECORD 👌🔥
310Loading...
04
ቨርጂል ቫን ዳይክ ስለ ኮንትራት ዜና፡ “የምወያይበት ምንም ነገር የለም ምክንያቱም ምንም ዜና ስለሌለ፣ ክለቡ ማን አዲሱ አሰልጣኝ እንደሚሆን በማሰብ በጣም የተጠመደ ይመስለኛል እና ዋናው ትኩረት ይህ ነው።”
4821Loading...
05
ቨርጂል ቫን ዳይክ:🗣 “ትልቅ ለውጥ ይኖራል እኔም የዚያ አካል ነኝ እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ክለቤን እወዳለሁ እና አንተም ማየት ትችላለህ። ቀድሞውኑ የሕይወቴ ትልቅ ክፍል ነው፣ እና እኔ ማለት የምችለው ይሄን ብቻ ነው።” 👊
6021Loading...
06
ኑኔዝ በራሱ በጣም ኮንፊደንስ አጥቷል ይሄም የሆነበት ምክንያት ትላልቅ ሚድያዎች እሱ ኳስ ሲስት እየተሳለቁበት ስለሆነ ነው... ትላንትም ባለቀ ሰአት አንድ ኳስ ከሳተ ቡሀላ በራሱ እምነተ በማጣት ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ ሙሉ ኢንስታግራሙ ላይ የነበረውን አጥፍቶታል.... የገዛ ቡድኑ ደጋፊዎች ካልደገፉት የተቃራኒ ቡድን ደጋፊ እንዴት ከጎኑ ይሆናል? ኑኔዝ ከጎንክ ነን በሉት 🙏 YNWA ❤
420Loading...
07
በዚህ ክረምት ሊቨርፑል ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች የመሃል ተከላካይ እና አጥቂ ማምጣትን ነው። 🎖Fabrizio Romano
850Loading...
08
ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ሲዝን ከ 'BIG SIX' ቡድኖች ጋር: • ቼልሲ - ⚽️ • ቶተንሀም - 🅰️ • ማንቸስተር ሲቲ - 🅰️ • ማንቸስተር ዩናይትድ -❌️ • አርሰናል - ⚽️ • ማንቸስተር ሲቲ - ❌️ • ማንቸስተር ዩናይትድ - ⚽️ • ማንቸስተር ዩናይትድ- ⚽️ • ቶተንሀም - ⚽️🅰️ 🇪🇬👑
5081Loading...
09
ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራም ላይ ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ አንድ ምስል ብቻ ነው የቀረው እሱም 👆 ይሄ ምስል ብቻ 👀
4670Loading...
10
ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራም ላይ ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ አንድ ምስል ብቻ ነው የቀረው እሱም 👆 ይሄ ምስል ብቻ 👀
20Loading...
11
✅ 𝗹 ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ BIG 6 ከሚባሉ ክለቦች ጋር ያለው ቁጥራዊ መረጃ፡- • 70 ጨዋታ 🏟 • 56 የግብ አስተዋጽዖ🎯⚽ 🤯❤
4550Loading...
12
ሞ ሳላህ ትናንት ከ ዘጠኝ ጨዋታዎች በኋላ ነበር ከ ክፍት ጨዋታ ግብ ያስቆጠረው።
1 8861Loading...
13
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
10Loading...
14
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
10Loading...
15
አርኔ ስሎት የ ፌይኖርድ ደጋፊዎችን በ ትላንትናው እለት ተሰናብተዋል። አንፊልድ ይጠብቀዋል⏳🇳🇱
9622Loading...
16
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
10Loading...
17
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
310Loading...
18
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
10Loading...
19
ጋክፖ ፣ ዲያዝ እና ኢንዶ ኢልዮት ጎሉን ሲያስቆጥር ! 🙆‍♂️🥶
410Loading...
20
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
830Loading...
21
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
10Loading...
