Dagmawi Babi
Believer of Christ | Creative Developer. Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk Community: @DagmawiBabiChat
نمایش بیشتر3 556
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+937 روز
+21430 روز
توزیع زمان ارسال
در حال بارگیری داده...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | بازدید ها | به اشتراک گذاشته شده | ديناميک بازديد ها |
01 መልካሙ እረኛ
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤
አንዳች አይጐድልብኝም።
በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤
በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤
ነፍሴንም ይመልሳታል።
ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣
አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ ክፉን አልፈራም፤
በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።
ጠላቶቼ እያዩ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤
ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል።
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤
እኔም በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
— መዝሙር 23
#Scripture
@Dagmawi_Babi | 105 | 0 | Loading... |
02 Telegram being able to store files, access them using bots/APIs it could be possible deploy sites and WebApps with some workaround.
It's be a cool thing. I tried to make this a while back, kinda failed and didn't proceed but something to experiment about if you got the time. | 487 | 3 | Loading... |
03 I feel like there're going to be a family of products in the near future that are "free of AI" PC's, Phones, Softwares, and maybe even bars and hotels. | 589 | 1 | Loading... |
04 Journalism is kinda cool to be honest, I always have that mid night urge to build a secure platform to organize, Collab and release journalism content. | 606 | 2 | Loading... |
05 Do regular dogs see police dogs and think "oh shiii it's the cops"? | 598 | 2 | Loading... |
06 Biblical reasons not to cheat:
“ከወጣትነት ሚስታችሁም ጋር ያላችሁን ታማኝነት አታጓድሉ።”
— ሚልክያስ 2፥15
#Scriptute
@Dagmawi_Babi | 646 | 5 | Loading... |
07 በጭንቅና በውጥረት ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ከመቅረብ ውጭ ምን የተሻለ መፍትሄ ይኖራል? መጽሐፍ—በተለይ ደግሞ መዝሙር—የጭንቅ ጊዜ ጸሎቶችን እስከ ዘማሪዎቹ አስቸጋሪ የነፍስ ሁኔታ አስቀምጦልናል። መዝሙር 142ም አንዱ ነው፤ "እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ደግሞም፣ 'አንተ መጠጊያዬ ነህ፤ በሕያዋንም ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ' እላለሁ" (ቍ. 5)። ይህ 'አስተማሪ የጽሞና መዝሙር' ተስፋን ከመከራ በላይ የሚያጎላ፣ ሰቆቃን ከመታመን ሥር የሚያደርግ፣ እግዚአብሔርንም ከጥያቄ በላይ የሚያገን ነው። ወደ እግዚአብሔር የሚጮኹ ሊታመኑበት፣ መጠጊያቸውና ዕድል ፈንታቸው እንደ ሆነም ለራሳቸው ሊያውጁ ይገባቸዋል። የርሱ የሆኑትን የትኛውም ችግርና መከራ ብቻቸውን አያገኛቸውም። የምናሰማው ጩኸት እንግዲህ፣ ከሩቅ ሳይሆን ከውስጥ የምንጮኸው ነው፤ በመጠጊያው ሆነው የሚጮኹ ቅርብ ናቸውና።
Psalms 142:5
"I cry to you, Lord ; I say, 'You are my refuge, my portion in the land of the living." '
@ethbiblica
Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | LinkedIn | Pinterest | 626 | 1 | Loading... |
08 This's Scarlet Johansson's statement about OpenAI using voice that sounded almost exactly like hers.
OpenAI offered her to be the voice of their AI models, but ScarJo declined and then OpenAI went ahead and trained a voice that sounded exactly like hers and released it then ScarJo's lawyers took action and OpenAI had to remove the sky voice.
