cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇧🇦🇩🇲🇴🇴🇩☠👻

🇧🇦🇦🇩 🇲🇴🇴🇩😈😈 Hey jóïñ this çhãññëls ✉Fuuny😂 ✉Pìç zõõñ 😇 ✉hõt pïç ✉éñjöy BÃD MŒÒD 👿👿 All ÌÑ ÖÑÊ ÇHĀNÑÉL JØÎÑ 👇👇 @BAADMOODD @BAADMOODD For any comment &cross 👇👇👇👇👇 @Mercy_503

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 788امهری7 513دسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
565مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Siuuuuuuuuuuu 😘😘😘😘😍😍😍😍☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️🫰🏿🫰🏿🫰🏿🫰🏿🫰🏿🫰🏿🫰🏿🫰🏿
نمایش همه...
Black diamond 💎💎💎💎💎🫥🫥🫶🫶🫶🫶
نمایش همه...
Landon is Red 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
نمایش همه...
😍😍😍😍😘😘😘😘😘😎😎😎
نمایش همه...
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ይፈልጋሉ ቶሎ ወደ chanalun በመቀላቀል #JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
❤️‍🔥 Ряоfile Рiстure ❤️‍🔥
💔 Jøîñ 💔
Plz guys join join plzz 🙏🙏🙏🙏🙏
نمایش همه...
አንድ ቀን አንዲት የትምህርት ቤት አስተማሪ ከታች ያለውን ቁጥር በሠሌዳ ትፅፈዋለች... 9×1=7😛 9×2=18 9×3=27 9×4=36 9×5=45 9×6=54 9×7=63 9×8=72 9×9=81 9×10=90 ፅፋ ስትጨርስም ዞር ብላ ተማሪዎቹን ትመለከታለች። ተማሪዎቹ ሁላቸውም በሷ ሲስቁ ታያቸዋለች። ምክንያቱም የመጀመርያው ስህተት ስለሆናበቸው ነው። ከዛም አስተማሪዋ የሚከተለውን ትላቸዋለች። የመጀመረያውን ስህተት የፃፍኩት ሆን ብዬ ነው ምክንያቱም እናንተ አንድ ነጥብ እንድትማሩ ስለፈለኩ ነው። አለም እናንተን እንዴት እንደምታስተናግድ እንድታውቁ ይህ ለናንተ ነው። ትክክል የሆነውን ዘጠኝ ጊዜ ስፅፍ አይታችሁኛል ነገርግን አንዳችሁም አላማሰገናቹኝም ስለሰራሁት አንድ ስህተት ግን ሁለችሁም ሳቃቹብኝ ትምህርቱ ይሄ ነው👉 አለም ስለሠራችሁት አንድ ስህተት ትቀጣችኋለች፤ ነገርግን ደጋግማችሁ ለሠራችሁት መልካም ነገር ላታመሠግናችሁ ትችላለች። ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጡ ! ! 👉ሁሌም ከትችቶች የፀዳን እንሁን! ከተቻለ መልካም ስራዎችን እናበረታታ
نمایش همه...
አንዱ ማንም በሌለበት የቤቱን ቁምሳጥን አውጥቶ ሸጦ... ሰራተኛዋ ስትመጣ መኝታቤት ወስዶ እያሳያት ምን ቢላት ጥሩ ነው "እንዴት ነው ቁምሳጥኑ እንደሌለ ያስነቃል እንዴ?" 😂😂
نمایش همه...
አንድ አንድ ሰዎች ለምን #ቢዚ እንደሆኑ ታውቃላችሁ ?? : ቆይ አሁን #Busy ነኝ በኋላ ነግራችኋለሁ😜 ✌️
نمایش همه...
ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ... አንዱ ደውሎ ብር አበድረኝ ሲለኝ ኧረ ለራሴም የለኝም እለዋለው... ምን ቢለኝ ጥሩ ነው በቃ ዛሬ ከራሴ ለጠቀም እና ሲኖርህ ትሰጠኛለህ
نمایش همه...
አዲስ ቀልድ ቻናል ላይ ሲለቀቅ . #ፈረንጅ: ዋው ይሄማ ላይክ ይገባዋል . #ሀበሻ: ላሽ (ብር ሊያገኝ እኮ ነው ላይክ ባደረግ)😏😏😏
نمایش همه...
