fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

photo content

" ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።" (የማቴዎስ ወንጌል 5:8) የዛሬው ኘሮግራማችን በዚህ አልቋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

holiness....mp38.35 MB

• Holiness ...ቅድስና • መነሻ ጥቅስ • " ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።" (የማቴዎስ ወንጌል 5: 8) (ወደ ዕብራውያን 12 ) • 14 ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። 👉 ቅድስና እግዚአብሔርን እንድይ ዘንድ እና እርሱ በእኛ ህይወት ይታይ ዘንድ የሚያደርግ ነው!! 👉ቅድስና ከልብ መለወጥ እና ከሃሳብ መቀደስ ይጀምራል!! (መዝሙረ ዳዊት 19 ) 13 የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ። 14 አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን። ❓ሀሳባችንን የሞላው ወይም የተቆጣጠረው ምንድ ነው?? • What God has told us? He told us that our though should be filled with his word, what we have to meditate should be his word! • " የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።" • (መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1: 8) ❓የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁምን? God has said this!! በቅድና ለመኖር ምን እናድርግ? 1.ከእግዚአብሔር ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት ይኑረን(lets spend time continously in his word, prayer lets seek God) 2.totally commitment to God(allowing God to work on us, his grace to abound us and fill us with grace, we need to adore him!!) What if not?? 1.ከስጋችን ጋር እንታገላለን(if our intimacy with God perishes, we are unable to overcome our flesh... ) 2.ከሰይጣን ጋር ውጊያ ውስጥ ነን( he has been using bad ideas and thoughs fo override us!) (ወደ ሮሜ ሰዎች 6 ) 12 እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤ 13 ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ። 👍👍ቅድስና የልብ መለወጥ እንጂ የሀይማኖት ስርዓት ብቻ አይደለም!! God bless you stay blessed!!

አሁን የእግዚያብሄርን ቃል የምንከፋፈልበት ጊዜ ነው ከወንድማችን ናዝራዊ ጋር

Lily_Tilahun_&_Betty_Wolde_እጅግ_የሚምር_Lyrics_Kingdom_Zeal_Productions.mp34.56 MB

አሜን አሁን ደግሞ እግዚአብሔርን በዝማሬ እናመልከዋለን

አሜን

Be neger hulu betselotina bemilja ka misganaw gar be eg/r zend limenachun astawiku enji be andach aticheneku. Yezelalem abat kidus eg/r hoy sile Hulu ejig adrigen enameseginalen abi abatachi eg/r betekedesew mekdes besemayawi sifa bemaderiyaw lay ale eyeseraw ale eyadane ale eyetadege ale eyasmeleten ale Yihin yemekera gize yihinin be midritu lay yenebern self bizum saykoy lelagnawun shekimachinin aragfe lizi Ken silabekahen enbarikihalen, kefkef enadergihale, enameseginalen sile hayilh, sile abronetih, sile mihiretih sile tibekah,sile madanih, sile begonetih enameseginalen Shekim kebdobin neber kelayachin lay teragfuwal enameseginalen nege mn endeminihon sinasb sigat yiseman neber Brihan bertolinal kibir yihunilih abi abat hoy yih Hulu begna melkaminetin na begna tsidk adelem bante mihiretina bante stega newuna enakbrihalen Ante stadik neh, ante hulun Chay neh geta ante hulun awaki neh, ante mehari neh geta bezi Hulu mekakel bemaynetif selamh endininor yaderegen get Egzihabiher yetebarke yihun atileyibn begeta be Eyesus Christos Sim.

ኘሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን ከወንድማችን ተመስገን ጋር አብረን እንጸልይ

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

December 13, Sunday

You are invited!
You are invited!

👆👆👆👆👆 ወንድማችን ሱራፌል ስላካፈልከን ህያው ቃል ተባረክ!!! የዛሬው ፕሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር😱😱 እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን:: 🙏🙏 ተመስገኑ ሁላችሁም🙏🙏 አስተያየት🤔 ጥቆማ ወቀሳ በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን..😂 #StayTuned #StayHome #StaySafe

የቀጠለ... ❇️ ጌታ ኢየሱስ ያሸከመንን ቀሊል ሸክም እርሱም የመንግስቱ አገልግሎት ስራ (ሸክሙን አጠቃለን ስንገልፀው) ከእርሱ ጋር በ Partnership በመስራት፤ ከእርሱ ጋር በመጣበቅ እረፍት ያለበትን አድካሚም ያልሆነውን ሕይወት መኖር እንችላለን።😊😊 ♥️ ስለዚህ በየትኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ እንሁን ወደ ጌታ መጥተን ከነበረ በከባድ ሸክም ምክኒያት ከሚመጣው መራራና አድካሚ ሕይወት መፍትሄው ከጌታ ጋር መቀጠል ብቻ ነው!!! ከባድ ሸክምን ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት ወደ ፀጋው ዙፋን በመቅረብ እያስወገድን ጌታ የሰጠንን ቀሊል ሸክም ተሸክመን ሩጫችንን በፅናት እንድንጨርስ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን፤ አሜን! ተባረኩ😊

የቀጠለ... 👆ይህ ምስል ደግሞ ሕይወታችን አድካሚ ሳይሆን የጌታን ቀሊል ሸክም መሸከምን ይዳስሳል። ♦️ ሰው ነንና በመንገዳችን ከባድ ሸክም ያጋጥመናል። ♦️ በማወቅም ባለማወቅም እንሸከመዋለን ♦️
የቀጠለ... 👆ይህ ምስል ደግሞ ሕይወታችን አድካሚ ሳይሆን የጌታን ቀሊል ሸክም መሸከምን ይዳስሳል። ♦️ ሰው ነንና በመንገዳችን ከባድ ሸክም ያጋጥመናል። ♦️ በማወቅም ባለማወቅም እንሸከመዋለን ♦️ በእግዚአብሔር ቃል ልባችን በርቶ ቆም ብለን ስናስብ መፍትሄውን እናገኛለን። ♦️ ወደ ፀጋው ዙፋንም በመቅረብ ከባድ ሸክምን ከእኛ ላይ ጌታ ያስጥለናል።

የቀጠለ... 👆ይህ ምስል ጌታ ከሰጠን ሸክም በተጨማሪ ከባዶቹንም መሸከም ያለውን ውጤት ይዳስሳል። ♦️ ጭንቀት፣ ይቅር አለማለት፣ ትዕቢት፣...ወዘተ ክብደታቸው ሳይታወቀን ቀስ በቀስ ወደ ትልቅ ሸክ
የቀጠለ... 👆ይህ ምስል ጌታ ከሰጠን ሸክም በተጨማሪ ከባዶቹንም መሸከም ያለውን ውጤት ይዳስሳል። ♦️ ጭንቀት፣ ይቅር አለማለት፣ ትዕቢት፣...ወዘተ ክብደታቸው ሳይታወቀን ቀስ በቀስ ወደ ትልቅ ሸክምነት ይቀየራሉ። ♦️ እነዚህ ሸክሞች ቶሎ ካልጣልናቸው እነሱን መሸከም ልማድ ይሆንብናል። ♦️ ከጊዜ በኃላ ማንንነታችን ላይ ተፅዕኖ ያመጣሉ ♦️ በመጨረሻም አወዳደቃችን የከፋ ይሆናል። 💡ስለዚህም ይህ ሕይወት አድካሚ ነው ብለን እንድንደመድም ያስገድደናል ማለት ነው።