cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጥበብ አፍላግ

ጥበብን ለናንተ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
178
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#የግዜሰ ጠብታ ❤ክፍል 2 ምንም እንኳን ስወድቅ ህመም ቢኖረውም ህመም የ አስተሳሰብ ውጤት ነው ብዬ እንድደመድም አስገደደኝ ከወደኩበት ቀዝቃዛ ወለል ይልቅ የሰላም እንደ እቶን እሳት የሚለበልብ ሰውነት ቅዝቃዜውን አስረስቶ እኔንም ወደ እሳትነት ይለውጠኝ ጀመር ድሮስ ከሚነድ እሳት ላይ የወደቀ እንጨት እጣፋንታው ምን ይሆንና ሰላም ውስጥን በሚቦረቡር የልብን ሀሳብ በእይታ ብቻ የሚያስበረብር እይታ ጠልቃ ውስጤ ገባች የሚያማምሩት ከንፈሮቿ ላይ አይኔ አረፈ በጣም ስስ የፅጌሬዳ አበባ ዘለላ ይመሳስላሉ የሆነ ማግኔታዊ ሀይል ይስበኝ ጀመር እኔም ያንን የተፈጥሮ ሀይል የሚገፋ አንዳች እንኳን ሀይል አጣሁ ። ተስገብግቤ ከከንፈሯ ተለጠፍኩ ለካ እስራኤላውያን ተሸውደዋል ማርና ወተቱ ከነአን ሳይሆን ከሄዋን ከናፍር ላይ ነው የሚፈልቀው አየር ላይ ተንሳፈፍኩ ሌላ አለም ውስጥ ተንሳፈፍኩ የጡቶቿ ጫፎች እንደ ጦር ወጉኝ ትንፋሼ ፈጠነ ይ...ቀ....ጥላል... ተፃፈ ፦ በህልም አለም ቅዠት @birukreal
نمایش همه...
የግዜር ጠብታ የተፈጥሮ ግርምት ገና በጠዋቱ ይዞኛል ቀኑ ሰኞ ቢሆንም ዝናቡ የፈጠረልኝ የመንፈስ መነቃቃት የሚገርም ነው። ደፍሮ ዝናቡ ውስጥ ገብቶ የዝናቡን ቅዝቃዜና የሚፈጥረውን ፍርሀት ተቋቁሞ የመደሰት ድፍረቱን ስላጣሁ በመስኮቴ በኩል አጮልቄ አያለው የነፋሱ ሽውታ ፊቴን ሲነካው ሰውነቴን ውርር የሚያደረገኝ ንዝረት የሚፈጥረው ስሜት ልዩ ነው። ይሄንን እያሰብኩ እያለ የአከራዬ ልጅ ሰላም እየተሽከረከረች የእደ ቢራቢሮ በነጻነት ስትቦርቅ አየኋት አስተውዬ ሚን አስተውዬ ቀና ብዬ አይቻት አላውቅም ለካ ቆኝጅዬ ናት ጠይም ነጣ ያለ ቸኮሌት ቀለም አላት ሞላ ሞላ ያለ ጉንጭ ስትስቅ ስረጉድ ሲሉ የገበጣ መጫወቻ ይመስላሉ አይኗ ብልጣ ብልጥ እና ሲበዛ ጥቁር ብሌኖቿ በሰማይ ላይ የሚታዩትን ከዋክብት ይመስላሉ የሰውነቷ ቅርጽ ማጋነን አይሁንብኝና እንኳን አይን ያለው የሌለው አይነ ስውሩን እንኳን ምራቅ ያስውጣል ትላልቅ ብርትኳን የመሳሰሉ ጡቶቿ እንኳን ለመጭመቅ ለመንካት እንኳን የሳሳሉ ቀጠን የለው ወገቧ ለሳልሳ ዳንስ ተብለው የተፈጠሩ ነመስላሉ በራሰው የለሊት ልብሷ ጥርት ብሎ የሚታየው እንብርቷ ከከርሰ ምድር የፈነዳ እሳተ ገሞራ የፈጠረው ሸለቆ ይመስላል ወረድ ስንል መቀመጫዋ ፈጣሪ በጥበቡ የሰራቸው ሰንሰለታማ ተራሮች ይመስላሉ ተመስጬ እያየኋት ድንገት ዞር ስትል አይን ለአይን ስንገጣጠም መብረቅ እንደመታው ደረቄ ቀረው እንዴት መተንፈስ እንዳለብኝ ጠፋብኝ ልቤ ምቱ ከመፍጠኑ የተነሳ ሰከንድ እንኳን ለመፈንዳት ሚወስድበት እንኳን አልመሰለኝም ነበር ። ብሩክ የሚል የአእዋፋትና የመላእክት ህብረ ዝማሬ የመሰለ ድምጽ ወደ ጆሮዬ ሲገባ ሁሉ ነገሬ ተስተካከለ ወ..ወ.ዬ..ዬ አልኳት በደነገጠ ድምጽ ፨ ዝናብ ትፈራለክ እንዴ አለችኝ ፨እኔ ፈርቼ በሆንም በመስኮት አጮልቄ ማየው እሷ ስላለቺኝ ለፍርሀቴ መሸፈኛ እንዲሆነኝ ብዬ <አረ አይደለም አቶ ታከለና ወይዘሮ አይናለም ዝናብ ውስጥ ስበሰብስ ቢያዩኝ አበደ ይሉኛል ብዬ ፈርቼ ነው> አልኳት ፨አየሳቀች ውይ ላክስቴ ልጅ ሰረግ እኮ ጎንደር ሄደዋል ካልፈራክ በል ና በጣም ደስ ይላል አኮ አለችኝ እኔም ፈራክ ላለመባል ፈረቼ የፍርሀቴ ፍረሀት ወደ ዝናቡና ወደሷ አየጎተተ ወሰደኝ ወደ ዝናብ ስገባ እያንዳንዷ ምትፈጥረው የሰውነት መሸማቀቅ በውስጥ የሚፈጥረውን የሚያስደስት ስቃይ ቀላል አይደለም ቀደንብ ስትበሰብስና ሰውነትክ ሲረጥብ ግን ወደ ሙሉ ደስታ ይለወጣል አየዘነበ እንደ ህጻን ልጅ መቦረቁን ቀጠልን በሚወርደው ውሀ መረጫጨት ጀመርን እየሳቅን በራሳችን አለም ከነፍን ያለ ይሉንታ ውሀውን ረጭቻት ሮጥኩ እያባረረች ልትረጨኝ ብትሞክርም አልተሳካላትም አየሮጥኩ መኝታ ቤቴ ገባሁ ትመጣለች ብዬ አልጠበኩም ነበር ግን ስትመጣ ባልዲ ሙሉ ውሀ ይዛ ነው የመጣቻው ስትገባ ልብሴን ሊቀይረ ልብሴን አውልቄ በፓንት ብቻ ብሆንም እራቁቴን መሆኔ ሳይሆን ያሳሰበኝ ውሀው መደፋት ነበር እና ዘልዬ የዝኳት እሷ ልትደፋብኝ እኔ እንዳይደፋብኝ ስታገል አብዛኛውን ውሀ ደፋነው ወለሉ ረጠበ በዛ ምክንያት አንሸራቶኝ ስወድቅ ውሀውም ሰላምም ላዬ ላይ ተደፋ ይቀጥላል ተፃፈ ፦ በህልም አለም ቅዠት @✍️buruk #ይቀጥላል...... @Tsiwenawit12
نمایش همه...
ገጣሚ እና አንባቢ ሲራክ @siraaq #
نمایش همه...
Yetu layi nachu
نمایش همه...
ውድ የጥበብ አፍላግ ቤተሰቦች የዞዳይክ ሳይንሱን ከተመቻቹ inbox አናግሩኝ በቀጣይነት ሰፊ ማብራሪያዎች እንዲሰጡ
نمایش همه...