EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
ገላትያ 3
እምነት ወይስ የኦሪትን ሕግ መጠበቅ
1እናንተ የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ! ለመሆኑ ማን መተት አደረገባችሁ? ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ በፊት ለፊታችሁ በግልጥ ተሥሎ ነበር። 2ከእናንተ ዘንድ አንድ ነገር ብቻ ማወቅ እፈልጋለሁ፤ መንፈስን የተቀበላችሁት ሕግን በመጠበቅ ነው ወይስ የተሰበከላችሁን በማመን? 3ይህን ያህል የማታስተውሉ ናችሁን? በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ፍጹም ለመሆን ትጥራላችሁን? 4በርግጥ ለከንቱ ከሆነ፣ ይህን ያህል መከራ የተቀበላችሁት እንዲያው ነውን? 5እግዚአብሔር መንፈሱን የሚሰጣችሁ፣ በእናንተም ዘንድ ታምራትን የሚሠራው ሕግን ስለ ጠበቃችሁ ነው ወይስ የሰማችሁትን ስላመናችሁ?
6እስቲ አብርሃምን አስቡ፤ “እርሱ እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።” 7እንግዲህ እነዚያ የሚያምኑት የአብርሃም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ። 8መጽሐፍ፣ እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንደሚያጸድቅ አስቀድሞ በማየት፣ “አሕዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ” በማለት ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ አስታወቀው። 9ስለዚህ በእምነት የሆኑት፣ የእምነት ሰው ከሆነው ከአብርሃም ጋር ቡሩካን ናቸው።
10ሕግን በመጠበቅ የሚተማመኑ ሁሉ ከርግማን በታች ናቸው፤ “በሕግ መጻሕፍት የተጻፈውን ሁሉ የማያደርግ የተረገመ ነው” ተብሎ ተጽፎአልና።
11“ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ስለ ተባለ፣ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንደማይጸድቅ ግልጽ ነው። 12ሕግ በእምነት ላይ የተመሠረተ አይደለም፤ ነገር ግን “ሕግጋትን የሚፈጽም ሰው በእነርሱ በሕይወት ይኖራል” ተብሎአል።
13“በዕንጨት ላይ የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው” ተብሎ ስለ ተጻፈ፣ ክርስቶስ ስለ እኛ ርግማን ሆኖ ከሕግ ርግማን ዋጅቶናል፤ 14ለአብርሃም የተሰጠው በረከት፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ለአሕዛብ እንዲደርስ ዋጅቶናል፤ ይኸውም በእምነት የመንፈስን ተስፋ እንድንቀበል ነው።
508
" ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥"
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:9)
508
#Online Fellowship 😮
🎸ዘወትር ማክሰኞ ወደ እናንተ ልዩ ፕሮግራም ይዘን እንቀርባለን ፕሮግራሙ እጅግ አዝናኝ አስተማሪ ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት የሚተላለፍበት 🎸
👇👇👇 በሰዓቱ ያሉን 👇👇👇
👇👇👇 ፕሮግራሞች 👇👇👇
1 የፀሎት ግዜ 🙏🙏🛐
2 Worship time 😍😍👬
3 የቃል ግዜ 😍😍✝️✝️
4 ግጥም 😄😄😄😄
5 ጥያቄ 😳😳❓❓
የእርሶ #online መሆን ለበረከት ነው😄😄
👉 ዕለተ ማክሰኞ ምሽት 12:00 ከ እኛ ጋር ይሁኑ::
ስንቶቻችሁ ለመሳተፍ እና ለማገልገል ለመሸለም ዝግጁ ናችሁ??
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Only on EECSF
🔴🔴🔴ይ🀄️ላ🀄️ሉ🔴🔴🔴
—Built on Christ—
Join & share our channel:
@EECSF
508
Hello Everyone, hope you are doing well. We are going to start online fellowship program in this telegram group during the break. It will be held every tuesday @12:00 L.T.
Lets be online at that time and worship the LORD together.
Stay blessed.🤗🤗
508
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (EiABC CAMPUS) ተመራቂዎች እንዲሁም የ EiABC fellowship ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ለዛሬ ቀን በሰላም አደረሳቹ !!!!!!!!! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ስለረዳችሁ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግነዋለን። ቀሪ ዘመናቹ ሁሉ ይለምልም፤ እንወዳችሗለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
“እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”
— መዝሙር 118፥24
508
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (EiABC CAMPUS) ተመራቂዎች እንዲሁም የ EiABC fellowship ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ለዛሬ ቀን በሰላም አደረሳቹ !!!!!!!!! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ስለረዳችሁ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግነዋለን። ቀሪ ዘመናቹ ሁሉ ይለምልም፤ እንወዳችሗለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
“እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”
— መዝሙር 118፥24
