204
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+1230 روز
آرشیو پست ها
Agro Eco / Eyasu Tamegn አንተም ውጤትህ የተሟላ በመሆኑ እንድትፈተን ስለተፈቀደልህ ክፍያ ፈጽመህ አንድትመዘገበ።
.Registration Regular
Genbot 9_10/2016
withpanlity
Genbot12_13/2016
Tutorial & makeup sene 22 _ 23 /2016
Final Ex. Nehasie 25 _ 26 /2016
"የመፈተኛ ቦታ ሚዛን high school ጊቢ አዲስም እንዲሁም ነባር ተማሪዎች Assigment ከወጣው program ጋር በማየት እያመጣችሁ በሰዓቱ በመድረስ ፈተናውን እንድትወስዱ።
Repost from Ju CDE Mizan Center
ለሁሉም ባች final exam. መጋቢት 14_15/2016 መሆኑን እንድታውቁት አዲስ ተማሪዎች በተሰጣችሁ ግንዛቤ መሠረት Assigment ከፈተናው ጋር አብሮ ስለሚሰጥ ይህንንምዝግጅት እንድታደርጉ።
Repost from Ju CDE Mizan Center
To jimma university CDE mizan center all bach students Final Exm.
Magabit 14_15/2016
ለሁሉም ባች final exam. መጋቢት 14_15/2016 መሆኑን እንድታውቁት አዲስ ተማሪዎች በተሰጣችሁ ግንዛቤ መሠረት Assigment ከፈተናው ጋር አብሮ ስለሚሰጥ ይህንንምዝግጅት እንድታደርጉ።
To jimma university CDE mizan center all bach students Final Exm.
Magabit 14_15/2016
ከላይ የተመለከተው የአዲስ ገቢ year 1 term1 የሚዛን ማዕከል የተማሪዎች የመታወቂያ ቁጥር (ID No) መሆኑን አውቃችሁ በፈተና ወቅት በጥንቃቄ ከስማችሁ ጋር እንድትሞሉ እናሳስባለን ።
ማስተባበርያው
The above post is ID No of 2016 new distance students of Mizan center year 1 term 1.
የ2016 ዓ ም Exit exam ተፈታኞች በሙሉ የመፈተኛ ቀንና ሰዓት በየ Department እንደሚከተለው ይሆናል
Accoun.& Fin =የካቲት 8/2016
ከሰዓት=8:00_11:30
Socolgy &
socal work=የካቲት 7/2016
ጠዋት=2:30_5:30
Law= የካቲት 11/2016
ጠዋት 2:30_5:30
Agro econ.=የካቲት 8/2016
ከሰዓት=8:00_11:30
የፈተናው ሰዓትና ዕለት በየተመዘገባችሁባቸው ዮኒቨርሲቲዎች በተጠቀሰው እለትና ሰዓት በተመሳሳይ ወቅት የሚሠጥ ይሆናል።
መልካም እድል!😁😁🌻🌷🌸🌺🌼
ማስተባበርያው
