cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሰውና ....

☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️ #የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች< ❖ አስገራሚ አውነታዎ ግጥም ታሪክ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
157
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Pls subscribe👆👆👆👆👆
نمایش همه...
نمایش همه...
የማላዉቀዉ የሚናፍቀኝ

እንኳን ወደ Tizita wolde Tube በደህና መጡ ። አሁን ሀሳባችሁ እርፍ የሚልበት ቻናል ላይ ስለመጣችሁ ችርስ...................ይሄ ቻናል እራሳችሁን እንድታዩ የሚያደርግ መሆኑ ምንም አትጠራጠሩ።ቤተሰብ በቴሌግራም ላይ የምለቃቸዉን...

አንድ ወጣት አንድ ጠቢብ ጋር ይሄድና"በህይወት ትልቁ ሸክም ምንድን ነው?ብሎ ይጠይቀዋል።ጠቢቡም"በህይወት ውስጥ በጣም ከባዱ ሸክም የሚሸከሙት ነገር አለመኖር ነው"ሲሉ ጠቢባዊ ምላሽ ይሰጠታል። 👉👉አው ብዙ ሀብት፣ቤት...ሊኖርህ ወይም እንዲኖርህ እየተጋህ ይሆናል ማወቅ ያለብህ ነገር #ሙሉ ደስታን፣እርካታን..ሊሰጡህ አይችሉም።"ማኖር ለመኖር"የሚለውን አባባል ሰንቀህ ለሌሎች መኖር ጀምር።ትልቅ አላማ ይኑርህ ህይወትህን በባዶ አታባክናት..ያኔ ህይወትህ በደስታ፣በስኬት፣በሀሴት ትሞላለች
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር ከራስ አልፎ ለሰዎች ሁሉ መኖርና መሞት ነው። ቢተያዩም ባይተያዩም ፣ ብታምርም ባታምርም ፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች ፣ እውነተኛ ልብ ካለው ያኔ የእውነት ፍቅር ከልቡ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን በልቡ ማየት ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ ውጪ ምኗንም ሳያይ ፣ ምንም ሳታደርግለት ፣ ብትበድለው ብትክሰው ፣ ለሱ ሆነች አልሆነች ፣ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎዶሎነት ተሰምቶት አይውደድ። ለጎዶሎው ብሎ ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላለት አስቦ ሊተዋት ይችላል። የሷን ጎዶሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ ግን አትራፊ ይሆናል። ቅዱሱ መፅሐፍም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው። ክርስቶስስ ከሰማይ ላይ ወርዶ የሰውን ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሻል ...? ፍቅር መጠቀም ሳይሆን መጥቀም ነው። እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድምያ ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጥቶ የሚጠቅም እንጂ የራሱን ችግር ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር ከራስ አልፎ ለሰዎች ሁሉ መኖርና መሞት ነው። ቢተያዩም ባይተያዩም ፣ ብታምርም ባታምርም ፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች ፣ እውነተኛ ልብ ካለው ያኔ የእውነት ፍቅር ከልቡ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን በልቡ ማየት ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ ውጪ ምኗንም ሳያይ ፣ ምንም ሳታደርግለት ፣ ብትበድለው ብትክሰው ፣ ለሱ ሆነች አልሆነች ፣ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎዶሎነት ተሰምቶት አይውደድ። ለጎዶሎው ብሎ ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላለት አስቦ ሊተዋት ይችላል። የሷን ጎዶሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ ግን አትራፊ ይሆናል። ቅዱሱ መፅሐፍም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው። ክርስቶስስ ከሰማይ ላይ ወርዶ የሰውን ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሻል ...? ፍቅር መጠቀም ሳይሆን መጥቀም ነው። እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድምያ ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጥቶ የሚጠቅም እንጂ የራሱን ችግር ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም።
نمایش همه...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት የሚበረከቱት ሜዳሊያዎች ሠ 1. ለቆራጥ ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ 2. ወደር የሌለው ጀግንነት ሜዳይ ፤ 3. በግዳጅ ላይ ለቆሰለ ሜዳይ ፤ 4.የሚያስመሰግን ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ 5. የአብዮታዊ ዘማች ተሳትፎ ሜዳይ ፤ 6. የጀግንነት ሜዳይ ፤ 7. ለሚያኮራ ጀብዱ ሥራ ሜዳይ ፤ #ታሪክን_ወደኋላ 👇 Subscribe Our Channels ዩቲዩብ:-https://m.youtube.com/channel/UC24UEZFXqoGKmb7v98wB55Q ፌስቡክ:-https:https://www.facebook.com/Tariknwedehala/
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"አጤ ምኒልክ" ✍ በጳውሎስ ኞኞ 📚 #pdf_Amharic 📖
نمایش همه...
አጤ ምንሊክ ጳውሎስ ኞኞ @Yotor_Book_Store.pdf36.06 MB
ጀግንነት ሲሰፈር🇪🇹💪 ።።።።።።።።።።።።።። አርበኛ ዘማቾች ተዋግተው የሰጡን ሳየው የምኮራበት አንድ🇪🇹👈አለኝ ፡ የማሸነፍ ኒሻን የጀግንነት አርማ እሱ🇪🇹👈ነው ባንዲራ የነፃነት ዜማ ፡ አዎ ትዝ ይለኛል ያኔ መፈክሩ ሀገርን ከፌት አርጎ ያለምንም ደም እራሱን አስከትሎ ኢትዮጵያ ትቅደም ፡ ይኔ ነው ወንድነት የጀግና ልኬቱ ክልል መች ሆነና ሀገር ነው ስሌቱ ኢትዮጵያ ይላል ደርሶ ንጋቱ ቅንጣት ቅር አይለው ለሷቢሆን ሞቱ ፡ አንተ ግን ምን ነካህ የዘመኑ ወጣት ነፃነት መረረህ ለምደህ ያንን ቅጣት ፡ ከግማሽ እንጀራ መብላት የለመደ ድፍን ቢቀርብለት አጀማመር ጠፍቶት ከመሀል ሰደደ ፡ ምን ነካሽ ሀገሬ ምን ቡዳ በልቶሽ ነው በነጋ ማለዳ ህዝብሽ የማይነቃው ፡ አለኮ ብዙ ወንድ ጀግና የጀግና ልጅ እራሱን ሰውቶ ድል የሚያቀዳጅ፣ ፡ ለሀገር መቆም እንጂ የብርቱ ማሸነፍ፣ ሀገር ማጥፋት አይደል ሀገርን በመዝረፍ፣ ፡ ወንድ መሳይ እንጂ ወንድ የለም ሀገሬ አስተሳሰቡ እዛው ወጣቱ መንደሬ ፡ አንድ ላረገችው ለጥቁሮች ኒሻን ያወርዳል ክብር አልባው ክቡር 🇪🇹ባንዲራውን ፡ ይኔ ነው ወጣቱ ጀግና የወለደው? ማር የማይጣፍጠው እሬት የለመደው?፣ ፡ ይሄ ነው ወጣቱ የሚለው ተማርኩኝ ከሀገሩ አስቀድሞ ክልል ይዞ አየሁኝ ፡ ቀና በል ሚኒሊክ ቀና በል ቴድሮስ ዝም አትበል እንጂ ሀገር ስትደፈርስ ፡ አድዋ ለሀገሩ መች ሆነ ለክልል ለቀዩ ለቢጫ ላረንጓዴው ክብር ባንዲራውን ተክሎ ለነፃነት ምድር ሞቱን ያስቀድማል እርሷ እንዳትደፈር እንዲህ ነው ወንድነት ጀግንነት ሲሰፈር! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉  
نمایش همه...
#አድዋ 💚💛❤️ 🎙 #ሸገር_መቆያ
نمایش همه...
Battle_of_Adwa_በእሸቴ_አሰፋ_Sheger_FM_102_1_Mekoya_The_Victory_of_Adwa.wma6.86 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.