cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇧🇦🇩🇲🇴🇴🇩☠👻

🇧🇦🇦🇩 🇲🇴🇴🇩😈😈 Hey jóïñ this çhãññëls ✉Fuuny😂 ✉Pìç zõõñ 😇 ✉hõt pïç ✉éñjöy BÃD MŒÒD 👿👿 All ÌÑ ÖÑÊ ÇHĀNÑÉL JØÎÑ 👇👇 @BAADMOODD @BAADMOODD For any comment &cross 👇👇👇👇👇 @Mercy_503

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 788امهری7 513دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
565
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ሌላ ሰዉን ማስደሰት አይችልም
نمایش همه...
ስጠጣ ውዬ 🍺🍻አየጨለጥኩ ይንጋ ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ
نمایش همه...
🍁❤️... ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለው አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለው ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ
نمایش همه...
የቸገረው እርጉዝ ያገባል Well እንግዲ የቸገራትስ?🙄 #......🧐
نمایش همه...
hug me tight So that the air does not pass between us ..! ♥ ️
نمایش همه...
ተውት ይሂድ መሄድ ልማዱ ነው ...🍁
نمایش همه...
እንኳን ብለኸኝ ባትለኝም ያው ነኝ🍁
نمایش همه...
🥀😢🥀😢 ...........መተዋወቅ + ........... መላመድ + ...........ፍቅር + ..........ክፉ ቀን + ..........መለያየት + ..........መናፈቅ + ?????? is deep
نمایش همه...
ልቤን መጭነቅ ሲጀምረው ዝም ብዬ መጓዝን ጀመርኩ🍁😔
نمایش همه...
🥀🥀.... ትመጣ ይሆን ብዬ እየጠበኩህ ነው ዛሬም ነገም እጠብቅሀለሁ አንተን ማፍቀር እስካቆም ድረስ🥺 🍁◦◦◈◦◦◦◦ ◦ ◦◦◦◦🍁
نمایش همه...
ውዴ እስቲ ወንጀል እንስራ ልቤን ስረቀኝ ልብህን ልስረቅህ👫♥️ ◦◦✧✢🍁❖🍁✢✧◦◦ ◦◦◦✧✢🍁❖🍁✤✧◦◦◦
نمایش همه...
አንተን እንደማጣት የምፈራው ነገር አልነበረም እራሴን ባጣ እንኳን ግድ አልነበረኝም......አሁን ላይ አንተንም እራሴንም አጥቼ እየኖርኩ ነው.......😔
نمایش همه...
አመመህ ይሉኛል እኔ መች አመመኝ ፍቅሯ ነው እንጂ ሚያከሳ ሚያጠቁረኝ ሆኖብኝ የሷ ነገር የማይድን በሽታ ከሰው አፍ አስገባኝ ካሉ አሉባታ
نمایش همه...
😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ደስታሽን የምሻው ሁሌም የምመኘው ላንቻ ብዬ አይደለም ከሳቅሽ 😁መሀል ሳቄ ስላለ ነው። 💖💏🌹🌹🌷🌷😜😛😁😁😂😆
نمایش همه...
ፈጣሪ ይመስገን🙏 በአንድ ወቅት ደና ነበርኩ ደስተኛም ነበርኩ ብቻ አለም ምትባለዋን ድብልቅልቅ ህይወት እንዲ አላስባትም ነበር ፈጣሪ ይመስገን🙏 አሁን ደሞ ደና አደለሁም ደስተኛም አደለሁም እያበድኩ ነው ለምን እንደምኖር ጠፍቶኛል ፈጣሪ ይመስገን 🙏
نمایش همه...
Basically nude pic ላኪልኝ እያለ ቺክ የሚያዝግ ወንድና ካርድ ላክልኝ እስቲ እያለች ወንድ የምታስቸግር ቺክ ሁለቱም አንድ ናቸዉ።
نمایش همه...
ያዩት የሰሙት ሁሉ አይነገር መች ከፍቶት ለሆድ ነገር ማሳደር
نمایش همه...
Altftrem sew ylshm amsaya Ykonjuna tarya ywbet maserya❤️🥺
نمایش همه...
እኔ ነኝ የማውቀው ፀባይ አመሏን ምትወደውንና ምትጠላውን እሷም ከኔ ሌላ የትም ቢሆን የትም እንንዲህ ነው አመሏ ሰው ሲያያት አትወድም😭😭 😘😘😘😘😘😘😘 😘😘😘😘😘😘😘 አትወድም አሎድም አሎድም አትወድም አትወድም አሎድም አሎድም አትወድም 😘😘😘😘😘😘😘 😘😘😘😘😘😘😘 እስካላየሁ የናንተን አትዩብኝ በቃ አይኔን #በቃ_በቃ ያሻችሁን በሉ #በቃ_በቃ እኔ ግድ የለኝምም #በቃ_በቃ ቀናተኛም ተብሎ #በቃ_በቃ ስም ቢወጣልኝም 💋💋💋💋💋 ብቀናም በራሴ የኔ ባልሁቴ ሰው ነው ስለዚህ አትያት ማለትም መብቴ ነው😘😘 እስካላየሁው የናንተን አትዮብኝ ብሌኔን😘😘
نمایش همه...
መሲህ መሆን የሚችል መሪ አለን ወይ? አንድ ሰው ስንት ነው? ደራሲ እንዳለጌታ ከደራሲ ቡርሀን አዲስ ጋር ያደረገው እጅግ አስገራሚ ቆይታ ክፍል-1 @Zephilosophy @Zephilosophy
نمایش همه...
አንዳንዴ ስንታመም የቱ ጋ እንዳመመን እራሱ ግራ ይገባናል.....🍁
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Do you need sad Profile pictures😍
نمایش همه...
😔Sad😔
💔Broken heart💔
😭Depressed😭
😰Tired living😰
❤️‍🩹Join❤️‍🩹
ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው . "ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
نمایش همه...
Like this music❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍💋💋💋💋💋😘😘😘😍😍❤️❤️❤️❤️💋
نمایش همه...
ወዳጄ በዚህ ዘመን አትውደቅ... ከወደክ ይሄ ትውልድ የሚያነሳህ በካሜራ📷 ብቻ ነው።
نمایش همه...
Y
نمایش همه...
የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊዮን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራው በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው #በመርዝ_አልሞት_ስልህ_በሳቅ_ልገለኝ ነው 😂😂😂
نمایش همه...
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ... #የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
نمایش همه...
አንዱ ጀለሳችን ቁ*ውን ንብ ነድፎት ዶ/ር ጋ ይሄደና ምን ቢል ጥሩ ነው.... : እብጠቱስ ምንም አይደል ጥዝጣዜውን ብቻ አጥፉልኝ😜🤣😂
نمایش همه...
በቻናላችን ሴት ይበዛል ወይስ ወንድ በመምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብቶን ይጠቀሙ
نمایش همه...
Me: ትንሽ ራሴን አሞኛል ምን ላርግበት? Friend: ፀበል ጥሩ ነው Me: ፀ
نمایش همه...
“የደወሉላቸው ደንበኛ ስልክ አይመልስም” እስከሚል ድረስ ከታገስኩ your too important🙌
نمایش همه...