cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Soldiers of Jesus!!!

📖📖📖#Gospel for all#👇👇👇 #''ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ #እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።''

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
239
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✝በዓለም #ሳላን #እንግዶች #ነን፡፡#እንግዶች #ከሆንን #ደግሞ #ሂያጅ #ነን፡፡#በኢየሱስ #የተዘጋጀልን #ዓለም/#አገር/ #አለን፡፡“ #ከዚያም #ደግሞ #የሚመጣ #መድኃኒትን #እርሱንም #ጌታን #ኢየሱስ #ክርስቶስን #እንጠባበቃለን፤ ፊልጵ 3፥20 Soure:-✳️✳️ @Yezelalemhiywet✳️✳️:-✅😍😍😍we need to say #stay blessed! who posts this post😍😍😍❤️🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 👆👆👆👆👆👆like it and share to the others! 😍😍😍🎶📚#stay #blessed...#u #all #are #our #blessing😍😍😍 🙏🙏🙏Melkam ken🙏🙏🙏
نمایش همه...
✝በዓለም ሳላችሁ እንግዶች ናችሁ፡፡እንግዶች ከሆናችሁ ደግሞ ሂያጅ ናችሁ፡፡በኢየሱስ የተዘጋጀላችሁ ዓለም አለ፡፡“ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ ፊልጵ 3፥20 Soure:-✳️✳️ @Yezelalemhiywet✳️✳️:-✅😍😍😍we need to say #stay blessed! who posts this post😍😍😍❤️🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 👆👆👆👆👆👆like it and share to the others! 😍😍😍🎶📚#stay #blessed...#u #all #are #our #blessing😍😍😍 🙏🙏🙏Melkam ken🙏🙏🙏
نمایش همه...
#''ይቅርታዬ " የክብር ልብሷን ለብሳ እንደ ቆመች ንጉሱ ፊት የወርቁንም ዘንግ እንደ ነካች ጥያቄዋን እንደመለሰላት እኔም እየሱስን ለብሼ አብ ፊት ሞገስ አገኘው አባ አባት ማለት ድፍረቴ ተመለሰልኝ ወደ ህይወቴ አባቴ የማለት እምነቴ ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ የመማጸኛ ከተማዬ ዘልዬ የማመልጥበት ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ ተሸሽጌ ምገባበት እየሱስ በተባለው ድንቅ ስም ነፍሴ አርፋለች ከምንም እርሱ የከፈለውን ዋጋ አልፎ ማነው እኔን ሚነካ በደም የከፈለውን ዋጋ ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ ከሳሾቼ ብዙ ናቸው ተጨባጭ መረጃ አላቸው በህጉ መሰረት ቢሄዱ አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው በየትኛው ቅድስናዬ ልጋፈጥ ልቁም ለራሴ አንገት መድፋት መሸማቀቅ ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው ገፍቶ ባይገባ ከደጄ የልቤ ርቀት ሳይመልሰው ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ ሁሉን በራሱ ፈጽሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው የማሳየው ምን አለና ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ስለሆነኝ ነው ይቅርታዬ #Source:-✅😍😍😍we need to say #stay blessed! who posts this post😍😍😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 👆👆👆👆👆👆like it and share to the others! 😍😍😍🎶📚#stay #blessed...#u #all #are #our #blessing😍😍😍
نمایش همه...
#ማደጋችን #በነገር #ሁሉ #ይታወቅ! 👉በቅድስና 👉በእግዚአብሔር ቃል 👉በጸሎት 👉በትህትና 👉በፍቅር 👉በእምነት 👉ራስን በመግዛት 👉በንግግር 👉ኢየሱስን በመምሰል 👉በታማኝንት 👉በትጋት ... *** #ወጣትነታችንን ማንም አይናቅ! ማደጋችን በነገር ሁሉ ይታወቅ። 1ጢሞ 4:12 Source:-✅CHRISTIAN MINDSET ETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 👆👆👆👆👆👆like it and share to the others! 😍😍😍🎶📚#stay #blessed...#u #all #are #our #blessing😍😍😍
نمایش همه...
