cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

IDN Tube/ኢስላሚክ ዳዕዋ ኔትዎርክ

አሰላሙ አለይኩም ዉድ የኢስላም ልጆች አነቃቂ መልዕክቶች የተለያዩ ሀዲሶች የኢስላም ጀግኖችን ታሪክ ተዉሂድን ለመማር የተለያዩ ኢስላማዊ እወቀቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ😊😊

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
449
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
የጾም ህግጋቶች ስልጠና ምዝገባ Registration تسجيل

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካሁ የተክበራችሁ ወንድም እህቶች ተማሪዎች፤ እውቀት ከንግገርም ከስራም መቅደም አለበት አይደል ....? እነሆ ከፊታችን ያለውን የረመዷንን ወር ጾም ከመጀመራችን በፊት ስለጾም ሙሉ ትምህርት ተምረን ጾማችንን በልማድ ሳይሆን በቁርአንንና በትክክለኛው ሃዲስ አስተምህሮት ይሆን ዘንድ፤ የጾም ህግጋቶች ስልጠና ይዘን ብቅ ብለናል፤ >>ስልጠናው የሚሰጠው በሸይኻችን በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል >>>ትምህርቱ የሚጀመረው ማርች 2፣ 2023 (ሻእባን 10 -23 ፣ 1444) ይሆናል >>ትምህርቶቹ የሚተላለፈው በፊስቡክ እና ዩቱዩብ ቀጥታ ሲሆነ በቴሌግራምም ይለቀቃል >>ስልጠናውም ለ13 ቀን በተከታታይ ፤ >>በቀን አንድ ትምህርት ከነመልመጃ ጥያቄዎች ፤ >>ስልጠናው ሙሉ ለሙሉ በነጻ፤ >>>ትምህርቱን ላጠናቀቀ የመጨረሻ ፈተና ይሰጣል በዛም መሰረት የምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት ይሰጣል) ከርሶ ምን ይጠበቃል፤ 1. በግዜ መመዝገብ በቴሌግራም እንዲሁም ዩቱብ ላይ አባል መሆን 2. በያለኡበት ሁነው በ24 ሰአት ውስጥ 1 ሰአት በመስጠት ግዜዎን አመቻቸት 3. ትምህርቶችን ተከታትለው አስፈላጊውን ማስታወሻ መያዝ 4. ያልገባዎትን ጉዳይ በአካባቢዎ ከሚገኙ አሊሞች እና ኡስታዞች መጠየቅ ለኛም ቢሆን በተቻሉበት አጋታሚ መጠየቅ 5. የመልመጃ ጥያቄዎችን መስራት 6 የመጨረሻ ፈተና በሰኣቱ መፈተን እና ሰርተፍኬቶን መውሰድ 7 ጾሞትን በተማሩት ትምህርት መሰረት ለመጾም መታገል

نمایش همه...
Burhan Qur'an Bank 2

Delivering the light of the Qur'an .

የጀነት ሰዎች ይተኛሉ? ነብዩ ﷺ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የጀነት ሰዎች ይተኛሉን?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰዋል፦ ” النوم أخو الموت، وأهل الجنة لا ينامون “ "እንቅልፍ የሞት ወንድም ነው። የጀነት ሰዎች አይተኙም።" [አሶሒሐ፡ 1087]
نمایش همه...
نمایش همه...
እየተማሩ ስኬታማ የሚያደርጎትን ስራ መስራት ይፈልጋሉ?

