cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@Mehanaym pp 2

👋ሰላም ይብዛላችሁ ❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 👉ይህ @Mehanaym888 ነው በዚህ ቻናል 🖼 የፕሮፋይል ፒክቸሮች 🎶 መዝሙሮችን ግጥሞችን እንዲሁም ትምህርቶችን ታገኛላችሁ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
193مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

. "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.19.5MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
. ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.36.7MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
. ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.40.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
. ጨቅጭቃኝ ነው የመጣሁት የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-11:45Min💾-.7.4MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
. ደም ያስተፋኛል የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-14:52Min💾-.20.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
. "ሚስቴን ቆንጆ ብያት አላውቅም" ብዙዎች ከአጋንንት እስራት እየተፈቱ ነው 🕑-21:22Min💾-.50.1MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
نمایش همه...
📚ልጅነት 🌟ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🌟 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🌟እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
نمایش همه...
📚መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች እንዲኖሩን ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ ህይወት እንዲኖረን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለጥናትና ለምርምር የተሰጠን የቀለም ትምህርት አይደለምና። በመጽሐፍ ቅዱስ ፕሮግራሞች ላይ በጣም ፈጣን በኑሮ ወይም በሰልፍ ሜዳ ላይ ግን ቀርፋፋ የሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ዓላማ ጋር #ስለተላለፍን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የተሰጠን በዋናነት #እንድናጠናው ሳይሆን #እንድንኖረው ነውና። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
نمایش همه...
📚አትጨነቅ ከአንተ ጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቅ፥ አትዘን ምክንያቱም እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ መስመር መምራት ተስኗቸው እንዲሁም የአንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው። ስለ እነሱ አትጨነቅ ምክንያቱም አንተ ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ የሰዎች እስረኛ ነህና! ስራህ ከበረዶ 10ሺህ እጥፍ የነጣ ቢሆንም ከሰው ትችት አታመልጥምና ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጥ! አንተ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደ ተረዱክ አትኑር! ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
نمایش همه...
(ኦሪት ዘዳግም 31፥6) ======= 6፤ ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም። 👉 @Mehanaym888
نمایش همه...