22
🎙 ክሎፕ ከጨዋታ ቡሃላ የሰጧቸው አስተያየቶች ! 🗣️ስለ ክለቡ አሁናዊ ሁኔታ:- "አሁን እኛ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ነን ስለ ሻምፒዮን መሆን ከጠየከኝ ምናልባት ያንን ከአሁን በኋላ በማንኛውም መንገድ መለወጥ አንችልም።" "ግን በጣም ጥሩ የእግር ኳስ ጨዋታ ነበር ዛሬ የተመለከትነው ፣ እና ደሞ እንዲሁ ከእኛ የሚጠብቀው ያ ይመስለኛል ውጤቱም እንዲሁ።" 🗣️ክሎፕ ስለ ኢልዮት:- "ኢልዮት በተለየ ሁኔታ ነው ጨዋታውን ያደረገው። እኔ እንደማስበው በመሀል ሜዳው ስፍራ ባደረጋቸው ያለፉት ጨዋታዎች መሃል ዛሬ ምርጥ ብቃት ላይ ነበር እሱ በጣም ጥሩ ነበር እና ግቡም ልዩ ነበር።" 🗣️ክሎፕ:- "ሁሉም ሰው የበለጠ በራስ የመተማመን ስሜት እንዲያድርበት ጊዜ ይፈልጋል። ጥሩ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ብዬ አስባለሁ ፣ ያ ደግሞ በእርግጠኝነት እኛን ይረዳናል።"
910Loading...
23
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
10Loading...
24
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
1510Loading...
25
🚨🚨𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚🚨🚨 ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራም ላይ ስለ ሊቨርፑል ያደረጋቸውን ሁሉንም ፖስቶች ደልቷል !👀 👉 1 ፖስት ብቻ ነው የቀረው እሱም ኑኔዝ ወደ AXA የልምምድ ማዕከል ሲገባ የሚያሳይ ምስል ብቻ ነው !👀 👉 ፕሮፋይሉም አልተቀየረም ከዛ ውጭ ግን ሊቨርፑልን ሚወክሉ ሁሉንም ፖስቶችችን ደልቷቸዋል !🤷 ለምን እንዲህ እንዳደረገ አልታወቀም እስካሁን !
650Loading...
26
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
1960Loading...
27
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
260Loading...
28
🌄 𝗹 ሰላም ታደረ ሊቨርፑላውያን ?❤️ መልካምና ቆንጆ ቀን ተመኘላችሁ 🙌 👉የጨዋታውን ሃይላይት ለመመልከት 𝗝𝗢𝗜𝗡
30Loading...
29
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
10Loading...
30
❤️ ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴 የነገ ሰው ይበለን 🙏
6740Loading...
31
📊 𝗹 ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ሲዝን ከሊቨርፑል ጋር በሁሉም ውድድሮች:- 🥶 - 42 ጨዋታ ⚽️ - 25 ጎል 🅰 - 14 አሲስት 🔥 - በ42 ጨዋታ 39 የጎል አስተዋጽዖ ! King👑
9482Loading...
32
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀርቪ ኤሊዬት የሊቨርፑል ስፖንሰር በሆነው ካርልስበርግ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።
6610Loading...
33
✅ 𝗹 ክለባችን ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ እሰከ እረፍት እየመራ ወቶ ከተሸነፈ 135 ጨዋታዎች አልፈዋል 🤯 ◎ 123 አሸነፍን ◎ 12 አቻ ◉ 0 ሽንፈት First half Gangs 😎👏
8741Loading...
34
ኤሊየት ከቦክስ ውጪ ግብ ሲያስቆጥር ክሎፕ የነበራቸው ፈገግታ🥹❤️
5410Loading...
35
🔴 መሀመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በሶስት ተከታታይ የውድድር ዘመናት ከ10 በላይ ግቦችን በማስቆጠር እና 10+ አሲስቶችን በማድረግ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።
4812Loading...
36
👤ክሎፕ ይቀጥላሉ:- "ይሄ ልዩ ክለብ ነው.....እኔ እንዲያምኑ አላደረኳቸውም.....እምነት ሲኖር ምን እንደሚፈጠር ነበር ያስታወስኳቸው።"🥰
2710Loading...
37
🗣️ክሎፕ:- "አንፊልድ ዛሬ ልዩ ነበር፣ 4-0 እየመራን ነበር፣ ከዚያም 2 ጎሎች ተቆጠሩ ፣ ከዚያ የተወሰነ ሰዓት ድረስ ክፍተት ነበረብን ፣ ነገር ግን በዛሬው አፈጻጸም ደስተኛ ነኝ።'
1210Loading...
38
🗣️ክሎፕ:- "አንፊልድ ዛሬ ልዩ ነበር፣ 4-0 እየመራን ነበር፣ ከዚያም 2 ጎሎች ተቆጠሩ ፣ ከዚያ የተወሰነ ሰዓት ድረስ ክፍተት ነበረብን ፣ ነገር ግን በዛሬው አፈጻጸም ደስተኛ ነኝ።'
310Loading...
