cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💎Tewuhid@sunh::🔮

قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله : كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان . 【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦ 《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》 መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
138
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የአርበዒን ሀዲስ ክፍል ❷ ▰▱▬▭▰▱▬▭▰▱ ↩️ الحديث الثاني ↩️ مراتب الدين 📝 عَنْ عُمَرَ أَيْضًا قَالَ:- " بَيْنَمَا نَحْنُ جُلُوسٌ عِنْدَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ذَاتَ يَوْمٍ، إذْ طَلَعَ عَلَيْنَا رَجُلٌ شَدِيدُ بَيَاضِ الثِّيَابِ، شَدِيدُ سَوَادِ الشَّعْرِ، لَا يُرَى عَلَيْهِ أَثَرُ السَّفَرِ، وَلَا يَعْرِفُهُ مِنَّا أَحَدٌ. حَتَّى جَلَسَ إلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم . فَأَسْنَدَ رُكْبَتَيْهِ إلَى رُكْبَتَيْهِ، وَوَضَعَ كَفَّيْهِ عَلَى فَخْذَيْهِ، وَقَالَ: يَا مُحَمَّدُ أَخْبِرْنِي عَنْ الْإِسْلَامِ. فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم الْإِسْلَامُ أَنْ تَشْهَدَ أَنْ لَا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَتُقِيمَ الصَّلَاةَ، وَتُؤْتِيَ الزَّكَاةَ، وَتَصُومَ رَمَضَانَ، وَتَحُجَّ الْبَيْتَ إنْ اسْتَطَعْت إلَيْهِ سَبِيلًا. قَالَ: صَدَقْت . فَعَجِبْنَا لَهُ يَسْأَلُهُ وَيُصَدِّقُهُ! قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ الْإِيمَانِ. قَالَ: أَنْ تُؤْمِنَ بِاَللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ، وَتُؤْمِنَ بِالْقَدَرِ خَيْرِهِ وَشَرِّهِ. قَالَ: صَدَقْت. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ الْإِحْسَانِ. قَالَ: أَنْ تَعْبُدَ اللَّهَ كَأَنَّك تَرَاهُ، فَإِنْ لَمْ تَكُنْ تَرَاهُ فَإِنَّهُ يَرَاك. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ السَّاعَةِ. قَالَ: مَا الْمَسْئُولُ عَنْهَا بِأَعْلَمَ مِنْ السَّائِلِ. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ أَمَارَاتِهَا؟ قَالَ: أَنْ تَلِدَ الْأَمَةُ رَبَّتَهَا، وَأَنْ تَرَى الْحُفَاةَ الْعُرَاةَ الْعَالَةَ رِعَاءَ الشَّاءِ يَتَطَاوَلُونَ فِي الْبُنْيَانِ. ثُمَّ انْطَلَقَ، فَلَبِثْنَا مَلِيًّا، ثُمَّ قَالَ: يَا عُمَرُ أَتَدْرِي مَنْ السَّائِلُ؟. قَلَتْ: اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَعْلَمُ. قَالَ: فَإِنَّهُ جِبْرِيلُ أَتَاكُمْ يُعَلِّمُكُمْ دِينَكُمْ ". رَوَاهُ مُسْلِمٌ [رقم:8] . 2ኛ ሀዲስ ▬▭▬▭ የእስልምና ሃይማኖት ደረጃዎች። ➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➧ የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ እንዲህ አለ፦ “የሆነ ቀን ከአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀምጠን እያለ፡ በጣም ጥቁር ጸጉር ያለው፥ በጣም ነጭ ልብስ የለበሰ፥ የመንገደኛ ምልክት የማይታይበት፥ ከኛ ውስጥም ማንም የማያውቀው ሰውዬ ብቅ አለና እነብዩ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀመጠ። ጉልበቱን ከጉልበታቸው ጋር አገጣጠመ፥ መዳፉንም ታፋው ላይ አስቀመጠ። ከዛም አንተ ሙሓመድ ሆይ! ስለ ኢስላም ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ኢስላም ማለት ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ዑመርም እንዲህ አለ “በሱ ተገረምን! እሳቸውን ይጠይቃል መልሶ እውነት ተናገርክ ይላቸዋል!” ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢማን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢማን ማለት ፦ በአላህ ማመን፣ በመላኢኮች ማመን፣ በመጻህፍት ማመን፣ በመልእክተኞች ማመን፣ በመጨረሻው ቀን ማመን፣ በአላህ ውሳኔ ከፋም በጀም ማመን” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢሕሳን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢሕሳን ማለት አላህን እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው፥ አንተ ባታየውም እሱ ያየሃል እና።” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ሰአቷን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ተጠያቂው ከጠያቂው የበለጠ የሚያውቅ አይደለም” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ምልክቶቿን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ባርያ ጌታዋን ልትወልድ ነው፣ በባዶ እግራቸው የሚሄዱ፥ እርቃናቸውን የነበሩ፥ ድሆች የነበሩ የፍየል ጠባቂዎች ህንጻ ለመስራት ሲሽቀዳደሙ ልታይ ነው።” ከዛ ቡሃላ ሰውየው ሄደና ብዙ ቆየን። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “አንተ ዑመር ሆይ!ጠያቂው ማን እንደሆነ ታውቃለህን?” ዑመርም “አላህና መልእክተኛው ያወቁ ናቸው።” በማለት መለሰ። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ የመጣው እኮ ጂብሪል ነው፥ ሃይማኖታቹህን ሊያስተምራቹህ መጣቹህ።” ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል ➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦ ከሁለተኛው ሓዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች ⓵ኛ ሙስሊሞች ጋር መቀላቀልና ለነሱ ደግሞ መልካም ባህርያትን ማሳየት እንዳለብን ⓶ኛ ሌሎች ሰዎችን ለማስተማር ብሎ ዓሊምን መጠየቅ እንደሚቻልና ይህንን ያደረገ ደግሞ ልክ እውቀቱን የሚያሰተላልፈው ሰው አጅር ያገኛል። ⓷ኛ አምስት ማእዘናት እንዳሉት። ካለነሱ ደግሞ ዲን እንደማይቆም። ⓸ኛ ኢማን ስድስት ማእዘናት እንዳሉት። ⓹ኛ እስልምናና ኢማን አብረው ሲጠቀሱ የተለያየ ትርጉም እንዳላቸው። ለየብቻቸው ሲጠቀሱ ግን አንደኛው ሌላኛውን አጠቃሎ እንደሚይዝ። ⓺ኛ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሶስት ደረጃዎች እንዳላቸው። እነሱም ኢስላም(ሙስሊም) ኢማን(ሙእሚን) ኢሕሳን(ሙሕሲን) ⓻ኛ የውመል ቂያማ ሰአቷ የተወሰነ እንደሆነ እና እሷንም የሚያቃት አንድ አላህ ብቻ እንደሆነ። ምልክቶችም እንደላት እና ሌሎችም ትምህርቶች ይገኙበታል። ይ ቀ ጥ ላ ል ኢንሻአሏህ ⚘http://t.me/TewuhidTewuhid
نمایش همه...
የአርበዒን ሀዲስ ክፍል ❶ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳ بسم الله الرحمن الرحيم ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ الحديث الأول ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ " إنما الأعمال بالنيات " ➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪ عَنْ مَا نَوَى، فَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ إلَى اللَّهِ وَرَسُولِهِ فَهِجْرَتُهُ إلَى اللَّهِ وَرَسُولِهِ، وَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ لِدُنْيَا يُصِيبُهَا أَوْ امْرَأَةٍ يَنْكِحُهَا فَهِجْرَتُهُ إلَى مَا هَاجَرَ إلَيْهِ". رَوَاهُ إِمَامَا الْمُحَدِّثِينَ أَبُو عَبْدِ اللهِ مُحَمَّدُ بنُ إِسْمَاعِيل بن إِبْرَاهِيم بن الْمُغِيرَة بن بَرْدِزبَه الْبُخَارِيُّ الْجُعْفِيُّ [رقم:1]، وَأَبُو الْحُسَيْنِ مُسْلِمٌ بنُ الْحَجَّاج بن مُسْلِم الْقُشَيْرِيُّ النَّيْسَابُورِيُّ [رقم:1907] رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا فِي "صَحِيحَيْهِمَا" اللذِينِ هُمَا أَصَحُّ الْكُتُبِ الْمُصَنَّفَةِ. 1ኛ ሐዲስ ➦➦➦➦➦ የሀዲሱ ትርጉም ➥➥➥➥➥➥➧ ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በንያ (ባሰብከው ሃሳብ) ነው። ሁሉም ሰው (የነየተው ነገር) ያሰበው ነገር አለው። ➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲ የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋሎህ አለ። “ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በንያ (ባሰብከው ሃሳብ) ነው። ሁሉም ሰው (የነየተው ነገር) ያሰበው ነገር አለው። ሰው ሁሉ ደግሞ (የነየተውን) ያሰበውን ያገኛል። ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ከሆነ፥ ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ይሆንለታል። ስደቱ ደግሞ ሊያገኛት ወደሚፈሊጋት አለም (ዱንያ) ወይንም ሊያገባት ወደሚፈልጋት ሴት ከሆነ፥ ስደቱ ወደተሰደተለት ምክንያት ይሆንለታል” ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ከአንደኛው ሀዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች 1. ሁሉም ስራ ንያ እንዳለው። 2. ሁሉም ሰው በንያው መሰረት ስራው እንደሚመዘንለት። 3. የሚያስተምር ሰው ምሳሌን እያጠቀሰ ቢያስተምር ጥሩ እንደሆነእንደሆነ ይቀጥላል ኢንሻአሏህ ⚘http://t.me/TewuhidTewuhid
نمایش همه...
የአረብኛ ወራት ሹሁሩል ዐረቢያ (الشهور الهجري) 1 መስከረም ሙሐረም (محرم) 2 ጥቅምት ሰፈር. (صفر) 3 ህዳር ረቢዓል አወል(ربيع الأول) 4 ታህሣሥ ረቢዓ ሳኒ(ربيع الثاني) 5 ጥር ጁማደል አወል(جمادى الأولى) 6 የካቲት ጁማደ ሳኒ(جمادى الآخرة) 7 መጋቢት ረጀብ(رجب) 8 ሚያዝያ ሻዕባን(شعبان) 9 ግንቦት ረመዳን(رمضان) 10 ሰኔ ሸዋል(شوال) 11 ሐምሌ ዙል ቃዒዳ(ذو القعدة) 12 ነሃሴ ዙል ሒጃ(ذوالحجة)
نمایش همه...
◾️የኢድ አል_ፊጥርና የኢድ አል_አድሀ ልዩነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔻ኢደል ፊጥር ከአንድ ቀን በላይ ማክበር መሰረት የለውም። 💦 ኢማሙል አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።የኢደል ፊጥርና የኢደል አድሀ በአል ልዩነት ማወቅ ግዴታ ይሆናል። 👉ኢደል ፊጥር በእስልምና የተደነገገው ለአንድ ቀን ብቻ ነው። ከመች እንደጀመረ ባላውቅም በአሁን ሰአት በኢስላሙ አለም ላይ ኢደል ፊጥር ለሶስት ቀን ያክል የሚከበረው ነገር በሸሪአችን መሰረት የለውም። ኢደል ፊጥር ሶስት ቀን ሳይሆን የአንድ ቀን አመት በአል ነው። 👉ኢደል አድሀ ከሆነ ግን ለአላህ ምስጋና ይገባውና በአሁኑ ሰአት ላይ እንደሚታወቀው ነው። ያለምንም ጭማሪና መቀነስ የኢፈል አድሀ ቀናቶች አራት ናቸው። የመጀመርያ የእርዱ ቀን ሲሆን ቀሪዎቹ ደሞ ከዛ በኋላ ያሉት አያመ ተሽሪቅ ብለን የምንጠራቸው ሶስት ቀናቶች ናቸው። 📚ፈታዋ ሶሪያ በሚለው 92 ካሴት 48 ደቂቃ ላይ ያገኙታልhttp://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል:– (إنّ لهذه القلوب إقبالًا وإدبارًا، فإذا أقبلت فخذوها بالنوافل، وإن أدبرت فألزموها الفرائض). "ልቦች መነቃቃትና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።" [መዳሪጁ ሳ፞ሊኪን: 2/318] https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ቻናሉን ይቀላቀሉ። ሌሎችንም ይጋብዙ። መልእክቱን ለሌሎች በማሰራጨት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

قال تعالى: {وَلِتُكْمِلُواْ الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللهَ عَلَى مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ} [البقرة من الآية:185] ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ *الله أكبر ،الله أكبر ،لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر ولله الحمد* ============================ አላህ ሆይ እነዚያ ክፉ የሁዶች በተከበረው ረመዷን ወር እና በዒድ ክብረ በኣል ዋዜማ ላይም በምድረ ፍልስጤም እና በአቅሷ ዙሪያ በደካማ ወንድምና እህቶቻችን ላይ የተለመደው ጭካኔና አረመኔታቸውን እያሳዩ ነውና ,,,,, አንተ ተበቀልልን ! ለደካሞችሞ ረዳት ሁናቸው ! አንተ ኃያልና አሸናፊ ነህና !
نمایش همه...
الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا إله إلا الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر ولله الحمد   
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيد مبارك وعلينا وعليكم تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ጨረቃ የሚያዩ ሰዎች ከአሁን ጀምሮ ጨረቃን እየተጠባበቁ ነው። ዛሬ ጨረቃ ከታየች ዒዱ ነገ ይሆናል ዛሬ የረመዳን የመጨረሻ ቀን ይሆናል ... ካልታየች ደግሞ ነገ 30 ኛው ረመዳን ሆኖ ዒዱ ከነገ ወድያ (ሃሙስ ) ይሆናል። إن شاء الله
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.