cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

KB print & Adv.

| GRAPHICS DESIGN | | PRINTING WORKS | | SOCIAL MEDIA MANAGEMENT & MORE...

نمایش بیشتر
Advertising posts
605مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

❤️MaxMan Power Gel👑💐 🇺🇸Made in USA 🚩የብልት ጡንቻ ለማጠንከር የሚረዳ 💪 💐በዘላቃነት ለብልት ቁመት እድገት የሚያግዝ 🌹መቶ በመቶ ከተፈጥሮ የተሰራ🌱 የብዙሀኑን ህይወት የቀየረ 😃 🚩ዘላቂ የብልት ውፍረት እና ውጥረት 😍 ✅የሚቀባ ስለሆነ በጤና ላይ  ምንም አይነት ጉዳት አያመጣም። ✅በማንኛውም የእድሜ ክልል የሚጠቅም 💐ቆዳ እንዲለጠጥ በማድረግ በዛው ልክ ውፍረት እንዲጨምር የሚያደርገውን ሁሉንም ግልጋሎት በአንድ ላይ የያዘውን ዘላቂ መፍትሄ price3000Birr 🚘🚖  ክፉለሀገር ላላችሁ customers  በ ፈጣን dhl/ems/ups(posta)  እንልካለን 🚖 አ.አ ላላችሁትም በእራሳችን transport  ያሉበት ድረስ በ 30 ደቂቃ ውስጥ እናደርሳለን #Call  0907889142            0906973600 #inbox   Facebook : Theodros M.
نمایش همه...
Cover🎶🎤 @meron0m 🎶 🎧🎧🎧 🎶 ⏸ 🎶 🎧🎧🎧 🎧🎧🎧🎶⏸🎶🎧🎧🎧 ድምፅ መቀበያ @Musicetbot_bot
نمایش همه...
#ኀይለየሱስ_ፈይሳ ( Heylepa) #እምላለው 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ባልኩሽ እምላለው በስሙ እኔን ይዤ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ አልዋሽሽም ምንም የሰው ስም ጠርቼ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ ለምኔ ስል ልዋሽ ምን አገኝ ብዬ አንቺን ዋሽቼ አትጠራጠሪ ምንም አልዋሽም የልቤን እኔ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 በብሩህ ሰማይ ስር ማለዳ እንደ ወጣች ፀሐይ ፈንጥቃ ኩልል እንዳለ የምንጭ ውሃ ፍቅርሽ አይጠገብ አይበቃ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 አይኖርም የሚያሸሸው ልቤን ያንቺን ፍቅር ከቶ የሚያከስመው ልንገርሽ ሁሉም የሚያስታውሰኝ የያዝኩት ወርቅ አልማዝ መሆኑ ነው 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 በቃ አታስቢው ይቅር እምላለሁ #እወድሻለው የፍቅሬን መጠን በቃል ከምገልፀው በላይ እወድሻለሁ የለም አይኖርም ሌላ ካንቺ ወዲያ ፍቅሬ እምላለሁ እመኚኝ ያልኩሽ እውነት የምር ነው እወድሻለሁ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ባልኩሽ እምላለው  በስሙ እኔን ይዤ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ አልዋሽሽም ምንም የሰው ስም ጠርቼ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ ለምኔ ስል ልዋሽ ምን አገኝ ብዬ አንቺን ዋሽቼ አትጠራጠሪ ምንም አልዋሽም የልቤን እኔ እወድሻለሁ ስልሽ እውነት እውነት ከልቤ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ሰፊ እና ጥልቅ ነው መውደዴ እመኚኝ ከባህር ይልቃል ቢወጡት ቢወርዱት ድካም ነው አትልፊ ማመኑ ይቀላል የሽንገላ አይደለም ከልቤ ያደረው እውነት እስካሁን ቃላት አይገልፁትም እስካሁን እወደዋለሁ ስልሽ ስሜቱን 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 በቃ አታስቢው ይቅር እምላለሁ #እወድሻለው የፍቅሬን መጠን በቃል ከምገልፀው በላይ እወድሻለሁ የለም አይኖርም ሌላ ካንቺ ወዲያ ፍቅሬ እምላለሁ እመኚኝ ያልኩሽ እውነት              የምር ነው እወድሻለሁ  
نمایش همه...
#ገረመው አሰፋ ካይን የራቀ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ ሲከፋኝ ካላፅናናሽኝ ከጎኔ ሆነሽ ካልደገፍሺኝ ደስታንም ቢሆን መከራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ ቃል ኪዳኑስ ምን ሊሰራ ሲከፋሽ ካላፅናናሁሽ ከጎንሽ ሆኜ ካልደገፍኩሽ ደስታንም ቢሆን መከራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ መፋቀሩስ ምን ሊሰራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ መፋቀሩስ ምን ሊሰራ ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ እኔም የራሴ ህይወቴን ልምራ አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ የመመለሻሽ ጊዜ እየራቀ አንቺን ስጠብቅ እድሜዬ አለቀ እንዳላማትር ፍቅርን ከሌላ እወድሻልሁ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ በተስፋ ቃልሽ ታስሬ የስስት ሆነ ውሎ አዳሬ ስትቀሪብኝ መባባቴ እንዳንለያይ ነው ስጋቴ መላ በይኝ እመቤቴ ፍቅርሽ እየዞረ ባይኔ ስንት አመት ልጠብቅሽ እኔ ከቶ ለራሴም አልሆንኩም አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም ላንድ ራሴም እንኳ አልሆንኩም አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም ላንድ ራሴም እንኳ አልሆንኩም ለኑሮ መልፋት ያለ ቢሆንም ቃል ኪዳን ብቻ ፍቅር አይሆንም እመለሳለሁ ጠብቀኝ ብላ ዘመን አለፋት እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ እኔም የራሴ ህይወቴን ልምራ አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ #ገረመው አሰፋ ካይን የራቀ
نمایش همه...