cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Edotsega

#አጋር_ቻናል @yetsegawlijoch ለአስታየትዎና የእናንተን ለመላክ @kukutsegabot ይጠቀሙ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
292
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✍አስተውሎት “እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው።” — ኤፌሶን 4፥24 (አዲሱ መ.ት) @edeotsega
نمایش همه...
1.61 MB
በማደሪያላይ ያለኸው 🙏😍😍😍
نمایش همه...
_%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%88%88%E1%8B%8B%E1%8B%88%E1%8C%A5%E1%88%9D.mp38.04 MB
ሉቃስ 24 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ከሙሴና ከነቢያት ሁሉ ጀምሮ በቅዱሳት መጻሕፍት ስለ እርሱ የተጻፈውን አስረዳቸው። … ³² እነርሱም፣ “በመንገድ ሳለን፣ እያነጋገረን ቅዱሳት መጻሕፍትንም ገልጦ ሲያስረዳን፣ ልባችን እንደ እሳት ይቃጠልብን አልነበረምን?” ተባባሉ። … ⁴⁵ በዚህ ጊዜ ቅዱሳት መጻሕፍትን እንዲያስተውሉ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤ ⁴⁶ እንዲህም አላቸው፤ “ ‘እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል፤ ክርስቶስ መከራን ይቀበላል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፤ ⁴⁷ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለሕዝቦች ሁሉ ንስሓና የኀጢአት ስርየት በስሙ ይሰበካል፤’ ⁴⁸ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ። ⁴⁹ እኔም አባቴ የሰጠውን ተስፋ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኀይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቈዩ።”
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Jonathan_McReynolds_No_Gray(0).m4a3.86 MB
ኑሮ_ከጌታ_ከኢየሱስ_ጋራ_ዜማ_ለክርስቶስ_ZEMA.mp35.40 MB
#አታስመስሉ የትም ስትሄድ ከእግዚአብሔር የወጣችሁትበትን ያንን መልክ በመግለጥ ተባረኩ። ክርስቲያን ከሆንክ በግልጽ ክርስቲያን ሁን አጥርና ካብ ላይ ደጅ ደጁን መልኩን እንደሚቀያይር እስስት አትሁን። ያስታውቅብህ ✍️ከሚያሽቃብጡት ጋር አታሽቃባት የወንጌሉን መልክን ሁኑ። አለማውያንና ታዋቂ ሰዎች ጴንጤ ለመምሰል እንደሚያደሩጉት ጥረት አታስመስል። አለምም ጋር ጌታም ጋር ለመጫወት አትሞክር። በአለም ከሆንክ በአለም ሁን ለጌታ ልታዝንለት ፈልገህ ክርስቲያን ለመምሰል አትጣር። ጌታ የሰው እጥረት የለበትም። በጌታም ብትሆን የምትጠቀመው አንተ ባትሆን የምትጎዳው አንተ። አታሰመስል በግልፅ አደባባይ ላይ ለተሰቀለልህ ጌታ በግልፅ አደባባይ ታይለት። ደጋፊዎችን ለማስደሰት እንደሚጥር የእግርኳስ ቡድን ያለ አቅምሕ ያለ መረዳትህ ውስጥህ በሌለው አንተን ባልገዛህ ጉዳይ ላይ እየተጋጋጥክ ግብም ነጥብህ ለሌለው በርታ በርታ የሚሉህ ደጋፊዎችህን ለማስደሰት አትምኮር። ወዳጄ ማንንም ለማሞቅ ብለህ በማሰመሰል እሳት ላይ ራስህን አትጣድ። ግልባጭ ለአንዳንድ አገልጋዮችና ለአርቲስቶች እንዲሁም በማስመሰል ለምትሰቃዩ #ጌታ_ይርዳን 🙏 ይቀላቀላሉን @edeotsega  @yetsegawlijoch የእግዚአብሔር ስራ በጋራ እንስራ
نمایش همه...
نمایش همه...
Fithin_eshalhu_ፊትህን_እሻለሁ_Kenessa_and_Solomon_Bula_ኬነሳ_እና_ሰለሞን_ቡላ.m4a13.31 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.