39
ክሎፕ ስለ ሞ ሳላህ፡-🗣 "ሞ ሳላህ ድንቅ ነበር፣ በጣም ጥሩ ጨዋታ ተጫውቷል። ከሃርቬይ ኤሊዬት ጋር የነበረው ጥምረት ጥሩ ነበር በእርሱ ተደስቻለሁ።"
2 7273Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቀጣይ_ጨዋታ✨ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🔴አስቶንቪላ 🆚 ሊቨርፑል ⚪ 🗓️ ሰኞ ⏰ ማታ 4:00 🏟️ ቪላ ፓርክ ስታድየም 🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥
نمایش همه...
👍 37 2
Photo unavailableShow in Telegram
የትላንት ጨዋታ ምስሎችን ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
📊 𝗹 ሊቨርፑል በክሎፕ ዘመን በሊጉ BIG-6 ከሚባሉ ክለቦች ጋር ያደረጋቸው ጨዋታዎች ቁጥራዊ መረጃ:- • ከ ቶተንሃም፡ 12 ድል ✅ 2 ሽንፈት ❌ • ከ አርሰናል: 11 ድል 3 ሽንፈት ❌ • ከማንሲቲ: 10 ድል ✅ 6 ሽንፈት❌ • ከ ቼልሲ: 8 ድል ✅ 4 ሽንፈት ❌ • ከ ዩናይትድ: 7 ድል ✅ 5 ሽንፈት ❌ WHAT A RECORD 👌🔥
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቨርጂል ቫን ዳይክ ስለ ኮንትራት ዜና፡ “የምወያይበት ምንም ነገር የለም ምክንያቱም ምንም ዜና ስለሌለ፣ ክለቡ ማን አዲሱ አሰልጣኝ እንደሚሆን በማሰብ በጣም የተጠመደ ይመስለኛል እና ዋናው ትኩረት ይህ ነው።”
نمایش همه...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ቨርጂል ቫን ዳይክ:🗣 “ትልቅ ለውጥ ይኖራል እኔም የዚያ አካል ነኝ እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ክለቤን እወዳለሁ እና አንተም ማየት ትችላለህ። ቀድሞውኑ የሕይወቴ ትልቅ ክፍል ነው፣ እና እኔ ማለት የምችለው ይሄን ብቻ ነው።” 👊
نمایش همه...
20👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኑኔዝ በራሱ በጣም ኮንፊደንስ አጥቷል ይሄም የሆነበት ምክንያት ትላልቅ ሚድያዎች እሱ ኳስ ሲስት እየተሳለቁበት ስለሆነ ነው... ትላንትም ባለቀ ሰአት አንድ ኳስ ከሳተ ቡሀላ በራሱ እምነተ በማጣት ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ ሙሉ ኢንስታግራሙ ላይ የነበረውን አጥፍቶታል.... የገዛ ቡድኑ ደጋፊዎች ካልደገፉት የተቃራኒ ቡድን ደጋፊ እንዴት ከጎኑ ይሆናል? ኑኔዝ ከጎንክ ነን በሉት 🙏 YNWA ❤
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ክረምት ሊቨርፑል ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች የመሃል ተከላካይ እና አጥቂ ማምጣትን ነው። 🎖Fabrizio Romano
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ሲዝን ከ 'BIG SIX' ቡድኖች ጋር: • ቼልሲ - ⚽️ • ቶተንሀም - 🅰️ • ማንቸስተር ሲቲ - 🅰️ • ማንቸስተር ዩናይትድ -❌️ • አርሰናል - ⚽️ • ማንቸስተር ሲቲ - ❌️ • ማንቸስተር ዩናይትድ - ⚽️ • ማንቸስተር ዩናይትድ- ⚽️ • ቶተንሀም - ⚽️🅰️ 🇪🇬👑
نمایش همه...
👍 11🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራም ላይ ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ አንድ ምስል ብቻ ነው የቀረው እሱም 👆 ይሄ ምስል ብቻ 👀
نمایش همه...
👀 17🔥 3👍 1😁 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራም ላይ ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ አንድ ምስል ብቻ ነው የቀረው እሱም 👆 ይሄ ምስል ብቻ 👀
نمایش همه...