May be Ilya and others are right for leaving | 615 | 1 | Loading... |
09 Well hello there 👋 | 592 | 0 | Loading... |
10 Good night ✨
“ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ"
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥21
#Scripture
@Dagmawi_Babi | 626 | 2 | Loading... |
11 This's a meme stop, show all your latest saved memes 👮🟥 | 668 | 1 | Loading... |
12 😂😂😂 | 653 | 0 | Loading... |
13 Okay guilty 😅 | 622 | 1 | Loading... |
14 Media files | 664 | 6 | Loading... |
15 Red onions are clearly purple | 540 | 0 | Loading... |
16 Media files | 519 | 0 | Loading... |
17 YES! | 594 | 0 | Loading... |
18 thinkpad keyboard >>> | 466 | 2 | Loading... |
19 Media files | 677 | 2 | Loading... |
20 Remember when we made pizza together 🍕 | 625 | 0 | Loading... |
21 ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓░░░░ ፷፱% (69%) | 662 | 1 | Loading... |
22 Basically me 😂 | 662 | 0 | Loading... |
23 Media files | 626 | 2 | Loading... |
24 Media files | 627 | 2 | Loading... |
25 Media files | 677 | 6 | Loading... |
መልካሙ እረኛ
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤
አንዳች አይጐድልብኝም።
በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤
በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤
ነፍሴንም ይመልሳታል።
ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣
አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ ክፉን አልፈራም፤
በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።
ጠላቶቼ እያዩ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤
ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል።
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤
እኔም በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
— መዝሙር 23
#Scripture
@Dagmawi_Babi
❤ 11🥰 1
Telegram being able to store files, access them using bots/APIs it could be possible deploy sites and WebApps with some workaround.
It's be a cool thing. I tried to make this a while back, kinda failed and didn't proceed but something to experiment about if you got the time.
👍 6
I feel like there're going to be a family of products in the near future that are "free of AI" PC's, Phones, Softwares, and maybe even bars and hotels.
👍 10💯 3
Journalism is kinda cool to be honest, I always have that mid night urge to build a secure platform to organize, Collab and release journalism content.
🌚 5👍 3
Do regular dogs see police dogs and think "oh shiii it's the cops"?
😁 17🤔 9👀 3
Biblical reasons not to cheat:
“ከወጣትነት ሚስታችሁም ጋር ያላችሁን ታማኝነት አታጓድሉ።”
— ሚልክያስ 2፥15
#Scriptute
@Dagmawi_Babi
❤ 19🔥 3👎 2🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጭንቅና በውጥረት ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ከመቅረብ ውጭ ምን የተሻለ መፍትሄ ይኖራል? መጽሐፍ—በተለይ ደግሞ መዝሙር—የጭንቅ ጊዜ ጸሎቶችን እስከ ዘማሪዎቹ አስቸጋሪ የነፍስ ሁኔታ አስቀምጦልናል። መዝሙር 142ም አንዱ ነው፤ "እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ደግሞም፣ 'አንተ መጠጊያዬ ነህ፤ በሕያዋንም ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ' እላለሁ" (ቍ. 5)። ይህ 'አስተማሪ የጽሞና መዝሙር' ተስፋን ከመከራ በላይ የሚያጎላ፣ ሰቆቃን ከመታመን ሥር የሚያደርግ፣ እግዚአብሔርንም ከጥያቄ በላይ የሚያገን ነው። ወደ እግዚአብሔር የሚጮኹ ሊታመኑበት፣ መጠጊያቸውና ዕድል ፈንታቸው እንደ ሆነም ለራሳቸው ሊያውጁ ይገባቸዋል። የርሱ የሆኑትን የትኛውም ችግርና መከራ ብቻቸውን አያገኛቸውም። የምናሰማው ጩኸት እንግዲህ፣ ከሩቅ ሳይሆን ከውስጥ የምንጮኸው ነው፤ በመጠጊያው ሆነው የሚጮኹ ቅርብ ናቸውና።
Psalms 142:5
"I cry to you, Lord ; I say, 'You are my refuge, my portion in the land of the living." '
@ethbiblica
Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | LinkedIn | Pinterest
❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
This's Scarlet Johansson's statement about OpenAI using voice that sounded almost exactly like hers.
OpenAI offered her to be the voice of their AI models, but ScarJo declined and then OpenAI went ahead and trained a voice that sounded exactly like hers and released it then ScarJo's lawyers took action and OpenAI had to remove the sky voice.
May be Ilya and others are right for leaving
🤯 7😱 2🤔 1
Good night ✨
“ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ"
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥21
#Scripture
@Dagmawi_Babi
❤ 19👍 1