EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
ውድ የጌታ ዕንቆዎች ስለ ጌታ ፈቃድ ዛሬ በዚህች ዕለት አለን:: ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል በዚህም ከሞት ወደ ህይወት ተሸጋግረናል::
በዓሉን ስናከብር በታላቅ ደስታ ነው!!!
መልካም በዓልን እየተመኘንላቹ ይህችን መልዕክት ጋበዝናቹ😋😂