በማንኛውም ቦታና ግዜ ለመስራት አመቺ የሆነ።

╔══════════════════╗ ኢማሙል ቡኻሪና የአንድ ሺህ ዲናሩ ገጠመኝ ╚══════════════════╝ መነሻቸውን ከበስራ አድርገው መድረሻው ወዳልታወቀ ሥፍራ ተቅጣጭተዋል። ሐዲስን የሚያውቅ ሰው አለ ተብለው ከምንጩ ሊቀስሙ ፈልገዋል። ጉዞው አድካሚ ነው። መንገዱም ሲበዛ የረዘመ። በረሀውን አቋርጠው ሲጨርሱ ገደል ገደሉን ሲያልፉ ጋራ ይጠብቃቸዋል። እድሜያቸው የገፋ አንድ አዛውንት አብረው በፍጥነት ይራመዳሉ። በእውቀት የመጠቁ ዐሊም ናቸው። ኢማሙል ቡኻሪ ይሰኛሉ። ከእልህ አስጨራሽ ጉዞ በኋላ ከተማውን ለቀው ለመውጣት በጀልባ ተሳፍረው ባህሩን ያቋርጡት ይዘዋል። አንድ ሺህ ዲናር በከረጢታቸው ቋጥረው ከቦርሳቸው አኑረዋል። ከጎናቸው ለተቀመጠው ሰው ስለያዙት ገንዘብ ነግረውታል። ገንዘብ የመያዛቸውን ወሬ የሰማው ሰው ቀይሉላ ሰአት ወገቡን ከመጋደሚያው አሳርፎ ከእንቅልፉ እንደነቃ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ እሪታውንና ኡኡታውን ያሰማ ጀመር። ልብሱን እየቀዳደደ ፊቱን እየቧጨረ ጭንቅላቱን እየመታ መሬት ላይ ይንደባለል ገባ። ሰዎች ሁኔታውን ሲያዩ ግራ ተጋብተው ምን እንደሆነ ጠየቁት። አንድ ሺ ዲናር ከነቦርሳዬ ጠፋ አላቸው። ለካስ የኢማሙን ብር ከጅሎ ኖሯል። በመርከቡ ውስጥ ያሉት ተሳፋሪዎች አንድ በአንድ እየተፈተሹ ገንዘቡን ያፈላልጉት ጀመር። ኢማም አል-ቡኻሪ በከረጢቱ ያስቀመጡትን ገንዘባቸውን አውጥተው ሰው ሳያያቸው ወደ ባህሩ ወረወሩት። መርከቡ ላይ የተሳፈሩት ፈልገው አፈላልገው አንድ ሺህ ዲርሀሙን ሲያጡ ተወሰደብኝ ብሎ የሚጮኸውን ሰው ወቅሰውና ሰድበው ከአጠገባቸው አገለሉት። ከመርከቡ እንደወረዱ ሽማግሌው ሰው ወደ ኢማም አል-ቡኻሪ ተጠጋና ከበስራ ይዘውት የመጡትን አንድ ሺህ ዲናር የት እንዳደረጉት ጠየቃቸው። "ወደ ባሕር ወረወርኩት" አሉ። "ይህንን ታላቅ ገንዘብ በከንቱ ሲጠፋ ማየት እንዴት አስቻለክ?" አሏቸው። ኢማሙም እንዲህ አሉ "የአላህ መልእክተኛን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሀዲስ በመሰብሰብ እድሜዬን ሙሉ እንደፈጀሁ ታውቃለህ። አለምም ታማኙ የሐዲስ ሰው እያለ ይጠራኛል። ታዲያ በገዛ ሐቄም ቢሆን በስርቆት ተወንጅዬ አማናዬን አጥቼ የደከምኩበት የረሱል ሐዲስ ተቀባይነት እንዳይኖረው ላደርግ አይገባም። በህይወቴ ያገኘሁትን ውድ ዕንቁ ታማኝነትንና ፍትሀዊነትን ለጥቂት ዲርሃም ብዬ እንዴት አጠፋዋለሁ?" ═══════════════════════════ ምንጭ፡- - سيرة الإمام البخاري [مجلد 1 صفحة 122-123] ╔══════════════════╗ ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት ╚══════════════════╝ "ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው" @finding_hubullah
نمایش همه...
ውጤትዎን ለሌሎች ያጋሩ http://Tafseerinfo.com http://tafseerinfo.com/
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
*የ 3ቱ የመጨረሻ ጁዞች የቁርኣን ተፍሲር ውድድር* ---------- 1ኛ እጣ: ነፃ የዑምራ ጉዞ 2ኛ እጣ: ላፕቶፕ/Laptop 3ኛ እጣ: SMART TV 4ኛ እጣ: በርካታ ስልኮች እና ሌሎች ከ800 ሺህ በላይ ውድ ሽልማቶች ----------- 🎁 የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት ...... 🌐 የውድድር መድረክ አገናኝ 🌐 WWW.TAFSEERINFO.COM ------ 📲 ለማውረድ የመጨረሻዎቹ አስር ፕሮግራሞች አገናኝ http://onelink.to/rsgk9a ..... 🗓 እስከ ረመዳን 30
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.