ከ ባለቤቴ ጋር ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን ቻርጅ ላይ የነበረው ስልኬ ሲጮህ ሰማሁና ኪችን ገብቼ ቴክስቱን ስመለከት የተላከው ከ ባለቤቴ ነበር መልዕክቱም ምን ይላል ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ስትመለስ በዛው ጨው ይዘህ ና😂😂😂😁😁😁😁 ስቆ ላሽ ይደብራል #share አድርጉ እንጂ አይቆጥርም እኮ😁🙏🙏
نمایش همه...
ወድሜ የህንድ ፊልም እምታይ ቺክ ካለክ በጣም እድለኛ ነክ በዝናብ ብትቀጥራት እራሱ ትመጣለች 😆😂
نمایش همه...
እቺን ቃል ንገሯት ተፈርዶብኝ እንጂ መለየት ተስኖኝ.. ጥሬውን ከብስል ሀገሬው ምድር ላይ እሷ ብቻ ቆንጆ...... የቀረች ይመስል.... ዞር ባለች ቁጥር.... አትራቂኝ እያልኩኝ.. የምለማመጣት..... ልቻለው ብዬ እንጂ ምሳሌ ከመሆን.... አፍቅሮ ከማጣት... ገደል ግቢ በሏት ይሄው ደግሞ ዛሬ ገላዋን በሙሉ... አወደችው ሎሽን ፀጉሯን አጎፈረች ደመቀች በሽንሽን ከንፈሯን ምን ይሆን ደሞ የቀባችው.... የእጇን አይበሉባ... በቄንጥ አኮናትራ... ሰዐቷን አየችው..... ገና ነው መሰለኝ.... ጊዜን ታዘበችው.... በአፏ ሸብረክ አርጋ እየገረመመች..... መንቀር አለችና.... እግሯን አመሳቅላ... መስታወት ፊት ቆመች ደግሞ ፈገግ አለች.... ጥራሷ ይርገፍ እና..... ማርያምን ታምራለች😊😊
نمایش همه...
ባስቀመጡልህ ትራስ በኩል " ራስጌ ነው " ብለህ ላለመቀበልህ ምን ዋስትና አለህ ❓❗🤨🤨🤨
نمایش همه...
#@Yoni_x_jordan Share share @jowiell. @jowiell Join. Join🙏🙏🙏
نمایش همه...
Plz guys like ❤️😍😍
نمایش همه...
ፋዘር እየተቆጣ ዝም ስትለው " መልስልኝ እንጂ ምን ይዘጋሃል " ይልህና ልታስረዳው ስትጀምር " ዝም በል! ጭራሽ ትመልስልኛለህ" 🤣🤣🤣የሚሉን ነገርስ🤦‍♀🙄🙄 😯😯😃😃😒
نمایش همه...
. ❣ልቤን መልስልኝ!☹️ ልትሄድ ከሆነ ላይቀር መለየቱ ቢበቃኝ ይሻላል ባንተ መጎዳቱ።💔 ቀልብህ ካላረፈ እግረኛ ሆነህ መጓዝህ ካልቀረ ከእኔ መራቅህ ለምን አስፈለገ ልቤን መስረቅህ ?😒
نمایش همه...
🥀 ፍቅረኛሽ ከወንድ ጋር ስትሆኚ የሚናደደው የሚቀናው አንቺን ሳያምንሽ ቀርቶ አይደለም ሌሎች ወንዶች ምን እንደሚያደርጉ ስለሚያቅ ነው🥺 እመኚኝ #Daякnеss 🖤
نمایش همه...
🥺ብዙ ጊዜ ሰዎች 👫 ትክክለኛ ፍቅር የሚይዛቸው የነሱ መሆን ከማይችለው ሰው ጋር ነው🤭🥀 #እውነት #ሀሰት
نمایش همه...
ፍቅር ጭቅጭቅ ሳይሆን መግባባት ነው😍 ፍቅር ወረት ሳይሆን ከውስጥ የሚሰማ ስሜት ነው❤ ፍቅር መፈለግ ሳይሆን ዋጋ መክፈል ነው🤦‍♀ ፍቅር ሌላውን መጉዳት💔 ሳይሆን መንከባከብ ነው ፍቅር እውር አይደለም☺️ ነገር ግን ማየት አያስፈልገውም👌
نمایش همه...
ደስ ደስ እያለኝ ነው ደስ ደስ እያለኝ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነው🍁
نمایش همه...
ስጠጣ ውዬ 🍺🍻አየጨለጥኩ ይንጋ ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ
نمایش همه...
ራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ሌላ ሰዉን ማስደሰት አይችልም
نمایش همه...
ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው😂🤣 ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው... #በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል😂😜😜
نمایش همه...