EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
🖐🖐ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች🖐🖐
✅ BREAK MISSION 2023 IS HERE 🤗
ቅዳሜ ከ 8፡00 - 11፡00 ለሚሽን የምንጸልይበት ጊዜ ይሆናል ስለዚህ የምትችሉ ሁላችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
ቦታ -አሴምብል ቸርች ኮንቴነር
508
🖐🖐ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች🖐🖐
✅ BREAK MISSION 2023 IS HERE 🤗
እንዴት ናችሁ? ፈተና አሪፍ እንደሆነ ተስፋ እናረጋለን:: It is with a great joy and delight that we announce to you that we will be having break mission of the semester.
መቼ? የፊታችን እሁድ - ረቡዕ, የካቲት 12-15
መነሻ እሁድ 6፡00 @ EiABC
🌐 Asela, 164.8 KM(3 hrs) from Addis Ababa
✝️ IT WILL BE A MISSION TO BE REMEMBERED!
Are you excited🤗, well then TELL EVERYONE!🙏
Contact-Israel- +251 92 466 1720
-Clinton- +251 96 879 8292
-Minte- +251 94 639 2705
-Debora- +251 91 384 5406
✅Share ✅Share✅ Share✅
#EECSF_Presents
#FAITHFULL_WITNNESSES_OF_THE_KINGDOM
#SEE #WITNESS #ENDURE
በፍጹም አይቀርም!!
508
#Mission trip
ሰላም የተወደዳችሁ በዚ እረፍት ፈተና ስንጨርስ ካለው እሁድ ጀምሮ እስከ ሃሙስ የሚሆን የወንጌል ስርጭት ስለሚኖረን እንድፀጋጁ ይሁን
508
ሰላም👋 የተወደዳቹ ቤተሰቦቻችን ነገ ከ 11፡30 ጀምሮ የፌሎሺፕ ፕሮግራማችን የሚቀጥል ይሆናል።
🚨HARD COPY BIBLE🚨 ይዛቹ መምጣት እንዳትረሱ!!
👨👨👧👧 ከጓደኞቻቹ ጋር በመሆን በጊዜ ኑ።
ተባረኩ!!👐
508
#Day6
#hamminni_karaa_Yesuus_mo'ameera
#Victory_over_evil
Namoonni hundi cubbamoota waan ta'aniif cubbuu fi duuni akka gooftaa isaanirratti ta'eera. Iyyesuus nama guutuu ta'ee cubbuu fi du'a waan mo'ateef warri isaatti ta'an hundi sodaa cubbuu fi du'a irraa bilisa.
Hammeenyi uumama jall'isaa fi balleessaa jira. Iyyesuus du'a isaatiin hammina mo'achuunii fi uumama haaromsuun hojii uumama haaraa gochuu hojjachaa jira. Duuni yeroo ammaa namoota irratti yoo jabaate iyyuu Iyyesuus du'a isaatiin du'a waan mo'ateef abdi du'aa ka'uu qabu.
Hammeenyi biyya lafaa akka si hin fudhanne ragaankee maali. Yeroo duuni balbala kee rukututti abdii du'aa ka'uu hin qabdu taanaan siif wayyo. Iyyesuus Kiristoos isa cubbuu fi du'a mo'ate gooftaakee godhattee karaa cubbuu hanga hin hubannetti abdii du'aa ka'uu hin qabdu. Akka warra abdii hin qabnee akka hin jiraanne, yeroo Iyyesuus deebi'ee dhufuudhaan guutummaatti hammina balleessu warra badan wajjin akka hin taane Iyyesuus gooftaa jireenyakee gochuudhaan hojii isaatti amanuun jiraadhu.
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
🤜🤛🙌🙌🙌🫱🫲🌟🌟🌟
Hellow fellows,
Our #6Days_Challenge will end today!!
Thanks to you all who have participated in #royalpriesthood digital mission.
We still need to pray so that the the #Holy_Spirit transforms all the souls who were ordained for eternal life by using this digital evangelism as a cause.
👉 And please share the last article(Day6, victory over evil) for your unbeliever friends.
👉Grace and Peace be with you. Endure by living the Royal priesthood life.
EECSF #Action_Team.
Merry Christmas ❤ Melkam Yegena beal yhunlachu
508
#Day6
#ክፋት_ተሸንፏል_በኢየሱስ
#Victory_over_evil
ሰዋች ሁሉ ኃጢአተኞች በመሆናቸው ኃጢአት እና ሞት እንደ ጌታ በሰው ልጆች ላይ ሰልጥኗል። ኢየሱስ እውነተኛ ሰው ሆኖ ኃጢአት እና ሞትን በማሸነፉ በእርሱ ውስጥ የሚሆኑ ሁሉ ከኃጢአት እና ከሞት ፍርሃት ነጻ ናቸው።
አንተ ሰው ሆይ የዚህ ዓለም ክፋት ጠራሪጎ እንዳይወስድህ ወስትናክ ምንድነው? ሞት በደጅ ቋሞ በሪህን ስያንኳኳ የትንሳኤ ተስፋ ከሌለክ ወዮልህ! ሞት እና ኃጢአትን ያሸነፈውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወትህ ጌታ አድርገ በማመን የኃጢአት መንገድህን እስካልተውክ ምንም ተስፋ የለህም።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#Day6
#ክፋት_ተሸንፏል_በኢየሱስ
#Victory_over_evil
ሰዋች ሁሉ ኃጢአተኞች በመሆናቸው ኃጢአት እና ሞት እንደ ጌታ በሰው ልጆች ላይ ሰልጥኗል። ኢየሱስ እውነተኛ ሰው ሆኖ ኃጢአት እና ሞትን በማሸነፉ በእርሱ ውስጥ የሚሆኑ ሁሉ ከኃጢአት እና ከሞት ፍርሃት ነጻ ናቸው።
አንተ ሰው ሆይ የዚህ ዓለም ክፋት ጠራሪጎ እንዳይወስድህ ወስትናክ ምንድነው? ሞት በደጅ ቋሞ በሪህን ስያንኳኳ የትንሳኤ ተስፋ ከሌለክ ወዮልህ! ሞት እና ኃጢአትን ያሸነፈውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወትህ ጌታ አድርገ በማመን የኃጢአት መንገድህን እስካልተውክ ምንም ተስፋ የለህም።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#Day6
#ክፋት_ተሸንፏል_በኢየሱስ
#Victory_over_evil
ሰዋች ሁሉ ኃጢአተኞች በመሆናቸው ኃጢአት እና ሞት እንደ ጌታ በሰው ልጆች ላይ ሰልጥኗል። ኢየሱስ እውነተኛ ሰው ሆኖ ኃጢአት እና ሞትን በማሸነፉ በእርሱ ውስጥ የሚሆኑ ሁሉ ከኃጢአት እና ከሞት ፍርሃት ነጻ ናቸው።
አንተ ሰው ሆይ የዚህ ዓለም ክፋት ጠራሪጎ እንዳይወስድህ ወስትናክ ምንድነው? ሞት በደጅ ቋሞ በሪህን ስያንኳኳ የትንሳኤ ተስፋ ከሌለክ ወዮልህ! ሞት እና ኃጢአትን ያሸነፈውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወትህ ጌታ አድርገ በማመን የኃጢአት መንገድህን እስካልተውክ ምንም ተስፋ የለህም።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
