fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
🌼 ተዚህ ለጥቆ ተ EiABC LAD team ጋር የምናወጋበት ጊዜ ይሆናል። LADs የምናወጋችሁ አለን እያሉን ነው፤ እንከታተላቸው። 😊 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

🌼🎸🌼🎹🌼🎤🌼

❓ ዙር ፩ ጥያቄዎች 1. መጀመሪያ የተመረጡትን የ 12ቱን ደቀመዛሙርቱ ስም ጥቀስ/ሺ። 2. 9ኙን የመንፈስ ፍሬ ጥቀስ/ሺ። 3. ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን _?_። ⚠️ ማሳሰቢያ! እስከ 6:34 PM ድረስ ብቻ መልሶቻችሁን ለ @MegiBezuayehu ላኩ። ከተጠቀሰው ሰዓት በኋላ የሚላኩ መልሶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። በሚያሸልሙ ጥያቄዎች ዙር ፪ ተመልሰን እንገናኛለን። ከእህቶች ጋር ጌታን አምልከን ተመልሰን እንገናኝ! 🙌 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

😁😁 sponsor የሆነንን የዘለዓለማዊ ውኃን ማስታወቂያ ሰምተን ተመልሰናል፤ ዘላለማዊ ውኃ ከልብ እናመሰግናለን! 😋 🌼🌼🌼 የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ጊዜ 🌼🌼🌼 ማሳሰቢያ📌📌    የሚያሸልሙ ጥያቄዎች . . . ሁለት ዙር ሲኖረው፤ በሁለቱም ዙር አሸናፊ የሆነ #አንድ ተወዳዳሪ ብቻ ይሸለማል። 📝 ፍጥነት እና ትክክለኛ መልስ ያሸልማል። 🎁 መልካም ጊዜ, መልካም እድል! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼 ዘላለማዊ ወኃ!

💧💧💧 ድርጅታችን የዚህ የአዲስ ዓመት ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር #የክብር sponsor በመሆኑ የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፤ አዲሱ ዓመት ውኃ በቀን #ሰባቴ የምትጠጡበት ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛል! 🥰 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

ወደ ጥያቄዎቹ ከመግባታችን በፊት ግን፤ ለዚህ የጥያቄ እና መልስ ውድድር #የክብር sponsor የሆነንን የዘለዓለማዊ ውኃን ማስታወቂያ ሰምተን እንመለስ። 😊 መልካም ጊዜ፣ መልካም እድል! 😇

🛐 EiABC Worship team ጸጋ ይብዛላችሁ! 🙌 የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ጊዜ🎉 ማሳሰቢያ 📌📌    የሚያሸልሙ ጥያቄዎች . . . ሁለት ዙር ሲኖረው፤ በሁለቱም ዙር አሸናፊ የሆነ #አንድ ተወዳዳሪ ብቻ ይሸለማል። #መልስ የመመለሻ ደቂቃዎች፤ ለዙር ፩፡ 10 ደቂቃ ብቻ ለዙር ፪፡ 5 ደቂቃ ብቻ 📝 ፍጥነት እና ትክክለኛ መልስ ያሸልማል። 🎁

🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

አሜን! 🙌 በመቀጠል በዝማሬ ከ worship team ጋር እናመልካለን። 🌼🎸🌼🎹🌼🎤🌼

እንፀልይ😊 ✋🏾🤚🏾መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።✋🏾🤚🏾   እግዚአብሄር ሆይ ቃልህ, ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ እንደሚል በመካከላችን ስላለህ እናመሰግንሀለን:: ደሞ አባት ሆይ ረድተኸን, 2015ትን በምህረትህ አሳልፈኸን ዛሬን አንድናይ ስለረዳኸን እናመሰግንሀለን:: 🙋🏽‍♀️ ጌታ ሆይ 🌼አንተ ብቻ ረዳኸን 🌼አንተ ብቻ ሞገስ ኾንከን 🌼አንተ ብቻ በድካም, በሀዘናችን ጊዜ ከጎናችን ቆመኽ አበረታኸን, አፅናናኸን 🌼ጌታሆይ አንተ ብቻ ፌሎአችንን, ቲሞቻችንን, ፋሚሊኦቻችንን ረዳህ 🌼አንተ ብቻ በትምህርታችን, በስራችን ረዳህ 🌼አንተ የኛ የሆኑትን በታማኝነት ይዘህ አሻገርህ ✨✨✨ ደግሞ በ2016 ላይ አይኖቻችንን በሌላ ላይ አናደርግም, አሁንም አንተን በፊታችን አስቀድመን አመቱን እንጀምራለን:: በመጪው አመት እግዚአብሔር በዚህ አለም ካሉት ከምንም ነገር በላይ አንተን ለመፈለግ አበርታን። ከዘመኑ ክፋት እየጠበቅህ, በቤትህ አሳድገን:: ብዙ ፍሬን እንድናፈራ እርዳን:: በመውጣት በመግባታችን አንተ ታይልን:: የምታኖር አንተ ስለሆንህ ደግሞ እንታመንብሀለን:: በሁሉም እርዳን:: ነገስ ምን ሆናለሁ አንልም ምክኒያቱም ቃልህ እንዲህ ይላልና:: “ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”   — ማቴዎስ 6፥34 ነገር ግን አስቀድመን መንግሥትህን እና ጽድቅህን እንፈልጋለን ከዛ ለነፈፈሳችን እና ለስጋችን የሚይስፈልገው ሁሉ ይጨመርልናልና:: እንወድሀለን❤️ እናመልክሀለን🙇🏾‍♀ በኢየሱስ ስም አሜን::🙌🏾

LAD TEAM AND WORSHIP TEAM DAY ዝግጅታችንን ከመጀመራችን በፊት 📌 ማስታወቂያ: 🌼 የፀሎት ጊዜ 🌼 የዝማሬ ጊዜ 🌼 የሚያሸልሙ ጥያቄዎች 🌼 የ LAD teams special program 🌼 የመዝሙር ግብዣዎች 🌻መልካም ጊዜ🌻

እንደምን አመሻችሁ😊 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🌼🌼🌼 ይህንን ቀን ከእኛ ጋር ለማክበር, እግዚአብሄርን ለማመስገን አዚህ በመገኘታችሁ እናመሰግናለን:: 🌼🌼🌼🌼🌼 በድጋሚ እንኳን አደረሰን

🌼🌼መዝሙር 65🌼🌼 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። ¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ¹³ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ፕሮግራማችን ተጀምሮአል:: መልካም ጊዜ ተባረኩ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌻2016🌻

መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 Baga Bara Haarayaan isin gaye! 🌼 ርሑስ ሓዱሽ ኣመት! 🌼 Nage'inkke ayyaana kadowwaal! 🌼 ታምፁናስ ስካዊ አሜት ሼጊ ያኻይምባ! 🌼 Habayyi haareechchi hiinchina afisukko! 🌼 Hashshu saroan gattiis! 🌼 እንኳን አሰላ ንም! ቦኼም አሰናናሁም! 🌼 Sanad wanaagsan! 🌼 Dancha haaroo Diro! 🌼 Gallaame andire nato! 🌼 ዳን ቦድርት! 🌼 Lo"o oratta laytta! 🌼 Happy new year! #EiABC_Fellowship 2🌼16

ልዩ የበዓል ፕሮግራማችን ሊጀምር 30 ደቂቃ ብቻ ቀረው! ተዘጋጁ! 🙌

ዘላለማዊ ውኃ.mp31.20 MB

“አላቸውም፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዴህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።” — ሉቃስ 10፥2

13 Track 13-1.mp310.64 MB