cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹የሕግ ጉዳይ

Legal matter, Ethiopia Legal Info, #ጠበቃና የሕግ አማካሪ We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. #ከጠበቃ ጋር ተነጋገሩ @TalkToLawyer [email protected]

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 180
مشترکین
+624 ساعت
-27 روز
+7330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Ethiopia currently has millions of IVF cases per year and faces a high infertility rate. Under the current law, donor cases are not permitted, which has significant implications. Do you support changing the law to allow donor cases in Ethiopia?Anonymous voting
  • Yes
  • No
  • Undecided
0 votes
1
Some Decisions of the House of Federation
نمایش همه...
ሳይፋቱ_ፍቺ_Defacto_divorce_የፌደሬሽን_ምክር_ቤት_ውሳኔ.pdf1.80 MB
የገንዘብ ሚኒስቴር የደመወዝ ገቢ ግብር ለማሻሻል ጥናት መጀመሩ ታወቀ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ለመደገፍ በደመወዝ ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር ጥናት መጀመሩ ታወቀ፡፡ ማንኛውም ተቀጣሪ የሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ከ600 ብር በላይ ከሆነ አሥር በመቶ የደመወዝ ገቢ ግብር የሚከፍል ሲሆን፣ ከአሥር ሺሕ ብር በላይ ገቢ ያለው ተቀጣሪ ደግሞ 35 በመቶ የግብር ምጣኔ ይጣልበታል፡፡ ይህ የደመወዝ ግብር ምጣኔ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ጫና እየፈጠረባቸው በመሆኑ ማሻሻያ ለማድረግ ጥናት መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡ https://www.ethiopianreporter.com/130806/?sfnsn=mo&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR0N4gxIUZJO1XCV3Ip9LVfIM79fGyxjJM8iXmhNEQOpI8wP8HaF2YbGr40_aem_kLLsxujrpnlV6FWervIW4g&sfnsn=mo
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
نمایش همه...
የገንዘብ ሚኒስቴር የደመወዝ ገቢ ግብር ለማሻሻል ጥናት መጀመሩ ታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ለመደገፍ በደመወዝ ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር ጥናት መጀመሩ ታወቀ፡፡

👍 9 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መደብ -የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ደመወዝ _10000+5500+1500
نمایش همه...
👍 6
የሰበር መ/ቁ 227978 ሕዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም የፋይናንስ ተቋማት ለሰጡት ብድር አከፋፈል በመያዣነት የያዙት ተሽከርካሪ የጦር መሣሪያ ጭኖ በመገኘቱ የተነሳ በጉምሩክ ኮሚሽን ሲወረስ የተሽከርካሪው ባለቤት (ተበዳሪው) የውርስ ውሳኔውን ሕጋዊነት በመቃወም ለታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በሚያቀርበው የይግባኝ አቤቱታ ጣልቃ በመግባት የክርክሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የፋይናንስ ተቋማት ለሰጡት ብድር በመያዣነት የያዟቸው ተሽከርካሪዎች ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ለማዘዋወር ድርጊት መፈጸሚያነት ውለው ሲገኙ በጉምሩክ ኮሚሽን አስተዳደራዊ ውሳኔ ውርስ የሚደረጉ ሲሆን የፋይናንስ ተቋማቱም የውርስ ውሳኔው በተሽከርካሪዎቹ ላይ ያላቸውን የቀደምትነት መብት ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው የሚል ክርክር ያቀርባሉ። በጉምሩክ አዋጅ ቁ. 859/06 አንቀጽ 153 መሠረት የጉምሩክ ጉዳዮች አቤቱታ አጣሪ የሥራ ክፍል የውርስ ውሳኔውን በማጽናት በሰጠው ውሳኔ ላይ የተሽከርካሪው ባለቤት ለታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በሚያቀርበው ይግባኝ ላይ አበዳሪው ባንክ በታክስ ይግባኝ ኮሚሽኑ የአሰራር መመሪያ ቁ. 02/11 አንቀጽ 16(1)(ሀ) መሠረት የጣልቃ ገብ አቤቱታ በማቅረብ የክርክሩ ተካፋይ መሆን ይችላል? ወይስ ጉዳዩ በቀጥታ ለመደበኛ ፍ/ቤቶች የሚቀርብ ነው? በሚለው ጉዳይ ላይ ግልጽነት ባለመኖሩ ለክርክር በር ሲከፍት ቆይቷል። የታክስ ይግባኝ ኮሚሽኑ የፋይናንስ ተቋማቱ የሚያቀርቡትን የጣልቃ ገብ አቤቱታ ተቀብሎ የማየት ሥልጣን በሕግ ያልተሰጠው መሆኑን በመጥቀስ አቤቱታውን ውድቅ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ጉዳዩን በይግባኝ የሚመለከቱ መደበኛ ፍ/ቤቶች ደግሞ የጉምሩክ ጥፋት መፈጸሙን ተከትሎ የሚጣሉ አስተዳደራዊ ቅጣቶችንና የውርስ ውሳኔዎችን ሕጋዊነት በመቃወም የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ተቀብሎ የማየትና መርምሮ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ የመስጠት የመጀመሪያ ደረጃ የሥረ ነገር ሥልጣን ለጉምሩክ ኮሚሽን አቤቱታ አጣሪ የሥራ ክፍሎች የተሰጠ በመሆኑና በጉምሩክ አዋጁ የተዘረጋው የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት በጉዳዩ ላይ ያገባናል የሚሉ ሦስተኛ ወገኖች ወደ ክርክሩ በመግባት መብትና ጥቅማቸውን ለማስከበር የሚችሉበትን አሠራር ያልዘረጋ በመሆኑ ተበዳሪው (የተሽከርካሪው ባለቤት) ለታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በሚያቀርበው የይግባኝ አቤቱታ ላይ የፋይናንስ ተቋሙ የክርክሩ ተካፋይ ሊሆን ይገባል የሚል አቋም ያንጸባርቃሉ። ይህንን በሚመለከት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ. 227978 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። ሰ/ሰ/ችሎቱ - በታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በሚካሄዱ ክርክሮች የሚያከራክረው ጉዳይ ተሽከርካሪው የጦር መሣሪያ ጭኗል? አልጫነም..ሊወረስ ይገባል? አይገባም የሚል ክርክር በመሆኑና የፋይናንስ ተቋማቱም የቀዳሚነት መብት ያላቸው ስለመሆኑ ከማንሳት በስተቀር ተሽከርካሪው የጦር መሣሪያ ጭኗል ወይስ አልጫነም በሚለው የክርክር ፍሬ ጉዳይ ላይ የሚያቀርቡት ክርክር አለመኖሩን፤ በመሆኑም ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ፍሬ ጉዳይ ላይ መብት ወይም ጥቅም የሌላቸው መሆኑን... - የቀዳሚ መብት ጥያቄ የሚነሳው በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3059(1) መሠረት በመያዣ የተያዘው ንብረት በሌሎች ገንዘብ ጠያቂዎች ተይዞ ንብረቱ በሀራጅ ከተሸጠ በኋላ የተገኘው ገንዘብ የሁሉንም ዕዳ መሸፈን በማይችል ጊዜ መሆኑንና የቅድሚያ መብት አቤቱታ በዚህ ደረጃ የሚነሳ አለመሆኑን፤ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ክርክሩ እንዲገቡ በሚል በሥር ፍ/ቤቶች የሚሰጥ ውሳኔ በባንኩና በተበዳሪው መካከል ያለውን የብድር/መያዣ ውል መሰረት ያደረገ አለመሆኑን በማንሳት ....ባንኩ የብድር ውሉን መሠረት በማድረግ የሚያቀርበውን የመብት ጥያቄ ግን በመጠበቅ ውሳኔ ሰጥቷል።    በመሆኑም የፋይናንስ ተቋማት በመያዣነት የያዙት ተሽከርካሪ የውርስ ውሳኔ ሲተላለፍበት የመያዣ ውሉን መሠረት አድርገው በመደበኛ ፍ/ቤቶች ክስ ከሚመሰርቱ በስተቀር የውርስ ውሳኔውን ሕጋዊነት ብቻ በሚመለከተው በታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በተሽከርካሪው ባለቤትና በጉምሩክ ኮሚሽን መካከል በሚካሄድ ክርክር ጣልቃ ገብተው ለመከራከር አይችሉም። Tsegazeab Zerihun Gebeyehu, an Attorney for FDRE Customs Commission. https://t.me/Ethiopialegalinfo
نمایش همه...