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ###ወንጌል ማለት:- 👉የአባቴ ቡሩካን በምናገኘው አጋጣሚ ሁሉ የምንተነፍሰው አየራችን ነው ወንጌል!!! ቁጭ ብለን....ምቹ የሆኑ አጋጣሚዎችን ጠብቀን ግን #አይደለም!!! 👉 ለግሪክ ሰዎችና 👉 ላልተማሩም፥ 👉 ለጥበበኞችና #ለማያስተውሉም ዕዳ አለብን### ###✔በሚቻለኝ መጠን ወንጌልን ልሰብክ ተዘጋጅቼአለሁ የሚል ሁሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ###✔በወንጌል አላፍርምና### የሚል ሁሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ያለውን ልንክ/link/ join and share for others please ያድርጉ❤ ####Jesus died for all.....Gospel for all 👊 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 ###👆👆👆like it and share for others 😍😍😍stay blessed😍😍😍
نمایش همه...
#ክፉ #ከሆኑ #ሰወች #የተነሣ #ክፉ #ሰው #አትሁን! #አንተ #ግን #መልካምና #ደግ #ሁንላቸው #እንጂ! #"አንተ #ግን #በተማርህበትና #በተረዳህበት #ነገር #ጸንተህ #ኑር: #ከማን #እንደተማርከው #ታውቃለህና" ፪ኛ ጢሞ ፫:፲፬ #ጎበዝ #አትሳሳት....#ሰው #የዘራውን #ያንኑ #ያጭዳልና #መልሶ!!! #ለዚህም #ደግሞ #ክርስቶስን #ሞዴልህ አድርግ.....#ልሸጠው #እየተዘጋጀ #ያለውን #ሰው #የይሁዳን #እግር #አጠበለት #ቸሩ #ጌታችን!!! 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 #መልካም #መሆን #ለራስ #ነው! #ክፋ #መሆንም #ለራስ #ነው! #እኛ ግን #የክርስቶስ #ልብ #ስላለን #መልካም #መልካሙን #ለመተግበር #ለመስራት #በክርስቶስ #ተፈጠርን!!! 😍Hallelujah 😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 😍😍😍Melkam ken😍😍😍
نمایش همه...
#ዘሩ #ብቅ #አላለም #ብለህ #ውሃ #ማጠጣቱን #አታቁም!!! #የሕይወትንም #ቃል #አልሰሙም #ብለህ #መስበክህን #ፈጽሞ #አታቁም! #ዛሬ #በሆነ #አጋጣሚ #ወደ #ውስጡ #የገባው #ቃል #ነገ #ውሎ #አድሮ #ወደ #ክርስቶስ #ያመጣዋል!😍Agaaaaaape😍 ###ዮሐንስ 1:5፤ #ብርሃንም #በጨለማ #ይበራል፥ #ጨለማም #አላሸነፈውም። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 😍😍😍😍stay blessed in Jesus name😍😍😍😍😍
نمایش همه...
👉ጨዋነት ጨዋነት ዝም😕 ማለት ነው? ሰላምተኛ 🤝መሆን ነው? ወይስ አንገት ደፍቶ😞 የሚሄድ? እሱማ ጨዋ ነው ሰው ቀና ብሎ አያይም አያወራም ይላሉ አለማውራት ጨዋነት ነው እንዴ?? 👉ለእኔ ጨዋነት ማለት አለማውራት አይደለም🙅 መናገር ባለበት ነገር ላይ የሚያወራ ማዉራት ባላስፈለገበት ነገር አለማውራት እንጂ ዝም ማለት ጨዋ መሆን አይደለም ማውራት ያለበትን ነገር ሳያወራ በአጉል ጨዋነት መኖሩ ነው ። 👆ታዲያ በአጉል ጨዋነት አትጠመዱ ማድረግ ያለባችሁን ሳታደርጉ በይሉኝታ እንዳትኖሩ ።እንዲ ስላችሁ እንደመጣላችሁ አውሩ ማለት አይደለም ተጠንቅቃችሁ አዉሩ መለት እንጂ ። ✍Mercy @MercyNehemiah @MercyNehemiah
نمایش همه...
###በክርስቶስ ማረፍ💯✔ ###እፎይ በክርስቶስ💯✔ ማቴዎስ 11:25-30 25፤ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፡— #አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር #ጌታ፥ ይህን #ከጥበበኞችና #ከአስተዋዮች #ሰውረህ #ለሕፃናት ስለ #ገለጥህላቸው #አመሰግንሃለሁ፤ 26፤ አዎን፥ አባት ሆይ፥ #ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ #ሆኖአልና። 27፤ ሁሉ ከአባቴ ዘንድ #ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ #የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት #ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም። 28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ #ኑ፥ እኔም #አሳርፋችኋለሁ። 29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ #ከእኔም #ተማሩ፥ እኔ #የዋህ በልቤም #ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም #ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ 30፤ ቀንበሬ #ልዝብ ሸክሜም #ቀሊል ነውና። @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77 @jesussoldiers77
نمایش همه...