🇪🇹የሕግ ጉዳይ

Legal matter, Ethiopia Legal Info, #ጠበቃና የሕግ አማካሪ We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. #ከጠበቃ ጋር ተነጋገሩ @TalkToLawyer [email protected]

👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
" በየሶሻል ሚዲያ የሚፈጸም ስም ማጥፋት በህግ እንጅ በሶሻል ሚዲያ መልስ መስጠት አያስፈልግም " - የሰላምና ጸጥታ ቢሮ የሀዋሳ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ፥ ያለ ማስረጃ በየተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች የከተማዋን ስም እያጠፉ ያሉ አካላትን ጉዳይ በህግ እየተከታተልኩ ነው አለ። ይህን ያለው ከሰሞኑን ' ቲክቶክ ' እና ' ዩትዩብ ' ላይ የከተማዋን ሁኔታ የሚገልጽ የወጣቶች ንግግር ከተሰራጨ በኃላ ነው። ወጣቶቹ ከተማይቱ ለደህንነት የምታሰጋ ፣ እግታም የሚፈጸምባት እንደሆነ በመግለጽ ዜጎች ወደ ሀዋሳ እንዳይሄዱ ጥሪ ሲያቀርቡ ይደመጣል። ይህንን ተከትሎ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃሉን የሰጠው የሀዋሳ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ፤ " ጉዳዩን በህግ አግባብ  እየተከታተልነዉ ነዉ " ብሏል። " በየሶሻል ሚዲያ የሚፈጸም ስም ማጥፋት በህግ እንጅ በሶሻል ሚዲያ መልስ መስጠት አያስፈልግም " ሲል አመልክቷል። " በእኛ በኩል እንዲህ ያለን የስም ማጥፋት አይተን ባናልፈውም ነዋሪው እና ሀዋሳን የጎበኙ እንግዶች ራሳቸዉ ምን አይነት አስተማማኝ ደህንነት እንዳለ ምላሽ ቢሰጡበት የተሻለ ነዉ " ሲል አክሏል። ቢሮው ፥ " አሁን ላይ በኢትዮጵያ ካሉ ከተሞች ሀያ አራት ሰአት ሰዉ በነጻነት መንቀሳቀስ የሚችልባት ከተማ ሀዋሳ መሆኗን ላረጋግጥላችሁ እዉዳለሁ " ብሏል። በጉዳዩ ላይ አስተያየታችንን መስጠት እንፈልጋለን ያሉ ወጣቶች ደግሞ ተጎዳው የሚል ማንኛውም ዜጋ በማስረጃ ለፍትህ አካል ማመልከት ይቻላል ብለዋል። " እኛ እስከምናውቀው ድረስ ከተማይቱ የምታስፈራ ከተማ አይደለችንም ፤ ሀገሪቱ ውስጥ ካሉ ከተሞች ደህንነት ያለባት ናት ፤ በዚህ ደረጃ ስም ማጥፋት እና መግለጽ ፍጹም ያልተገባ ነው " ሲሉ ተናግረዋል። #TikvahEthiopiaHawassa @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 5
ሰኔ 2016 ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016 ከሰኔ 13 ቀን 2016 ጀመሮ ተፈፃሚ በሚሆንው መመሪያ መሰረት በተ.እ.ታ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀጽ 8 (2) እና በተ.እ.ታ ደንብ ቁጥር 79/1995 አንቀጽ 19 እስከ 33 ከተዘረዘሩት በተጨማሪ በዚሁ መመሪያ አባሪ የተዘረዘሩት በአገር ውስጥ የሚመረቱ እና ከውጭ አገር የሚገቡ እቃዎች እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተ.እ.ታ ነጻ መሆናቸው የሚቀጥል ሲሆን በተቃራኒ ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ከገንዘብ ሚኒስቴር በተላለፈ መመሪያ ወይም ውሳኔ ከተ.እ.ታ ነጻ ተደርገው የነበሩ እቃዎች እና አገልግሎቶች [አለም አቀፍ ስምምነትን ሳይጨምር] ይህ መመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተ.እ.ታ እንዲከፈልባቸው ተብሏል // #vat #vatexempt #tax
نمایش همه...
ከተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ነጻ_የሚሆኑ_እቃዎችን_ለመወሰን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_1006፟_2016_1.pdf2.76 KB
👍 6
Zemen Insurance Share Company would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.
Position:4. Legal Officer I Position:5. Senior Legal Officer Position:6. Legal Service Manager
How to Apply             👇👇👇                                 https://shegerjobs.com/2024/06/19/zemen-insurance-share-company-vacancy-announcement-2/ Deadline: June 22, 2024
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595 #ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak አለሕግ #Alehig 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
نمایش همه...
Zemen Insurance Share Company Vacancy announcement - shegerjobs.com

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ኢትዮጵያ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ፤ " ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ስለማስመለስ " ምን ይላል ? ➡️ #ማንኛውም_ሰው በቀጥታ ሆነ #በተዘዋዋሪ ያለው ንብረት ወይም የኑሮ ደረጃው አሁን ላይ ባለበት ወይም አስቀድሞ በነበረበት ስራ ወይም በሌላ መንገድ ከሚያገኘው ወይም ሲያገኝ ከነበረው ህጋዊ ገቢ የማይመጣጠን እንደሆነ እና የንብረቱን ወይም የኑሮ ደረጃውን ምንጭ በተመለከተ ምክንያታዊ የሆነ የወንጀል ጥርጣሬ በኖረ ጊዜ የዚህ አይነቱ የኑሮ ደረጃ ወይም ያለው ንብረት እንዴት ሊኖረው እንደቻለ ለፍርድ ቤት ካላስረዳ በስተቀር ንብረቱ #ይወረሳል። ➡️ ህጋዊ ገቢ እንዳለው የሚያስረዳ የተመዘገበበት ስርዓት የሌለው ወይም ገቢው እነስተኛ በመሆኑ #ከግብር_ነጻ የሆነ ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ያለው ንብረት ወይም የኑሮ ደረጃው ከሚያገኘው ወይም ሲያገኝ ከነበረው ህጋዊ ገቢ የማይመጣጠን እንደሆነ የዚህ አይነቱ የኑሮ ደረጃ ወይም ያለው ንብረት እንዴት ሊኖረው እንደቻለ ለፍርድ ቤት ካላስረዳ በስተቀር ንብረቱ ይወረሳል፡፡ ➡️ " በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ያፈራው ንብረት " ማለት ፦ ° በራሱ ስም የሚገኝ ንብረት፣ ° በራሱ ስም ባይሆንም ለራሱ ጥቅም ሲያዝበት ወይም ሲቆጣጠረው የነበረው ንብረት ፣ ° የተጠቀመው ወይም ደግሞ ያስወገደው ንብረት፣ ° በሽያጭ ፣ በስጦታ ወይም በማንኛውም ሁኔታ #ያስተላለፈውን ንብረት ይጨምራል፡፡ ➡️ ዐቃቤ ሕግ " #ምንጩ_ያልታወቀ_ነው " ብሎ የጠረጠረውን ማንኛውንም ንብረት ዝርዝር እና የተገኘበትን አግባብ የሚያሳይ መግለጫ እንዲያቀርብ በፅሁፍ ጥያቄ የቀረበለት ማንኛውም ሰው ጥያቄው በደረሰው በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ለዐቃቤ ህግ ዝርዝር ማስረጃዎችን በማያያዝ በፅሁፍ ማቅረብ ይኖርበታል። ➡️ የንብረቱን ምንጭ እንዲያስረዳ የተጠየቀው ሰው የንብረቱን ምንጭ ለማስረዳት የሚያቀርበው ማስረጃ ሀጋዊ መሆን አለበት። ተጨማሪ .... ☑️ አንድ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ አውጥቶ የሚሰራ ነጋዴ ወይም ድርጅት ሕጋዊ ገቢው ተብሎ የሚገመተው ለተገቢው ባለስልጣን በወሩ ወይም በአመቱ ከንግዱ ያገኘሁት ብሎ ያሳወቀው የገቢ መጠን ሲሆን ወይም ተገቢው ታክስ የተከፈለባቸው ገቢዎች ሆነው ሲገኙና የታክስ ደረሰኝ ሲቀርብ ሲሆን ከዚህ ውጪ ህጋዊ ታክስ ያልተከፈለባቸው ገቢዎች ከህጋዊ ገቢ ውጪ ያፈራው ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ተብሎ ሊወሰን ይችላል። ☑️ ምንጩን ሲያስረዳ " ከውጪ የተላከለኝ ገንዘብ ነው " የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንዘቡ በሕጋዊ መንገድ #በባንክ_ሥርዓት ውስጥ ያለፉ ግብይቶች ወይም ክፍያዎች ስለመሆናቸው በተገቢው የባንክ ደረሰኝ አስደግፎ ማቅረብ የሚገባው ሲሆን ከዚህ ውጪ ያለው ግን እንደ ምንጩ ያልታወቀ ገቢ ተደርጎ ይቆጠራል። በረቂቅ አዋጁ ላይ #ምንጩ_ያልታወቀ_ንብረት ክስ የሚቀርብበት ጊዜ እና የገንዘብ መጠን ተደንግጓል፡፡ በዚህም አዋጁ ወደኋላ 10 ዓመታት ተመልሶ የሚሠራ ሲሆን ይህንንም ለመክሰስ የ5 ሚሊዮን የገንዘብ ገደብ ተቀምጧል፡፡ ይህ የገንዘብ ገደብ የተቀመጠበት ዋነኛው ምክንያት በአሁኑ ወቅት ላይ በሀገሪቱ ያለውን የሰው ሃይል ፣ የመክሰስ አቅም እና የፋይናንስ አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት አነስተኛ የሃብት መጠን ያላቸውን ግለሰቦች በመተው ከፍተኛ ንብረት ያላቸውን ተጠያቂ ለማድረግ እንደሆነ ተብራርቷል። ከዚህ በተጨማሪ ሕጉ ወደኋላ (10 ዓመታት) ተመልሶ እንደመስራቱ በሀገሪቱ #ኢኮኖሚ ፣ #ማሕበራዊ እና #የፋይናንስ_ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተጽዕኖ ያደርሳሉ ተብሎ የሚገመቱትን ግለሰቦችና ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶችን ተጠያቂ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሆኖ በመገኘቱ እንደሆነ ተብራርቷል። አዋጁ ሥራ ላይ ከዋለ በኋላ ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ተጠያቂነት ያለምንም የገንዘብ መጠን ተፈጻሚ ይደረጋል። ስለ ረቂቅ አዋጁ አጭር ማብራሪያ ⬇️ https://t.me/tikvahethiopia/88313 ረቂቅ አዋጁ⬇️ https://t.me/tikvahethiopia/88314 @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.